uk
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

Відкрити в Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Показати більше
4 784
Підписники
+324 години
+1097 днів
+25930 день
Архів дописів
#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
CSE — ❶ Power
                         |➲| @ASTU_Network

#HalfLife 🚨🔥HALF-LIFE JERSEY COMPETITION WINNER 🏅CSE🎉🎉🎉 🥇CSE 🥈WAR #Halflife_Cup2018 #Jersey_day ©️ ASTU SPORT |➲| @AS
#HalfLife 🚨🔥HALF-LIFE JERSEY COMPETITION WINNER 🏅CSE🎉🎉🎉      🥇CSE      🥈WAR  #Halflife_Cup2018 #Jersey_day ©️ ASTU SPORT |➲| @ASTU_Network

photo content

Ai inside telegram damn 🤖😭 Are we gonna lose our human touch even in daily conversations?💔😭 .

#Telegram_update ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ AI Text Editor ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መ
+5
#Telegram_update ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ AI Text Editor ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መልእክት በምንፅፍበት ጊዜ Translate ማድረግ፣ በተለያዩ Style መፃፍ እና Grammer fix ማድረግ ያስችላል የተባለም ሲሆን የፃፍነውንም text እንደ formal, Short,Tribal,Corp በመሳሰሉ ስታይሎች style ማድረግ እንደሚያስችልም ተገልጿል። ይህንንም feature ለመጠቀም የቴሌግራም መተግበሪያን Update ካደረግን በኋላ 3 እና ከዚያ በላይ መስመር message bar ላይ ስንፅፍ የሚመጣውን የAi ምልክት መንካት። New Features for Polls Pools ላይ እንደ ፎቶ እና ቪድዮ ያሉ medias ወይም location Attach ማድረግ/ማያያዝ፣ Active በሆኑ polls ላይ ምርጫዎችን ሰዎች suggest እንዲያደርጉ ማስቻል፣ምርጫዎቹ ለየሰው random እደምተከተል እንዲኖራቸው ማድረግ የመሳሰሉ features ተካተዋል። Document Scanner on iOS የiOS ቴሌግራም ላይ document scan ማድረግ የሚያስችል feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ attachment menu በመክፈት File የሚለውን መንካት ከዚያም Scan Document የሚለውን መንካት። ©bighabesha_softwares |➲| @ASTU_Network

#Telegram_update ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ AI Text Editor ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መ
#Telegram_update ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ AI Text Editor ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መልእክት በምንፅፍበት ጊዜ Translate ማድረግ፣ በተለያዩ Style መፃፍ እና Grammer fix ማድረግ ያስችላል የተባለም ሲሆን የፃፍነውንም text እንደ formal, Short,Tribal,Corp በመሳሰሉ ስታይሎች style ማድረግ እንደሚያስችልም ተገልጿል። ይህንንም feature ለመጠቀም የቴሌግራም መተግበሪያን Update ካደረግን በኋላ 3 እና ከዚያ በላይ መስመር message bar ላይ ስንፅፍ የሚመጣውን የAi ምልክት መንካት። New Features for Polls Pools ላይ እንደ ፎቶ እና ቪድዮ ያሉ medias ወይም location Attach ማድረግ/ማያያዝ፣ Active በሆኑ polls ላይ ምርጫዎችን ሰዎች suggest እንዲያደርጉ ማስቻል፣ምርጫዎቹ ለየሰው random እደምተከተል እንዲኖራቸው ማድረግ የመሳሰሉ features ተካተዋል። Document Scanner on iOS የiOS ቴሌግራም ላይ document scan ማድረግ የሚያስችል feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ attachment menu በመክፈት File የሚለውን መንካት ከዚያም Scan Document የሚለውን መንካት። ©bighabesha_softwares |➲| @ASTU_Network

የመጀመሪያው የመሬት ምስል‼️ የናሳ አርጤምስ 2 ቡድን ጠፈር ላይ ሆኖ ያነሳቸውን የመጀመሪያውን የመሬት ምስለ አጋርቷል። ይህ ቡድን ከ54 አመታት በኋላ ከቀናት በፊት ወደ ጨረቃ ማቅናቱ የሚታወቅ ሲ
+1
የመጀመሪያው የመሬት ምስል‼️ የናሳ አርጤምስ 2 ቡድን ጠፈር ላይ ሆኖ ያነሳቸውን የመጀመሪያውን የመሬት ምስለ አጋርቷል። ይህ ቡድን ከ54 አመታት በኋላ ከቀናት በፊት ወደ ጨረቃ ማቅናቱ የሚታወቅ ሲሆን ከጠፈር ላይ የመሬትን ምስል ከላይ በሚታየው መልኩ የላከ ሲሆን መሬት ክብ መሆኗን አሳይቷል። CNN (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

በከተማው ባልተለመደ መልኩ ረጃጅም የታክሲ ሰልፎች እየተስተዋሉ ይገኛሉ። Middle East war effect... ⛽💔 .
በከተማው ባልተለመደ መልኩ ረጃጅም የታክሲ ሰልፎች እየተስተዋሉ ይገኛሉ። Middle East war effect... ⛽💔 .

🔥🎮 ASTU HALF-LIFE JERSEY DAY ANNOUNCEMENT 🎮🔥 Get ready, champions of ASTU! The battlefield is set, the teams are ready, a
+7
🔥🎮 ASTU HALF-LIFE JERSEY DAY ANNOUNCEMENT 🎮🔥 Get ready, champions of ASTU! The battlefield is set, the teams are ready, and now it’s time to bring the energy, style, and identity to the next level 💥 👕✨ JERSEY DAY IS HERE! ✨👕 🗓️ Mark your calendars: This Friday, April 3 the campus transforms into a sea of colors, pride, and competition! This is your moment to represent your department with pride, unity, and unmatched vibes. Whether you’re playing, supporting, or just showing up your jersey speaks before you do. ⚡ Why Jersey Day? To showcase team spirit and unity 🤝 To build hype before the tournament 🏟️ To turn the campus into a battlefield of colors 🎨🔥 To let every department stand out and be seen 👀 💣 HALF-LIFE TOURNAMENT VIBES: This isn’t just a game… it’s strategy, teamwork, and pure competition. And Jersey Day is where the story begins. 📸 Don’t forget:Capture your best looks, team moments, and unforgettable energy. This is more than an event, it’s a memory in the making. 🎯 Be loud. Be proud. Be ASTU.

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽
Civil ❸ — ❷ WAR (Water & Arch)
                         |➲| @ASTU_Network

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE የመክፈቻ ጨዋታ 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽
MECH ❹ — ❶ SE
                         |➲| @ASTU_Network

AKZ Wireless Earphone! 🎧 ✅ Bluetooth connectivity ☑️ Quality sound with deep bass ☑️ Neckband 🔋 Excellent battery life ✅ Co
+1
AKZ Wireless Earphone! 🎧 ✅ Bluetooth connectivity ☑️ Quality sound with deep bass ☑️ Neckband 🔋 Excellent battery life ✅ Condition: New packed! 🤗 💰 Price: 1500ETB @Astu_marketplace

AKZ Sports! 🎧 ✅ Bluetooth connectivity ☑ TF card ✅ Quality sound with deep bass ☑️ Neckband 🔋 Excellent battery life ✅ Cond
+1
AKZ Sports! 🎧 ✅ Bluetooth connectivity ☑ TF card ✅ Quality sound with deep bass ☑️ Neckband 🔋 Excellent battery life ✅ Condition: New packed! 🤗 💰 Price: 1600ETB @Astu_marketplace

Samsung Galaxy Buds! 🎧 ☑️ Bluetooth connectivity ✅ LED display ☑ TF card ✅ Quality sound with deep bass 🔋 Excellent battery
+1
Samsung Galaxy Buds! 🎧 ☑️ Bluetooth connectivity ✅ LED display ☑ TF card ✅ Quality sound with deep bass 🔋 Excellent battery life ✅ Condition: New packed! 🤗 💰 Price: 2000ETB @Astu_marketplace

Seriously, what's happening on our university's official Telegram channel? 🤔 There have been many ads lately. 🫢 It's either hacked or something wrong has happened. 🫥 What the heck is with those unofficial and nonstandard ads? 🙄 You can check it @astu_official and come back here to react! 🤭😁 .

Seriously, what's happening on our university's official Telegram channel? There have been many ads lately. It's either hacked or something wrong has happened. What the heck is with those unofficial and nonstandard ads? You can check it @astu_official and come back here to react! 😁 .

#Calendar_Remainder 1. Second Semester Class End [የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ]
➠ May 15/2026 G.C. (Friday) ➥ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም (አርብ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 2. Second Semester Final Exam [የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]
➠ May 18-29/2026 G.C. (Monday - Next Friday) ➥ ግንቦት 10 - 21/2018 ዓ.ም (ሰኞ - ቀጣይ አርብ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 3. Non-graduating students leave from the campus [ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡበት ቀን]
➠ Jun.1/2026 G.C. (Monday) ➥ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (ሰኞ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 4. Graduation Day! 🎓 [የምረቃ ቀን]
➠ June 20/2026 G.C. (Saturday) ➥ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)
©️ ASTU Registrar |➲| @ASTU_Network

ይበለን!😞 የዛሬን አያርገውና የነዳጅ ማደያ ምርቃት ነው ብለን እንደዚህም አድርጎን ነበር ለካ ... lol 😅 .
ይበለን!😞 የዛሬን አያርገውና የነዳጅ ማደያ ምርቃት ነው ብለን እንደዚህም አድርጎን ነበር ለካ ... lol 😅 .

ይበለን!😞 የነዳጅ ማደያ ምርቃት ነው ብለን እንደዚህም አድርጎን ነበር ለካ ... lol 😅 .
ይበለን!😞 የነዳጅ ማደያ ምርቃት ነው ብለን እንደዚህም አድርጎን ነበር ለካ ... lol 😅 .

ሰበር ዜና፦ ከ20 ቀናት በፊት ተደርጎ የነበረው የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ፣ ዛሬም በድጋሚ ተደረገ። የዛሬው ተመን ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ መጋቢት 23 ቀን 201
ሰበር ዜና፦ ከ20 ቀናት በፊት ተደርጎ የነበረው የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ፣ ዛሬም በድጋሚ ተደረገ። የዛሬው ተመን ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ተመን ይፋ አድርጓል። ይህ አዲስ መመሪያ ካለፈው መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ወጥቶ ከነበረው ተመን ጋር ሲነጻጸር በሁሉም የነዳጅ ውጤቶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን ያረጋግጣል። ባለፉት 20 ቀናት ውስጥ የታየው የዋጋ ልዩነት በዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 1. የድሮው ዋጋ (ከ20 ቀናት በፊት - መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም) * ቤንዚን፦ 132.18 ብር * ነጭ ናፍጣ፦ 139.84 ብር * ኬሮሲን፦ 146.14 ብር * ቀላል ጥቁር ናፍጣ፦ 137.03 ብር * ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦ 133.45 ብር * የአውሮፕላን ነዳጅ፦ 145.23 ብር 2. አዲሱ ዋጋ (የዛሬው ተመን - መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም) * ቤንዚን፦ 142.41 ብር (+10.23 ብር ጭማሪ) * ነጭ ናፍጣ፦ 163.09 ብር (+23.25 ብር ጭማሪ) * ኬሮሲን፦ 151.39 ብር (+5.25 ብር ጭማሪ) * ቀላል ጥቁር ናፍጣ፦ 163.98 ብር (+26.95 ብር ጭማሪ) * ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦ 160.68 ብር (+27.23 ብር ጭማሪ) * የአውሮፕላን ነዳጅ፦ 150.48 ብር (+5.25 ብር ጭማሪ) ከላይ ካለው ንጽጽር መረዳት እንደሚቻለው፣ በተለይም በናፍጣ ምርቶች ላይ የታየው ጭማሪ እጅግ ከፍተኛ ነው። በሊትር እስከ 27 ብር ከ23 ሳንቲም የደረሰ ጭማሪ የተመዘገበ ሲሆን፣ ይህም በትራንስፖርት እና በሸቀጦች ዋጋ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ይገመታል። ቤንዚንም በሊትር ከ10 ብር በላይ ጭማሪ የታየበት ሲሆን፣ ይህም ከ20 ቀናት በፊት በ132.18 ብር ይሸጥ የነበረውን ዋጋ ወደ 142.41 ብር ከፍ አድርጎታል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው መመሪያ መሰረት፣ ሁሉም የነዳጅ ማደያዎች ከዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በዚህ አዲስ የዋጋ ተመን ሽያጭ እንዲጀምሩ ታዟል። መመሪያውን በምርት የሚደብቁ ወይም ካለው ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግም ተገልጿል። ©️የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር @Ethionews433 @Ethionews433