ሪሳለቱል ሂጃብمعرفة الحجاب☀️
Відкрити в Telegram
ስለ ሂጃብ እና መስፈርቶቹ ማወቅ ያለብን አስተማሪ ትምህርቶች የምንለቅበት ቻናል ነው ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ 👇 @Risaletulhijab_bot ኒቃቤን ስወዳት Join and Share 👇 @Risaletulhijab
Показати більше8 254
Підписники
-624 години
-397 днів
-13030 днів
Архів дописів
Repost from Faiz Digital Store
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 25k Followors
👉 15k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ በሙሉ
☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና
☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ
በዚህ አናግሩን 👇👇
👉@Umu_asiya65
👆በዚህ ኑ
የኔ ሴት አሚንን በይ
ኢማኑ ከወስጡ ሞልቶ ፌቱ ላይ የሚያበራውን
ዱንያ ከእሱ ተርፎ ለሚስኪን የሚሰድቀውን ልበ ሙሉ ባል ይስጥሽ🤌💖
Repost from Faiz Digital Store
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 11k subscribers
👉 8k subscribers
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
Repost from Faiz Digital Store
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
Repost from Faiz Digital Store
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 16k Followors
👉 10k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
Repost from Faiz Digital Store
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 11k subscribers
👉 8k subscribers
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::
Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
😊
قيل
የሴት ልጅ እድሜና የመግሪብ ወቅት አንድ ናቸው !!
ሁለቱም ቶሎ ያመልጣሉ
وأنا أقول
የመግሪብ ወቅት እንዳያመልጥ ተብሎ ያለ ውዱእ አይሰገድም እህቴዋ
ታገሽ
Repost from Faiz Digital Store
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ
👉5k subscribers
👉1.7k subscribers
ለኦንላይን ቁርአን የምትፈልጉ ፍጠኑ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
ሴት ልጅ በተፈጥሯዋ የሚያቀብጣትንባል ትወዳለች...
ባሏ ዘንድ እንዴ ህፃን መሆን መቅበጥ ያምራታል
ልክ በአባቷ ትካሻ ላይ መውጣት መውደቅ እንደሚያምራት ስታገባ ደግሞ በባሏ ትካሻ መውጣት መውረድ መጫወት ያምራታል!!
ያኔ በትካሻህ ስትረማመድ ስትዘል እደት ብትንቀኝ ነው የሷ መጫዋቻ ነኝ እንዴ ብለህ ክብር የተነካ የተዋረድክ መስሎህ እዳትጮህባት አደራ!? በዚህ ጉዳይ እንዴ ህፃን ያደርጋታል ተፈጥሮም ጭምር ስለሆነ በተቻለህ በዚህ ጉዳይ አቅባጭ ባል ሁንላት !!
ኢላሂ!
~ ባንተ ታውቀን ባንተ ከሚያምፁት አታድርገን፣ለሰው ጠቁመን ተቃራኒውን ከሚጓዙ አታድርገን፣ በአፍ ቀርበውህ በተግባር ከሚርቁህ አታድርገን፣ በምላስ ከሚያመልኩህ በልቦና ከሚሸሹህ አታድርገን፣አለባበሣችንን እንዳሳመርክ ዉስጣችንን አሳምርልን!
🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ
☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና
☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ
በዚህ አናግሩን 👇👇
👉@Umu_asiya65
👆በዚህ ኑ
የሴት ልጅ ውበቷ፣
ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ፣
ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ፣
ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ፣
የአላህን ትዕዛዝ ጠብቂው እህቴ፣
ክብሯን እንድትጠብቅ ዱርዬ እንዳይደፋት፣
ባለጌና አጃቢ በሩቅ እንዲፈራትከ፣
ስሟን እንድጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት፣
በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት፣
ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት፣
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት፣
እውቀት ያለው ማነው ከአላህ የበለጠ፣
ስሜቱን ወደደ ብዙ ሰው ቀለጠ፣
የምዕራቡ ባህል እሱ ተመረጠ፣
ነገሩም ሆነና በተገላቢጦሽ፣
አህያ ወደቤቱ ዉሻ ወደ ግጦሽ፣
ሂጃቡን ጣለችው ሌላውን መረጠች ፣
ሁሉም ይመልከተኝ ብላ ተገለጠች፣
ልብልብ እንጨት መስላ ወደ መንገድ ወጣች
በኋላዋ ተክላ የሸይጣን ባንዲራ፣
ወንዱን ፈተነችው ወደቀ መከራ፣
መሸፈኑም ቀረ ሂጃብ አወለቀች፣
በሰባት ቀለም እያሸበረቀች፣
እንደወንድም ሆነች ሱሪም አጠለቀች፣
ራቁቷን ሆና እመስመር ዘለቀች፣
የሰው ልጅ መፍረሱን ይህን አላወቀች፣
የአላህ ግዴታ ምንድን ነው ትዕዛዙ፣
እኛ ባንሰራውስ ምንድን ነው መዘዙ፣
ከሳት አካልሽን ዛሬውኑ አርቂ፣
በቀብር መከራ እንዳትጨነቂ፣
የሰይጣኑን መንገድ በጣሙን አራቂ፣
ውሸት እያወራሽ ሀቅን አደብቂ፣
ዱርዬ ያከበርሽ አሊም አትናቂ፣
የምዕራቡን አለም ተንኮል ተጠንቀቂ፣
ስልጣኔ ብለሽ ልብስ እንዳታወልቂ፣
ለዳማ እንዳይዝሽ ካአሁኑ ጠይቂ፣
የአላህን ትዕዛዝ ጠንቅቀሽ እወቂ፣
እህቴ አደራሽን ሂጃቡን ጠብቂ፣
ገበያ ቢወጣ የተለመጠ ሙዝ፣
በላብ ተጨማልቆ አይጠራ በኩራዝ፣
ቆሻሻ ያለበት ባፈር የሚበረዝ፣
ጅል አለ በሷ ላይ በዋጋ የሚይዝ፣
ዝንብ እያረፈበት የሚቀዋዉ የትም፣
እንዲሁም ብትሰጠኝ አልቀበላትም፣
ተገልጣ የምትሄድ ሂጃቧን አውርዳ፣
የተለወሰ መልስ ልብን ለሚከዳ፣
ማን ይፈልገዋል ለሰው ምን ሊረዳ፣
ኩራትና ጥሜት በልቧ ያለባት፣
ትንሽ የማይመራት ህፃን ልጅ ሲሰድባት፣
ወላጅ አሰዳቢ ብልግና ያለባት፣
አውሬና ዱርዪ የሚጫወትባት፣
የነብዩ ሲራ በልቧ የለባት፣
ለአይን ታስጠላለች እንኳንስ ሊጋቧት፣
ስለዚህ እህቴ ባላውቅም ልምከርሽ፣
የውጮችን መውረስ ተይ ዛሬ ይቅርብሽ፣
አላህን አስታውሺ ሁል ጊዜ በልብሽ፣
የአላህ መልክተኛ ከሰው የተላቁ፣
የጅብሪል ጓደኛ የሚተዋወቁ፣
በስልጣኔና በእውቀት የአላህ መልክተኛ ሁሉንም የሚያውቁ፣
ከልብወለዳቸው የማይደበልቁ፣
ማነው ኩራተኛ ብለው ተጠየቁ፣
ሀዲስ ቁርአንን ሀቅን የሚያርቁ፣
የበላይ ነን ብለው ሰውን የሚንቁ፣
ኩራተኛ እሱ ነው ብለው አሳወቁ፣
ሀቅ የሚከብዳቸው አሉ አንዳንድ ሰዎች፣
መሸፈን ከብዷቸወሰ ሰበብ ፈላጊዎች፣
የሌላውም እምነት ተውቀት በልብ ነው፣
ተሸፈኑ የሚሉት አሁን የመጣ ነው፣
ከእናቶቻችን ብቻ ያገኘነው ፣
ራሷን መጠበቅ እጀበና ላይ ነው፣
ተገልጣ እንዳትቀዳ ትልቅስ ነውር ነው፣
ኩፍታ ከራሷ ላይ ትጠምጥም ብቻ ነው፣
ተሸፈኑ የሚሉት የወሀብያ ነው፣
ላ ኢላሀ ኢላህ ይህ የሚገርም ነው፣
ቁርአን ከአላህ ዘንድ የመጣው አሁን ነው፣
ወሀብያ አክራሪ የሚለየው ማነው፣
ይሄ መከፋፈል የምስጦች ምክር ነው፣
ክርክር የያዘው ከፈጣሪው ጋር ነው፣
ብዙ መዘባረቅ የምላስ ትርፉ ነው፣
የምላስ መድረቅም አይቀርሬ ጉዳይ ነው፣
ዋጋውን ያገኛል አኼራ ቅርብ ነው፣
ይህ ሳይሆን በስተፊት መጠንቀቅ ኸይር ነው፣
እቀብር ሲገቡ ምንድን ሊመልስ ነው፣
ያ ድቅድቅ ጨለማ መብራቱስ ምንድነው፣
ፋኖሱም ሻማውም ኩራዙም ስራ ነው፣
ዛሬ ካለኮሱት ጨለማው ከባድ ነው፣
አህባሽ በሙስሊም ላይ ልፋቱ ብዙ ነው፣
ከአይሁዳ ጋራ መምከሩም ግልፅ ነው፣
ሴት በሱሪ ስትሄድስ ማለትስ ምንድን ነው፣
መብቷን ሊጠብቅ ተቆርቁሮላት ነው፣
እህቴ አሰንዳትሰሚው
ውበትና ጌጥሽ ያንቺ እስልምናሽ ነው፣
የወደደሽ መስሎ ዛሬ ሊቀብርሽ ነው፣
ፊት በጃሂሊያው ሴትልጅ ከነሩኋ ጉድጓድ ስትቀበር፣
ዛሬ አህባሽ ከሚያርደኝ ያው ይሻለኝ ነበር፣
ብዙ ኤኔ አላወራም የነቃ ሰው ይንቃ፣
ወሰላሙ አለይኩም ደቂቃዬ አበቃ።
Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የመግሪብ ሶላት ስንት ረከዓ አለው
Repost from ✨ተዝኪረቱ ቢንት ባባ✨
ከጊዜው የዘገየ ማንኛውም ነገር value የለውም ፍቅርና እንክብካቤ እንዲሁም ይቅርታ.. even ትክክለኛ ውሳኔዎችም ጭምር ጊዜያቸውን ካልጠበቁ ስህተት ነው የሚሆኑት so make your moves on time✍️
@tezkiretu_bint_baba
