cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፍትህ

ምን እናግዞት ?

Більше
Ефіопія10 764Мова не вказанаОсвіта88 434
Рекламні дописи
605
Підписники
+224 години
+157 днів
+6730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አዳዲስ አዋጆች በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቁ ዋና ዋና አዋጆች፡- 👉 የኢትዮጵያ የሜዳይ፣ ኒሻን እና ሽልማት አዋጅ 1325/2016 👉 የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1324/2016 👉 የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ቁጥር 1322/2016 👉የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016
Показати все...
የኢትዮጵያ_የሜዳይ_ኒሻን_እና_ሽልማት_አዋጅ_ቁጥር_1325_2016.pdf1.39 MB
የገጠር_መሬት_አስተዳደርና_አጠቃቀም_አዋጅ_ቁጥር_1324_2016.pdf8.51 KB
የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ቁጥር 1322 -2016.pdf1.68 MB
የመኖሪያ_ቤት_ኪራይ_ቁጥጥር_እና_አስተዳደር_አዋጅ_ቁጥር_1320_2016.pdf3.43 MB
African Development Bank Vacancy 2024. Position 1: Driver Education: Hold at least a High School Diploma;Hold a valid driver’s license with a clean track record; Position 2: Program Officer Education: Economics, politics, international relations, rural/development studies, law, management, or related social sciences and interdisciplinary studies; Position 3: Finance and Administrative Officer Education: Accounting, Information Systems, Finance or Business Administration. Membership of an internationally recognized professional accounting body (CA, CPA, ACCA or their equivalents) would be an advantage Position 4: Water & Sanitation Officer Education: Civil Engineering, Water and Sanitation Engineering, Water Resources Engineering, Hydraulic Engineering, or related field with a focus on water security and sanitation How to Apply 👇👇👇 https://shegerjobs.com/2024/06/09/african-development-bank-vacancy/ Daedline : 4/07/2024 G.C
Показати все...
African Development Bank Vacancy - shegerjobs.com

የጋብቻ ውል.pdf0.76 KB
የፍትሐብሔር ክስን ስለማሻሻል የፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 91 በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 91 ላይ እንደተቀመጠው የክሱ መሻሻል ይበልጥ ጉዳዩን የሚያብራራ እና ለትክክለኛ ፍትህ የሚረዳ ከሆነ ፍ/ቤቱ የከሳሽም ክስ ሆነ የተከሳሽ መልስ እንዲሻሻል መፍቀድ ያለበት መሆኑን ይደነግጋል ሆኖም ግን ክሱ እንዲሻሻል በሚፈቅድበት ጊዜ የማሻሻያው ማመልከቻ የክሱን ሁኔታ የሚያብራራና ምክንያታዊ መሆኑን በሚገባ መመርመር ያስፈልጋል፡፡ሆኖም ግን አንድ አንድ ጊዜ ‹‹ለትክክለኛ ፍትህ ›› ምትለዋን ሀረግ ለጥጦ በመተርጎም በክስ ማሻሻል ሰበብ በመጀመሪያ ክስ ያልቀረበን አዲስ ነገር የሚጨመርበት እና ቀድሞ ያልተነሳ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ በተሻሻለው ክስ ተካተው ሲቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ይህ ደግሞ ከድንጋጌው ይዘት እና አላማ ጋር የሚጋጭ እና የፍ/ቤቱን ጊዜ እና ወጪ ከማራዘም በተጨማሪ ጉዳይን በማጓተት በተከራካሪዎች መብትም ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል፡፡ በፍ/ህጉ አንቀጽ 1856፤ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 244 (2)((ረ) እና 245(1) ጣምራ ንባብ መረዳት እንደሚቻለው ተከሰሽ የይርጋ መቃወሚያ በመጀመሪያ መልስ ላይ ያላቀረበ ከሆነ ሆነ ብሎ እንደተዋቸው ያቆጠራል የሚል ይዘት ያለው ሲሆን የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅጽ 6 በሰበር መ/ቁ 20416 እና በቅጽ 21 በሰበር መ/ቁ 104621 ላይ በክስ ማሻሻል ሰበብ የተረሳን የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ በተሻሻለ ክስ ውስጥ አካቶ ማቅረብ እንደማይቻል እና ፍ/ቤቱም ይህንን መቀበል እንደሌለበት አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡ JOIN 👇⚖️ https://t.me/jjuussttiiccee
Показати все...
ፍትህ

ምን እናግዞት ?

👍 1
የኢሰመጉ 40ኛ መደበኛ መግለጫ የኢሰመጉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ምርመራ ግኝቶች ዓመታዊ መግለጫ የኢሰመጉ 40ኛ መደበኛ መግለጫ-ግንቦት 20/2016 ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። https://t.me/ehrcow
Показати все...
የኢሰመጉ 40ኛ መደበኛ መግለጫ.pdf1.61 MB
➡ቼክ ለማስከፈል ስለሚቀርብ ክስ  💦                                                                                  ✴አንድ ሰው በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ የጻፈ ከሆነ በወንጀል ሕግ ቁጥር 693 መሠረት በቼክ ማጭበርበር ወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ድርጊቱ ሆን ተብሎ ወይም በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ የተፈጸመ ከሆነ ቅጣቱ ከአስር አመት የማይበልጥ እስራት ሲሆን ድርጊቱ በቸልተኝነት ከተፈጸመ ደግሞ ከአንድ አመት የማይበልጥ ቀላል እስራት ነው፡፡ ✴በመሆኑም ክፍያ ቼኩን የሰጠው ሰው በወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ነገር ግን ቼክ የተሰጠው ሰው በቼኩ ላይ የተገለጸውን ገንዘብ እንዲከፈለው ለመጠየቅ ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ክስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ✴ቼክ ለማስከፈል የሚቀርብ ክስ እንደ ሌሌች መደበኛ ክሶች የመቀርብ ሳይሆን በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርአት ሕጉ መሠረት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚታይ ነው፡፡ ✴ስለዚህ ቼክ ይከፈለኝ በማለት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚቀርብ ሰው ተከሳሹ የተለየ መከራከሪያ እስካላቀረበ ድረስ ቼኩን ባለ ሂሳቡ መጻፉ ተረጋግጦ እንዲከፈለው የሚወሰን ነው። አለኝ የሚላቸውን ማስረጃዎች የማያያዝ ግዴታ እንደለበት እንደተጠበቀ ሆኖ። ➡ይርጋ💦 እንዲከፈል ==== ቼክ የወጣበት ቀን ከግምት ሳይገባ በቼክ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በሚከተሉት 6 (ስድስት) ወራት ውስጥ እንዲከፈል ባንክ መቅረብ እንዳለበት ህጉ ያስገድዳል። በደረቅ ቼክ ምክንያት ለፍትሐብሄር ክስ ===== በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ ቼኩን የተቀበለው ሰው ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩን ለክፍያ ባንክ ለማቅረብ የተወሰነው ጊዜ ካለፈ ጀምሮ እስከ (6) ስድስት ወር ድረስ ነው፡፡ በመሆኑም ቼክ የተቀበለ ሰው፣ ቼክ ሰጪው ላይ የፍትሀ-ብሄር ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በ 1 (አንድ) ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ለወንጀል ክስ === ስድስት ወር ብቻ
Показати все...
ፍቺ ከፍርድ ቤት ውጭ፡- የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎች አጭር ዳሰሳ በ፦ ተክለኃይማኖት ዳኜ በላይ ይህ ጽሑፍ የሰበር ሰሚ ችሎት በኮ/መ/ቁ 14290፣ በ31891 እና 102662 ጋብቻ ከተፈጸመ በኋላ ለረጅም ጊዜ ተለያይቶ መኖር እና በዚህ ጊዜ ውስጥ ሌላ ጋብቻ መስርቶ መኖር ፍርድ ቤት መቅረብ ሳያስፈልግ ጋብቻውን ለማፍረስ በቂ እንደሆነ የሰጣቸው ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሰበር ችሎቱ ውሳኔዎች ከሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 50(5)፤ አንቀጽ 55 እንዲሁም አንቀጽ 79(3) ጋር የሚቃረን ነው በማለት ሽሯቸዋል። ጸሐፊው የሰበር ውሳኔዎቹን እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን ከቤተሰብ ሕጉ ከሕገ መንግሥቱ እና ከሌሎች አግባብነት ካለቸው ሐሳቦች ጋር በማገናዘብ የራሱን ሐሳብ ያሰፍራል። https://t.me/jjuussttiiccee
Показати все...
ፍትህ

ምን እናግዞት ?

Repost from Ethio Legal Hub
የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የሚደረግ የስጦታ ውል ፎርም (የሰበር መ/ቁ 222326) ============ የስጦታ ውል አዋዋይ ፊት የተደረገ እና ተረጋግጦ የተመዘገበ ከሆነ በልዩ ሁኔታ ፍርድቤቱ በበቂ ምክንያት እንዲስተባበል ካልፈቀደ በስተቀር ውሉ ሙሉ እምነት የሚጣልበት ነው፡፡ የማይንቀሳቀስ ንብረት በስጦታ ሲተላለፍ ውሉ በግልፅ በሚደረግ ኑዛዜ አሰራር ካልተደረገ ፈራሽ እንደሚሆን በፍ/ህ/ቁ 2443 ስር በግልፅ ተቀምጧል፡፡ ግልፅ ኑዛዜን በተመለከተ የፍ/ህ/ቁ 881 እና ተከታዮቹ ላይ እንደተቀመጠው በፅሁፍ መደረግ እንዳለበት፣ ኑዛዜ አድራጊው እና ምስክሮች ባሉበት መነበብ እንዳለበት እንዲሁም በፊርማ መረጋገጥ ያለበት ሲሆን ይህንን ያላሟላ ኑዛዜም ሆነ የስጦታ ውል ፈራሽ እንደሆነ ህጉ ይደነግጋል፡፡ ነገር ግን በሠ/መ/ቁ 193067 ላይ በተሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ኑዛዜው ወይም የስጦታ ውል በህግ ስልጣን በተሰጠው ውል አዋዋይ ፊት የተደረገ እንደሆነ ኑዛዜው ወይም የስጦታ ውሉ በኑዛዜ/ስጦታ አድራጊው እና ምስክሮች ፊት መነበብ ያለበት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ይሀው የማንበብ ስርአት ስለመፈፀሙ በሰነዱ ላይ በግልፅ ባይፃፍም ኑዛዜው ወይም ስጦታ ውሉ ህጋዊ ውጤት ሊኖረው ይገባል በማለት አስገዳጅ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም የስጦታ ውሉ ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት የተደረገ መሆኑ እስከተረጋገጠ ድረስ በስጦታ ውሉ ላይ ሁለት ምስክሮች ከፈረሙ በቂ መሆኑ በፍ/ህ/ቁ 882 ላይ ተደንግጎ እያለ በስጦታ ውል ሰነዱ ላይ አራት ምስክሮች አልፈረሙም በሚል ፈራሽ ሊሆን አይገባም ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ ======= Join us👇👇 https://t.me/ET_Legalhub join our discussion group👇👇 https://t.me/the_Legalhub 👉Facebook👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61556230857972 👉 Tiktok 👇 https://vm.tiktok.com/ZMMEL5E2W/ --------------- ለበለጠ፡ contact us @Lawyer_eleni @Lawyer_elsa @Lawyer_hawi
Показати все...
Dashen Bank would like to invite qualified and competent applicants to apply for the following vacant post. https://t.me/jjuussttiiccee Qualification:  Law Details👇👇👇                       https://shegerjobs.com/2024/06/01/dashen-bank-vacancy-announcement-27/ Deadline: June 9, 2024
Показати все...
ፍትህ

ምን እናግዞት ?

👍 1
★ ለህግ ምሩቃን መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ የስራ ማስታወቂያ {በ0 አመት} ♦Deadline: June 7, 2024 Metemamen MicroFinance Vacancy for Fresh Graduates and qualified applicants. ✅ Position: Attorney I 🔻Experience: No Experience • Salary and Benefits: As per Company scale How to Apply?? 👇👇👇👇 https://effoysira.com/metemamen-microfinance-vacancy-2024/ :
Показати все...
Metemamen Microfinance Vacancy 2024

Latest Job From Metemamen Microfinance, Micro Finance