cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

📖مجموعة ام خيريدن العدبية

ይህ ቻናል አጫጭር ፣ረጃጅም ስነ-ፁሁፎችን የሚፅፍ ቻናል ነው።ወደ ቻናሉ ጆይን ብላችሁ ስነ-ፁሁፎችን ይቀመሱ።

Більше
Рекламні дописи
570
Підписники
-124 години
+137 днів
+3830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉   ታላቅ ቡሽራ ለኩቱቡ ሲታ ቂራኣት ፈላጊዮች       ለሰሜን ወሎና አካባቢዋ ጧሊበል ዒልሞች ልዩ የምስራች ። ኩቱቡ ሲታ ፣ ሙስጠለሐል ሐዲስ ፣ ተፍሲር ፣ ነሕውና ሰርፍ በሰለፍይ ዑለሞች ። የማይታመን እድል ነው ። የት አላችሁ ተጠቃሚዮች ተሽቀዳደሙ ። https://t.me/bahruteka
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢላሂ አንተን የያዘ አያፍርም እና በጠየቅንህ ጊዜ አታሳፍረን ያረብ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ያለ እሱ መኖር አልችልም ሊባልለት የሚገባው አላህ ብቻ ነው። #አላህ የሁሉም ነገር አሸናፊና ባለቤት ነው። #አላህ ለባሮቹ አዛኝ ለጋሽ ሩህሩህ ነው። #አላህ የሰማይና የምድር ባለቤት ነው። #አላህ በሰማይና በምድር ውስጥ ያሉ ሚስጥሮችን አዋቂ ነው። #so ያለ እሱ መኖር አልችልም ሊባልለት የሚችለው።#አላህ ብቻና ብቻ ነው። #ሰባህ አልኸይር☕️🍫 🖋oumu heyredin🌸
Показати все...
የሸይኸ ሙሀመድ ኢብን አብዲል ወሃብ ታሪክ 🎙በወንድም  ሰኢድ አቡ ሁዘይፋ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Dinelislammenhajasselefya 📚የኡስሉስ ሰላሳ ደርስ ክፍል አንድ📚 📚ኡስሉስ ሰላሳ ((1)) ———————— https://t.me/Dinelislammenhajasselefya
Показати все...
record.ogg8.93 MB
record (1).ogg7.96 MB
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሞት በኋላ ህይወት አለን? ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን ማመን አንድ የኢስላም እምነት ምሰሶ ነው፡፡ ሙስሊሞች እንደሚምኑት ይህ ህይወት ጊዚያዊና ለሚቀጥለው ዘላለማዊ ህይወት የመሸጋገርያ ድልድይ ነው፡፡ የምድር ህይወት የመጨረሻው ግብ አይደለም፡፡ ሞትም ቢሆን የህይወት መጨረሻ ሳይሆን ይልቁንም ለዘላቂዎቹ አለማት ማለትም የገነት ደስታን የሚጎናፀፉበት አሊያም የገሃነምን ቅጣት የሚቀበሉበት የተፈጥሮ አንድ ገፅታ ነው፡፡ አላህ በፍርድ ቀን ሁሉን ከሞት የሚቀሰቅስ ሲሆን የሰው ዘር በምድር ላይ በሰራው ሁሉ ተጠያቂ ይሆናል፡፡ የሰው ዘር መለኮታዊ መርህ የተሰጠው ሲሆን ይህን መርህ በዚህ ምድር ላይ ከተገበረ በዚህ ምድራዊ ህይወትና በሚቀጥለው ዘላለማዊ ህይወት ምንዳን ያገኛል፡፡ አላህ በቁርአኑ ይህን ሲገልፅ፡- "ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት (የምትሰጡት) በትንሳኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም  የተራቀና ገነትን የተገባ(እንዲገባ የተደረገ) ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳርያ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡" (ቁርአን 3፡185) https://t.me/Daewetulmenehajialselefyahtenta https://t.me/Daewetulmenehajialselefyahtenta
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቁርአን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ በዚህ ግሩኝ @Irespectthosewhorespectme @Irespectthosewhorespectme ይሔንን በመጫን እኔን መግኘት ትችላላችሁ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቁርአን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ አነስተኛ ግሩኝ @Irespectthosewhorespectme @Irespectthosewhorespectme ይሔንን በመጫን እኔን መግኘት ትችላላችሁ
Показати все...
ደረሱ ተጀምሯል ገባ ገባ ገባ   በሉና ተከታተሉ እውቀትን ለማገኘት ሰአታችንን መጠቀም አለብን ግቡ አያምልጣችሁ በወንድም ሰኢድ አቡ ሁዘይፋ https://t.me/Dinelislammenhajasselefya?livestream
Показати все...
ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

ቅድሚያ ለተውሂድ!!ይህ ቻናል ሀድሶችና አጫጭር ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ /ደርሶችን/የሚለቅ ቻናል ነው።

الأصول_الثلاثة_والقواعد_الأربع.pdf4.27 KB
ደረሱ ተጀምሯል ገባ ገባ ገባ   በሉና ተከታተሉ እውቀትን ለማገኘት ሰአታችንን መጠቀም አለብን ግቡ አያምልጣችሁ በወንድም ሰኢድ አቡ ሁዘይፋ https://t.me/Dinelislammenhajasselefya?livestream
Показати все...
ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

ቅድሚያ ለተውሂድ!!ይህ ቻናል ሀድሶችና አጫጭር ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ /ደርሶችን/የሚለቅ ቻናል ነው።

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.