cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

MindSpark

𝐈𝐆𝐍𝐈𝐓𝐄 𝐘𝐎𝐔𝐑 𝐂𝐔𝐑𝐈𝐎𝐒𝐈𝐓𝐘 🔥 🅙🅞🅘🅝 🅤🅢

Більше
Ефіопія10 949Англійська193 875Освіта88 310
Рекламні дописи
720
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የእረፍት ጊዜዎን እንዴት እያሳለፉ ነው? 🙋Anonymous voting
  • Reading for next semester📝
  • Movie 🍟
  • Umm Nothing just indihu
  • Oww Tiktok 😆
  • Emm Just Other stuffs
  • Sleeping 😚 ow how sweet
0 votes
Exciting news!🚀✈️ According to the university president, Jemal Abafita (PhD) , Jimma University is expanding its academic offerings by introducing new programs in aviation science and aerospace engineering. Two of these programs are set to begin next semester. @ju_hub
Показати все...
👍 2
🤔 Magic? 👽
Показати все...
🤔 2
ስማኝማ Sparky እነ አቶ እገሌ ፣ እነ እንጅነር  እንትና እና እነ ዶክተር ማናቸው  ትምህርት ለምን🫥 ብለው ስያወሩ ከሰማህ ጠርጥር and ignore it ግን አክብራቸው።  ይኸውልህ እኛ ያልገባን፣ እነሱ የገባቸው ብዙ ነገር ይኖር ይሆናል ግን ደግሞ እኛ ባልገባን ነገር እንቀጥል። የገባቸው ነገር ምናልባት ያልገባቸው ቢሆንስ?( ሄይ Sunday Article ምናምን እያልክ ፍልስፍና ውስጥ አታስገባን 🧐) እናማ አንዳንድ Youtubers🤨  እንዴ ምን ዩትዩበሩ ራሱ ጠቅላይ ምንስቴር ጭምር ነው እንጂ(Man ፖለቲካ አታነካካን  🥺)   የAcademic Sytem ማጥላላት ነገር እንሰማለን። አዎ Academic System ችግር ይኖረው ይሆናል ግን እኛ Academic Sytemን ከእነ ችግሩም ብሆን እንፈልገዋለን። በቃ እንማራለን እንቀጥላለን። እናማ formulawu እንዲህ ነው የሆነ ቦታ ይደርሱና ያንተን path ልክ እንዳልሆነ እንድታስብ ያደርጋሉ። Bro ላሽ ማለት ያዋጣል። ዝም ብለህ ባለህበት የAcademic Path ትቀጥልና ወይ እንደነሱ ትምህርት ምናምን ለምን?ትላለህ ወይም አይ አይ ህዝቤ ትውልዴ ይማር ብለህ ታወራለህ። ግን ትልቁ ነገር ዝም ብለህ መማር ነው። (Man ግን አንብበሽ React ሳታደርግ ሳትኮሚቺ 🙄 ) ወይስ React and comment ላደረጉት የ59.67 mobile Card እንሸልም ምናምን ብለን እንሰክስ🤔😀 ይመቻችሁ🫶 በሌላ Sunday Article ብቅ እስክንል Have a good ችከላ ለቸካዮቹ👊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Mindspark Presents © MindSpark @mindsparketh
Показати все...
👍 16 5😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#SundayArticle ......ጠርጥር and ignore it.....👩‍🦲 ⏱ Sunday ማታ 1:37 🤷‍♂ይጠይቁ ↗️ያጋሩ 🤝ይደግፉ @mindsparketh
Показати все...
👍 2🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 1
#SundayArticle ....Bro ትችላለህ..... 🙃 ስንቶቻችሁ Motivational speech ታዳምጣላችሁ? በጠዋት ተነስ ፍትህን ታጠብ  ራስህን አትስማ ምናምን? ብሮ አልገባሽም act of business አንደሆነ።  ተው እንጂ Motivational speech ለኔ ጠቅሞኛል ካልክ አዎ exaggrated እና transient  ሆነ እንጂ አይጠቅምም አይደለም። ግን Motivational Speeker መብዛት በMotivational Speech የተለወጡ ሰዎች ምስክርነትም እንድሁ ብበዛ መልካም ነበር። አትስሙ አላልንም።  አንድን ኳስ በ30 degree ተራራ spontaneously እንድሄድ  አይነት መሰል ከሆነ ግን የPhysics ህግ መጣስ ይሆናል 🫤 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Mindspark presents @mindsparketh
Показати все...
👍 4
#SundayArticle ....Bro ትችላለህ..... 🙃 ስንቶቻችሁ Motivational speech ታዳምጣላችሁ? በጠዋት ተነስ ፍትህን ታጠብ  ራስህን አትስማ ምናምን? ብሮ አልገባሽም act of business አንደሆነ።  ተው እንጂ Motivational speech ለኔ ጠቅሞኛል ካልክ አዎ exxagrated እና transient  ሆነ እንጂ አይጠቅምም አይደለም። ግን Motivational Speeker መብዛት በMotivational Speech የተለወጡ ሰዎች ምስክርነትም እንድሁ ብበዛ act of business ይጠናከርላቸው ነበር። አትስሙ አላልንም።  ኩዋስን በ30 degree ተራራ spontaneously እንድሄድ  አይነት መሰል ከሆነ ግን የPhysics ህግ መጣስ ይሆናል 🫤 Mindspark presents
Показати все...
👍 2😁 1
Do u wanna be content creator on MindSpark? Apply @Dr_mindspark
Показати все...
🙌 Beloved Sparkies እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ። 🌙 Eid Mubarek!
Показати все...
🥰 9
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.