uk
Feedback
Bacos site

Bacos site

Відкрити в Telegram

Any Question 👇🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ Film making & photography ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ☄️ Any promotion dm me @bacossite የ Tiktok አካውንታችንን Follow በማረግ እንዲጠቀሙ እንዲያበረታቱን እንጠይቃለን ❤🙏 I want to work with 1x 🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Bacos site

Канал Bacos site (@bacos_site) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 27 893 підписників, посідаючи 4 917 місце в категорії Технології та додатки та 1 213 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 27 893 підписників.

За останніми даними від 17 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -818, а за останні 24 години на 7, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 5.59%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 1.56% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 558 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 435 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 4.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
Any Question 👇🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ Film making & photography ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ☄️ Any promotion dm me @bacossite የ Tiktok አካውንታችንን Follow በማረግ እንዲጠቀሙ እንዲያበረታቱን እንጠይቃለን ❤🙏 I want to work with 1x 🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 18 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

27 893
Підписники
+724 години
-1797 днів
-81830 день
Архів дописів
Голосове повідомлення00:24

ዛሬ ማታ ትልቅ ሽልማት አለን ሞቅ ሞቅ አርጉት በreaction

photo content
+1

ላገኘነዉ ሰዉ USDT ባለመሸጥ እና ባለመግዛት ብራችንን እና ጤናችንን ጥብቅ.
ላገኘነዉ ሰዉ USDT ባለመሸጥ እና ባለመግዛት ብራችንን እና ጤናችንን ጥብቅ.

የፌስቡክ ድንገተኛ መቋረጥ እና ወቅታዊ ሁኔታ‼️ ​ በመላው ዓለም፣ በተለይም በኢትዮጵያ የፌስቡክ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ ቆይቷል። በዚህ መቋረጥ ምክንያት ተጠቃሚዎች ወደ አካውንታቸው መግባት
የፌስቡክ ድንገተኛ መቋረጥ እና ወቅታዊ ሁኔታ‼️ ​ በመላው ዓለም፣ በተለይም በኢትዮጵያ የፌስቡክ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ ቆይቷል። በዚህ መቋረጥ ምክንያት ተጠቃሚዎች ወደ አካውንታቸው መግባት (Log in) መከልከል፣ ገጾችን ማደስ (Refresh) አለማስቻል እና መልዕክቶችን መላክ አለመቻል አጋጥሟቸው ነበር። ​ችግሩ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተ የቴክኒክ ብልሽት ነበር። ከፌስቡክ በተጨማሪ የሜታ ኩባንያ የሆኑት ኢንስታግራም (Instagram) እና ዋትስአፕ (WhatsApp) ላይም ከፊል መቆራረጦች ታይተዋል። አገልግሎቱ በድንገት ሲቋረጥ በርካታ ተጠቃሚዎች "የፌስቡክ አካውንቴ ተጠለፈ (Hack ተደረገ)?" የሚል ስጋት አድሮባቸው የነበረ ቢሆንም፣ ችግሩ ከራሱ ከሜታ ኩባንያ ሰርቨር የመነጨ እንደነበር ታውቋል። ​የኩባንያው የቴክኒክ ባለሙያዎች ባደረጉት አስቸኳይ ጥገና፣ አሁን ላይ ችግሩ ተፈትቶ አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ ወደ ቀድሞ ሁኔታው ተመልሷል። ​⚠️አሁንም ድረስ መተግበሪያው በትክክል እየሰራላችሁ ካልሆነ፣ ስልካችሁን 'Restart' በማድረግ ወይም ከፌስቡክ መተግበሪያው 'Log out' ብላችሁ እንደገና በመግባት መጠቀም ትችላላችሁ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

አፕል (Apple) Siri ን ከ Google Gemini ጋር አዋህዶ ሊያቀርብ ነው! 🍏🤖 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ አጀንዳ የሆነውን እና የሁላችንንም ትኩረት የሳበ ት
አፕል (Apple) Siri Google Gemini ጋር አዋህዶ ሊያቀርብ ነው! 🍏🤖 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ አጀንዳ የሆነውን እና የሁላችንንም ትኩረት የሳበ ትኩስ መረጃ ላካፍላችሁ። በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው ታላቁ የ WWDC 2026 ዝግጅት ላይ፣ አፕል የራሱን የድምፅ ረዳት Siri ሙሉ በሙሉ ከ Google Gemini AI ጋር በማዋሃድ በአዲስ መልክ ሊያቀርበው መሆኑ ተረጋግጧል! ይህ ማለት ለኛ ምን ማለት ነው? ከዚህ በኋላ Siri ተራ ጥያቄዎችን (እንደ አየር ንብረት እና ሰዓት) ከመመለስ አልፎ፣ ረጅም ውይይቶችን ማድረግ የሚችል፣ ውስብስብ መረጃዎችን የሚያዘጋጅ፣ እና ከኢንተርኔት ውጭም (Offline) ቢሆን የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ እጅግ ስማርት የሆነ AI ይሆናል። የስልካችን አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ ሊቀየር ነው! 📱✨  በሌላ በኩል ዛሬ በታይፔ በይፋ በተከፈተው Computex 2026 ታላቅ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ላይ፣ ግዙፍ ኩባንያዎች አዳዲስ የ AI ኮምፒውተሮችን (AI PCs) እና እጅግ ፈጣን የሜሞሪ ቺፖችን እያስተዋወቁ ይገኛሉ። የ AI አብዮት ከሶፍትዌር አልፎ ሃርድዌሩንም ሙሉ በሙሉ እየተቆጣጠረው ነው! ስማርት ቤተሰቦች... ይህ የ Apple እና Google (Gemini) ታሪካዊ ውህደት በስማርት ስልኮቻችን ላይ ምን አይነት ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ታስባላችሁ? አሁንስ አፕል ወደ AI ዓለም በሙሉ ኃይሉ መግባቱ ገበያውን እንዴት ይቀይረዋል? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇 መልካም ስራ ይሁንላችሁ #Apple #Gemini #Siri #WWDC2026 #TechNews #TechPlusET Join @techpluset

🔔ሰላም እንዴት ናችሁ 📣📣 📏በp2p USD መግዛትና መሸጥ ለተቸገራችሁ በጣም አስደሳች ዜና 📌 እንደሚታወቀው አብዛኛው p2p ምትሻሻጡባቸው platform ተዘግቷል ባይናንስን ጨምሮ 📌 ስለዚ
🔔ሰላም እንዴት ናችሁ 📣📣 📏በp2p USD መግዛትና መሸጥ ለተቸገራችሁ በጣም አስደሳች ዜና 📌 እንደሚታወቀው አብዛኛው p2p ምትሻሻጡባቸው platform ተዘግቷል ባይናንስን ጨምሮ 📌 ስለዚህ ይሄን በማስመልከት secure የሆነ p2p platform ልጠቁማችሁ ፕላትፎርሙ Allp2p ይባላል 📏100% ያለምንም ስጋት መገበያየት ትችላላችሁ ✔️በቴሌግራም ውስጥ የሚሰራ የP2P ፕላትፎርም ነው ✔️በዚ Platform ላይ ያለሀሳብ USDT መግዛትም መሸጥም ትችላላቹ 🖥ምን ትጠብቃላቹ Register አርጋቹ Trade አርጉ ለመመዝገብ id እና ከ March በፊት የተከፈተ Binance account ብቻ ነው ሚያስፈልጋቹ
🔗platform Link:  https://t.me/Allp2pbot  💻More info:  http://allp2p.com 📱Telegram Group: https://t.me/allp2p_official


በ2018 usa ውስጥ በተደረገው ጥናት አካውንታቹ ላይ $4210 dollar (700ሺ ብር +) አለማችን ላይ ካሉ 50% ከሚሆኑ ሰዎች በላይ ሀብት አላቹ ማለት ነው😉 እናንተ ስንት አላቹ?🫣
በ2018 usa ውስጥ በተደረገው ጥናት አካውንታቹ ላይ $4210 dollar (700ሺ ብር +) አለማችን ላይ ካሉ 50% ከሚሆኑ ሰዎች በላይ ሀብት አላቹ ማለት ነው😉 እናንተ ስንት አላቹ?🫣

የቴሌግራም ባለቤት pavel durov ከደቂቃዎች በፊት ያጋራው.... 💎 TON’s native currency is becoming Gram. 🤑 Gram was the original name of TON’s
የቴሌግራም ባለቤት pavel durov ከደቂቃዎች በፊት ያጋራው.... 💎 TON’s native currency is becoming Gram. 🤑 Gram was the original name of TON’s currency in the first white paper. 🌱 We’re returning to our roots — and starting a new chapter. ✈️ This rebranding will pave the way for what comes next. ⏳ The transition will take around 3 weeks. 💪 TON remains the name of the blockchain. 💵 This is step 4 of 7 to Make TON Great Again.

🤖 AI መረጃዎቹን ከየት ያገኛል? 📊 በጁን 2025 የተደረገ ጥናት መሰረት፣ ትልልቅ የAI ሞዴሎች (LLMs) በብዛት የሚጠቅሷቸው የኢንተርኔት ምንጮች ይፋ ሆነዋል። 🏆 Top 10 በAI ብዛት
🤖 AI መረጃዎቹን ከየት ያገኛል? 📊 በጁን 2025 የተደረገ ጥናት መሰረት፣ ትልልቅ የAI ሞዴሎች (LLMs) በብዛት የሚጠቅሷቸው የኢንተርኔት ምንጮች ይፋ ሆነዋል። 🏆 Top 10 በAI ብዛት የተጠቀሱ ድረ-ገጾች 🥇 Reddit — 40.1% 🥈 Wikipedia — 26.3% 🥉 YouTube — 23.5% 4️⃣ Google — 23.3% 5️⃣ Yelp — 21.0% 6️⃣ Facebook — 20.0% 7️⃣ Amazon — 18.7% 8️⃣ Tripadvisor — 12.5% 9️⃣ Mapbox — 11.3% 🔟 OpenStreetMap — 11.3% 💡 ይህ ምን ያሳያል? AI ሞዴሎች ለመልሶቻቸው የሚጠቅሱት መረጃ ብዙውን ጊዜ ከሰዎች የተፃፉ ጽሑፎች፣ ውይይቶች፣ ቪዲዮዎች፣ ግምገማዎች እና ክፍት የመረጃ ምንጮች ነው። 🔍 Reddit በ40.1% ከፍተኛውን ድርሻ ይዟል፣ ይህም AI የሰዎችን እውነተኛ ውይይቶች እና አስተያየቶች በጣም እንደሚጠቅስ ያሳያል። ⚠️ አስፈላጊ ማስታወሻ ይህ ግራፍ "AI ከእነዚህ ድረ-ገጾች ብቻ ተማረ" ማለት አይደለም። ይልቁንም AI መልሶች ውስጥ በብዛት የሚጠቀሱ ወይም የሚጠቀሙባቸውን የድረ-ገጽ ምንጮች ያሳያል። 🧠 በአጭሩ፦ AI የሰው ልጆች የፈጠሩትን እውቀት በስፋት በማጥናት እና በመተንተን ነው የሚሰራው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🚀 NovaEx AI - ዕድሉን አሁን ይጠቀሙ! ብዙ ቀደምት አሳዳጊዎች NEX ቶከኖችን መሰብሰብ ጀምረዋል። 💰 ጓደኛ ይጋብዙ = በጓደኛዎ 10,000 NEX ቶከኖችን ያግኙ (እስከ $1,000 USD 💸 ዋጋ ያለው) ጓደኞችዎን ይጋብዙ እና ተጨማሪ ምልክቶችን ያግኙ! 🌐 በማህበረሰቡ ውስጥ ተጨማሪ ሽልማቶች! 🔥 ማህበረሰቡ እየበለፀገ ነው... እስካሁን ተቀላቅለዋል? 👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡ https://m.novaexai.com/register?inviteCode=hce5r5 💬 ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ፡- የገንዘብ ሽልማቶችን ማውጣት ይጀምሩ https://t.me/NovaEx_Ai/255 ⚡️ እንዳያመልጥዎ! የዱዪን የቪዲዮ ትምህርቶችን ይከተሉ https://vt.tiktok.com/ZSxErQT7W/

📝 አሰራሩም በጣም ቀላል ነው። 🏪 መጀመሪያ ቦቱን እንደከፈታችሁ 3 ነፃ Spin ይሰጣችኋል በዚያ ተጫውታችሁ ስትጨርሱ ተጨማሪ 3 Spin ለማግኘት ቻናላቸውን መቀላቀል ነው ሌላ ተጨማሪ Spin ለ
📝 አሰራሩም በጣም ቀላል ነው። 🏪 መጀመሪያ ቦቱን እንደከፈታችሁ 3 ነፃ Spin ይሰጣችኋል በዚያ ተጫውታችሁ ስትጨርሱ ተጨማሪ 3 Spin ለማግኘት ቻናላቸውን መቀላቀል ነው ሌላ ተጨማሪ Spin ለማግኘት ደግሞ ሰዎችን መጋበዝ እና ታስክ መስራት ነው ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ። 🤩🤩🤩🤩🤩🤩 https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=MTg2MDM3NTYzOV8x ❗️❗️❗️❗️❗️ 1$ ሰርታችሁ ስጨርሱ account ቀይሩ

Security tip 🛑 የእርስዎ ኢሜይል ወይም ፓስወርድ በሀከሮች እጅ ወድቆ እንደሆነ ለማወቅና ለመከላከል እነዚህን 3 እርምጃዎች ይውሰዱ፦ ✅ 1. "Have I Been Pwned" መጠቀም፦ ይህ ዌ
Security tip
🛑 የእርስዎ ኢሜይል ወይም ፓስወርድ በሀከሮች እጅ ወድቆ እንደሆነ ለማወቅና ለመከላከል እነዚህን 3 እርምጃዎች ይውሰዱ፦ ✅ 1. "Have I Been Pwned" መጠቀም፦ ይህ ዌብሳይት በዓለም ዙሪያ የተሰረቁ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ኢሜይሎችን መረጃ የያዘ ነው። 👉 haveibeenpwned.com ውስጥ ይግቡና ኢሜይልዎን ያስገቡ። "Oh no — pwned!" የሚል ቀይ ምልክት ከመጣ፣ ኢሜይልዎ በሆነ ወቅት ተሰርቆ የነበረ መሆኑን ያሳያል። ወዲያውኑ ፓስወርድዎን መቀየር አለብዎት! 2. Google One Dark Web Report፦ ጎግል ራሱ የእርስዎ መረጃ በ Dark Web ላይ ከተገኘ መልዕክት እንዲልክላችሁ ማድረግ ይቻላል። የጎግል አካውንታችሁ ውስጥ "Security" -> "Run a safety check" የሚለውን በመጫን ሪፖርቱን ማየት ትችላላችሁ። 3. ለማንኛውም ዌብሳይት አንድ አይነት ፓስወርድ አይጠቀሙ (አንዱ ከተሰረቀ ሌላው እንዳይነካ)። 💡 ሁልጊዜ Two-Factor Authentication (2FA) ያብሩ። ይህ ቢኖር ፓስወርዳችሁ ቢሰረቅ እንኳን ሌባው ሊገባባችሁ አይችልም። ⚠️ ማሳሰቢያ፦ Dark Web መግባት በራሱ አደገኛ ነው። ያለ ጥንቃቄና ያለ "Tor Browser" ለመግባት መሞከር ስልክዎ ላይ ቫይረስ እንዲገባ መንገድ ይከፍታል። እውቀቱ ይኑራችሁ እንጂ በሩን ባትከፍቱት ይመረጣል! ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

በቀላሉ $1,500 የሚያወጡ 5,000 VERV Tokens በነፃ ማግኘት ይፈልጋሉ? 👉 App Download Link: https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk 👉 Invitation Code Here: LPQ0YJ (Note: You need to replace this with your own invitation code) 👉 Bind my invitation code to receive a free airdrop of 5000 SVERV tokens, worth $1500. 👉 Official Website Link: https://www.verivault-chain.com/ KWTCN Wallet Official Community: ✅ Telegram Official Group: https://t.me/VeriVaultNetworks ✅ Telegram Official Channel: https://t.me/VeriVaultNetworks1 (👆👆👆Join the group to get the latest news on KWTCN Wallet community and SVERV unlocking👆👆👆)

💰 አስደሳች ዜና 1xbet ከፍተኛ ቦነስ አዘጋጅቶላቹሀል 1️⃣2️⃣3️⃣ ☑️ እየተወራረዱ መሸለም ይፈልጋሉ ? ከፍተኛ ቦነስ ማግኘት ይፈልጋሉ ? አሁኑኑ ይህን ወሳኝ እድል ይጠቀሙ🌟 ☑️ቤቲንግ ለ
💰 አስደሳች ዜና 1xbet ከፍተኛ ቦነስ አዘጋጅቶላቹሀል 1️⃣2️⃣3️⃣ ☑️ እየተወራረዱ መሸለም ይፈልጋሉ ? ከፍተኛ ቦነስ ማግኘት ይፈልጋሉ ? አሁኑኑ ይህን ወሳኝ እድል ይጠቀሙ🌟 ☑️ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህ ትልቅ ዜና ነው ፈጣን withdrew ፈጠን Deposit ያለው አሁን ላይ ብቻኛው አስደናቂው ተቋም 1xbet እናተን ለመሸለም ተዘጋጅቷል። ☑️ ከታች ባለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተጠቅማቹ ስመዘገቡ እና Deposit ስታረጉ ከፍተኛ ቦነስ ታገኛላቹ እንዲሁም ልዩ ስጦታ ታገኛላቹ Reg LINK➡️ ፦ https://tinyurl.com/mry24mfk promot code➡️ ፦ BCSS98 💰 በትንሽ Deposit ትልቅ ገንዘብ ያግኙ ጊዜ አያባክኑ ይህን ወሳኝ እድል ይጠቀሙ✌️

Голосове повідомлення00:32

Голосове повідомлення00:21

photo content