uk
Feedback
۩ ✍️ مــــكين (ابــــــو ريان) ۩

۩ ✍️ مــــكين (ابــــــو ريان) ۩

Відкрити в Telegram

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا √ ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..👌 ጌታዬ  ሆይ  ይህችን  ቻናል  የነቢ ሙሐመድ  አንደበት  የኻሊድ  ሰይፍ  የሹዓይብ ኹጥባ  አድርጋት ...❗️

Показати більше
174
Підписники
-124 години
-17 днів
+430 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+1
в 2 каналах
серпень '26
+13
в 1 каналах
Get PRO
липень '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
червень '260
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+3
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+5
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+16
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+35
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '250
в 0 каналах
Get PRO
вересень '250
в 1 каналах
Get PRO
серпень '250
в 0 каналах
Get PRO
липень '250
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+106
в 0 каналах
Get PRO
травень '250
в 1 каналах
Get PRO
квітень '250
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '250
в 0 каналах
Get PRO
січень '250
в 0 каналах
Get PRO
грудень '240
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+92
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
07 вересня0
06 вересня+1
05 вересня0
04 вересня0
03 вересня0
02 вересня0
01 вересня0
Дописи каналу
2
⬆️🎧👈ወንዶች ግን ታድላችሁ በአንድ ቀን ጁሙአ ይሄን ሁሉ አጅር ስታፍሱ ለማንኛውም አድምጡና  እድሉን ተጠቀሙበት ➡️ስለ ጁሙአ ቀን ሱናወች ➡️ጁሙአ አዛንን በተመለከተ ➡️የጁሙአ ኹጥባን በትርጉም ማቅረብን እንደ ቢድአ አድርገው ለሚያስቡና ➡️ሌሎችም ከጁሙአ ሶላት ጋር የተያያዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል 🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ ከተፍሲር ደርሱ ላይ የተወሰደ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abunibrasfetwachanal ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+R2RxFM32PTM2MmI0
140
3
🔊 የቋግሜ ላይ ሽርክያቶች በሚል ርዕስ 🎤 በታላቁ አባታችን ሸይኽ አቡ ሀቢባ (حفظه الله ⚡ከአመት በፊት የተደረገ ወቅታዊ የሆነ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩሉዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
18
4
⭕️👉የሼኽ ኡብኑ ኡሴይሚን የፈትዋ ስብስብ ስለ ኡዝር ቢል ጀህል المجموع الثمين من الكلام المحكم من العلامة محمد بن عثيمين في عدم عذر الجهال من المشركين ኢብን ዑሰይሚን  አዚር  ናቸው  ስትሉ  የማንሰማችሁ   ለዚህ   ነው 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉ይሔኮ  ተዕይን  አይደለም  ጅምላ  ነው  ይላል  ።  ሸሁ  ሙዓመላ  ማለት  ተዕይን  ነው  ። ጃሒል   በሽርክ  ላይ የሞቱት   አይሰገድባቸው  ተረሁም  አይደረግላቸውም  ማለት  ተዕይን  ነው  ቆይ  ሰፈርህ  ሽርክ የሚሰራ ጃሒል  ቢሞት  ካልሰገድክበት ተዕይን  ነው  ።  ከሰገድክበት  ደግሞ  አይሰገድባቸውም  የሚለው  ለምን ተጠቅመከው  ነው ...❓  በጅምላ  ከሞቱ  አይሰገድባቸውም  በተናጠል  ከሞቱ  ይሰገድባቸዋል  ለማለት  ነው..❓ ዱዓም  ሲደረግላቸው ግራ በጅምላ  አይደረግም  በተናጠል  ይቻላል  ነው ... ስላሴን  ከማስረዴዳት  በላይ  የተወዛገበ  መንሐጅ ነው ።  👇 ⭕️👉የሼኽ ኢብኑ ኡሴይሚን ግልፅ ፍንትው ያለ አቋማቸውን አስቀምጧል الحمد الله‼️ 👉አንድ ሰው ሽርከል አክበር እየሰራ ጃሂልም ቢሆን ሙስሊም አንለውም በል ከነጀህሉ ሙሽሪክ እንለዋለን የሙሽሪክ ሙአመላ እንስራራዋልን ጉዳዩ አላህ ዘንድ ነው አሉ✅ ❌የሙሽሪክ ጠበቆች ይህንን አቋማቸውን አንዴት ትቆለሙሙት ይሆን መቼም ሰው ከጠመመ ጠመመ ነው አላህ ይጠብቀንና‼️ ❌በጥላቻ የታወረ ሃቅ አይታየውም እንደጨለመበት ሲንከራተት ይኖራል አላህ ይጠብቀንና‼️ 👉 ኢብን  ዑሰይሚን  የሙስሊም  ሙዓመላ እናድርጋቸው  ያሉት  የማናውቀው  ማህበረሰብ  ውስጥ  ስነገባ  ሽርክ  ይሰራሉ ቢባልም  በአስሉ  ሙዓመላ እናድርግ  ነው  ያሉት  ብለው  ተማሪዎቻቸው ገልፀዋል ። ሁጃም  ለዑቁባ  ነው ። 👉ለማንኛውም ይደመጥ⁉️⁉️
21
5
መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  አብዱል ከሪም አባት ወደ  ማይቀረው  አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ። የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼ ------------------------------------------- 👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼ -------------------------------------------- ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼ 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
19
6
⭕️👉ይደረስ እኛ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን ተክፊርይ ነው ያለነው ሙስሊም ሆኖ በጀህል ሽርከል አክብር የሰራን ሙስሊም ነው ያሉትን በኢርጃእ ስለሚወርፍ ነው ለሚለሚሉት ሙርጂአዎች‼️‼️‼️ 👈عبد السلام السحيمي يتهم_من يوافق اعتقاد سماحة مفتي عام المملكة العربية السعودية بالخوارج.. رد صريح                     👆👆👆👆 📌ጥያቄ ለመዳሂላዎችና ለሐጁሪዮች ለምን ሼኽ ፈውዛንንም ተክፊሪ አትሉም የውስጣቹን የሸር ተንኮል አላህ ያውጣባቹና‼️ እናንተ ሙጅሪሞች ሁላ🔨 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
187
7
⭕ ከቃላት ባሻገር በተግባር የተገለጠ የሸይኻችን ሶብር 📮 ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከአመታቶች በፊት እናቱ ቀብር ላይ ሀዘኑንና ለቀሶውን ዋጥ አድርጎ ተመልከቱ በዚህ መልክ ህዝብን እንዴት #በተውሂድ አደራ ሲልና ምክር ሲሰጥ እንደነበር 👂ሸይኻችን ስለ ሶብር ሲያቀራና እና ሲመክር ያልኖረውን ያላለፈበትን እንዳይመስላችሁ 👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse
142
8
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለ
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️ 👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት 🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ 🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️ 🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ... ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓ ማሳሰቢያ 👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤ ❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ.. 🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
26
9
👌 የሐበሻው ኩራት የደራው አንበሳ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ከሱፍዮቹ መሐል ከሐሪማቸው ወጥቶ ተውሒድን ያስተማረ ኢስቲዋእን በሰለፎች አረዳድ የተነተነ አሽዓርያዎችን ያጋለጠ የኢትዮ
👌 የሐበሻው ኩራት የደራው አንበሳ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ከሱፍዮቹ መሐል ከሐሪማቸው ወጥቶ ተውሒድን ያስተማረ ኢስቲዋእን በሰለፎች አረዳድ የተነተነ አሽዓርያዎችን ያጋለጠ የኢትዮጵያው ኩራት የደራው አንበሳ ባለ መውሊዶቹን ቀጥቅጧቸዋል ። الشيخ العلامة محمد ولي رحمه الله تعالى .... ----- 👌የሐበሻ ወልዮች ብሎ የተለቀቀው ሪከርዳችው ገና መንሐጃቸው ሳይጠራ ነበር አስተካክለው ስለ ዓቂዳ ብዙ ተናግረዋል አስተምረዋል ...። 👌ባለፉት አመታት አብራር የሚባለው ሐጁሪይ ጃሒል የጡሐ ጠበቃ ረድ አድርጎባቸው ሰምተን ነበር ። ደግሞ አብራር ጠንካራ መስሎን ሸይኹን ድምፃቸውን ከማስተላለፍ ሁሉም ተቆጥቦ ነበር ... የሐጁሪን የሙርጅአ መንጋ ስናውቃቸውና በዓቂዳ ዘጭ ያሉና የዘቀጡ መንጋዎች መሆናቸውን ስናውቅ ረዳቸውን ሁሉ ጣልነው አዎ ጣልነው ...! ---- 👌አንዱ ሐጁሪይ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደምም ቢሆን መንሐጅ አያውቁም አለን ። ሸይኽ ሙሐመድ ዓብዱል ወሐብም ዶዒፍ ሐድስ ነው የሚያወሩት እነፈውዛንም ፊቅህ አይችሉም የመኒዎች ግን ይለያሉ አለን ... ሐጁሪዮች ቀፋፊ መንጋዎችና ... ለኡማ የማይጠቅሙ ...ናቸው ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17053
15
10
ሳምንታዊ የኢሞ ፈተዋወች በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ) ክፍል 0️⃣9⃣ 👉 በኢሞ የሀሙስ ጥያቄና መልስ ➡️ሲህር ነበረብኝ ሶላት ላይ ያጨናንቀኛል ቁርአን ስቀራም ቀደጂ ቀደጂ ይለኛል ምላድርግ ❓ ➡️ ጎረበታችን ሰኞና አርብ የሚቃምበት ቤት አለ ባለቤቱ ትልቅ ተብሎ ስለሚታሰብ አንዳንደየ ዝናብ ይመጣል እያለ ለሊት ጡርንባ ይነፋል እየታየው ነው እያሉ ሰው ይሰበሰባል ይህ እደት ይታያል❓ ➡️ሰባት አመት የቆየ በሽታ አለብኝ ፆም አያስጦመኝም እስከዛሬ ሚስኪን እያበላሁ ነበር ከዛ አይሆንም ቀዷ አውጭ አሉኝ ምላድርግ❓ ➡️ኢቃም በውጭማይክ ማድረግ አስል የለውም ይላሉ ሰለዝህ ቢዲዓ አው ማለትነው❓ ↪️እንዲሁም ሎሎች በርካታ ጥያቄወች የተመለሱበት ፕሮግራም የሸይኻችንን  ቻናል በዚች ይቀላቀሉ ♻️👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
21
11
🎤ሰበር ዜና 🌿ሀሙስን በጦሳ 🎤 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته  🔴ውድና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ አባቶች እና እናቶች ወንደሞችና እህቶች በሙሉ በረመዷን መግባት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ታላቁ የimo የሃሙስ የደዕዋና//የፈትዋ ፕሮግራም ይሄው የወደፊታችን ሀሙስ ተዘጋጅቶ በደስታ እየጠበቃችሁ ይገኛል ፕሮግራሙም የሚካሄደው  በአለም ያሉ  ሰለፍዮች  መሰባሰቢ በሆነችው በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ጦሳችን  የሚሆን ይሆናል ።‼️ 🔴👇=====-----======---===👇🔴 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌የነገው የደእዋ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔻 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🟣➣ሸይኽ አቡ ኒብራስ የፍተዋ ፕሮግራም 🔴➣ኡስታዝ አቡ ፈይሶል➣ ስለ ሶብር 🔴➣ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን ስለ ወንድማማችነት 🔴➣ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ➣ስለ ኢልም 🔴➣ኡስታዝ አቡል አባስ➣ስለ ተውሂድ 🔴ውዶቹ ጀግኖቹ አይበገሬዎቹ  የሙራጀአ አናብስቶቹ  ለደእዋ ውጣ ውረድ የምትለፉ የወሬኛን ወሬ የማትሰሙ  የጮኸ ቢጮህ ግድ የለላችሁ ውድ  የጦሳ ወንድሞች  የወደፊታች ሀሙስ 8:00 ላይ  ወደ imo መጥታችሁ  ደእዋችሁን   እንድትሰሙና ለልሎችም ሸር እያረጋችሁ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተናችኋል  ....‼️ 🔴የተከበሩት እንቁ ሰለፍያ እህቶቻችን የነ ኸድጃ የነ አኢሻ የነ ኡሙ ሱለይም ወራሾች ገወንድሞቻቸው ድምቀት ለሰለፍያ ደዕዋ ቀኝ እጅ የሆናችሁ እንቁ እህቶቻችን ለሂዝብያ ጩኸት ቦታ የለላችሁ በዚች እንቁ መንሃጅ የፀናችሁ ውዶቹ የጦሳ አናብስት እህቶቻችን ነገ ሀሙስ ፏ ፍክት ብላችሁ ሰመአችሁን ለብሳችሁ ከቀኑ 8:00 ላይ እንድተገኙ ስንል እናንተንም ጠርተናል...🌿 🔻🎤=======≥======≥🎤🔻 🔺🖊መልክት  ለሰለፍዮች  በሙሉ👇 =====================  👌ሊንኩን  በዋስታብም በኤፍ ቢ  በቴሌግራምም በኢሞም  ሸር  ማረግ እና ቢያንስ  1 ሰው   ለ20ሰው  ሊንኩን  ሸር በማረግ እና ይሄን  እድል  እንዳያመልጣቸው   አስተዋፅኦ  ማድረግ  ግድ   ይለናል  ለአባቶቻችን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ለናቶቻችን  ለሙስሊሞች  በሙሉ  ሸር አይረሳ ‼️ 🇸🇦_ማሳሰቢያ_🇸🇦 🖊በፕሮግራሙ ሰአት ሙራጀአ በየ ግሩፑ ፕሮግራም ዘግቶ መቀመጥ ፈፅሞ አይፈቀድም .. 🎤ዳዕዋ  የሚካሄደው  በimo ጦሳ🔻    👇ሸር  👇 ሸር  👇 ሸር  👇ሸር 👇ሸር 🔻የቴሌግራም  ሊንክ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
26
12
+9
هل_يجوز_تكفير_تارك_الصلاة_المعين؟_للشيخ_الفوزانM4A_128K.m4a
56
13
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته 🔻👉መልዕክት ነኝ አንብቡኝ!! 👌👉 ውድድድ የሃይቅ ሰለፍያ ወንድም እህቶች እነሆ ዛሬ ጁሙኣችንን የምንሰግደው በራሳችን የመስገጃ ቦታ ስለሆነ ሁላችሁም ወደ መስገጃ ቦታችሁ በመምጣት ጁሙኣችንን ከሰለፍዮች ጋ እንሰግዳለን ከሂዝብይ ጋ አትተሻሽ የሂዝብያ ቁጥርን አታባዛ ሸሁ በቃ አህባሽ ወንድሞቻችን ናቸው ከሚል አካል ጋ ኧረ ይደብራል ሰለፍያ ነኝ እያልክ አይደል በል ወደ ተግባር ቀይረው አህባሽ በምንንንን መልኩ ወንድምህ ይሆናል በአሏህ አሁን አንተ ቅድሚያ ለተውሂድ ስትል አታፍርም የት ላይ ነው ተውሂድህ ? በዚህ ጉዳይ ላይ እንመጣበታለን ኢንሻ አሏህ ለዛሬ ግን ጁሙኣችንን በቦታችን ቦታችሁ የት ነው ለምትል ወንድም እህቶች ቀቀዋ ሰፈር በመድና መስጅድ ዝቅ ብሎ ከቴሌው ጎን ሰለፍዮችን ያገኛሉ ✍ ወንድማችሁ (የሃይቁ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyahaik
24
14
👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R
24
15
📲 መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም የመጨረሻው ክፍል 13 📮መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 4 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
19
16
📲 መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 12 📮 መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 4 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
17
17
📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 11 📮መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 2 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብረስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
17
18
📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 10 📮መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
14
19
📲 መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 09 📮የመውሊድ ሹቡሀወች ቁጥር 2 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
12
20
📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 08 📮ከመውሊድ ሹቡሀወች ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
13