uk
Feedback
4-3-3 ስፖርት አማርኛ

4-3-3 ስፖርት አማርኛ

Відкрити в Telegram

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 4-3-3 ስፖርት አማርኛ

Канал 4-3-3 ስፖርት አማርኛ (@amharic_sport) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 953 підписників, посідаючи 10 138 місце в категорії Технології та додатки та 2 802 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 953 підписників.

За останніми даними від 26 серпня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 1 935, а за останні 24 години на -84, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 9.14%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.38% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 093 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 643 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 12.

📝 Опис та контентна політика

Опис каналу не надано.

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 27 серпня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

11 953
Підписники
-8424 години
-7877 днів
+1 93530 день
Архів дописів
🚨𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 ቡሩኖ ፈርናዴዝ የ2025/26 የPFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች አሸንፏል

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ1ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀቀ ⚽️ፉልሃም 2-3 ቼልሲ⚽️  ⚽️ኪንግ ⚽️ጃኦ ፔድሮ  ⚽️ጋርሲያ ⚽️ ሮጀርስ  ⚽️ ፓልመር

photo content

አለን ወደ ማን ሲቲ
አለን ወደ ማን ሲቲ

🇪🇸 የ2ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ! ⏰ ተጠናቀቀ እልቼ 0-5 ባርሴሎና
🇪🇸 የ2ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !             ⏰ ተጠናቀቀ      እልቼ 0-5 ባርሴሎና

ንኩንኩ ወደ ሊብዢንግ HERE WE GO ( Fabrizio Romano )
ንኩንኩ ወደ ሊብዢንግ HERE WE GO ( Fabrizio Romano )

Share for give away✔️

የባርሴሎና አሰላለፍ @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic
የባርሴሎና አሰላለፍ @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic

ዛሬ የተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት ማን ሲቲ 2-1 ቦርንማውዝ ብራይተን 4-0 አስቶን ቪላ ሊቨርፑል 2-2 ኒውካስትል

photo content
+1

ሳላህና ፋቢኒዮ በ ትራብዞንስፖርት ድጋሚ ይገናኛሉ❤️ @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic
ሳላህና ፋቢኒዮ በ ትራብዞንስፖርት ድጋሚ ይገናኛሉ❤️ @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic

ፋቢኒዮ ወደ ትራብዞንስፖርት HERE WE GO [FabrizioRomano] @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic
ፋቢኒዮ ወደ ትራብዞንስፖርት HERE WE GO [FabrizioRomano] @sport_amharic @sport_amharic @sport_amharic

photo content

photo content

ሌላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ አይኖርም ! ማንችስተር ዩናይትድ ከካርሎስ ባሌባ ዝውውር በኃላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ እንደማይኖር ዴቪድ ኦርንስቲን ገልጿል። "እኔ አሁን ላይ ዩናይትድ ትልቅ ስም ያለው
ሌላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ አይኖርም ! ማንችስተር ዩናይትድ ከካርሎስ ባሌባ ዝውውር በኃላ ትልቅ ስም ያለው ፈራሚ እንደማይኖር ዴቪድ ኦርንስቲን ገልጿል። "እኔ አሁን ላይ ዩናይትድ ትልቅ ስም ያለው ተጫዋች ያስፈርማል ብዬ አልጠብቅም " ያለው ዴቪድ " አዋጪ ስምምነት ከተገኘ የግራ ፉልባክ ያመጣሉ " ብሏል። "የግራ ፉልባክ ቦታውን እየተመለከቱት ነው ፤ ለዚህም ነው በሊዊስ ስኬሊ ላይ ፍላጎት አሳይተው የነበረው " "ሆኖም አርሰናሎች ለተጫዋቹ ዝውውር የጠየቁት ዋጋ ከፍተኛ በመሆኑ ያንን ዝውውር ገታ አድርገው ፊታቸውን ወደ ባሌባ ዝውውር ያደረጉት" ብሏል

# OFFICIAL ቼልሲ ማማዱ ሳርን ለገበያ ለማቅረብ ወስኗል፣ እናም ለሽያጭ ቀርቧል። ከፈላጊ ክለቦች ጋር ውይይቶቹ በመካሄድ ላይ ናቸው። (sachatavolieri) #CFC SHERE @blue_spo
# OFFICIAL ቼልሲ ማማዱ ሳርን ለገበያ ለማቅረብ ወስኗል፣ እናም ለሽያጭ ቀርቧል። ከፈላጊ ክለቦች ጋር ውይይቶቹ በመካሄድ ላይ ናቸው። (sachatavolieri) #CFC SHERE @blue_sport

አትሌቲኮ ማድሪድ በላሊጋ የመክፈቻ ጨዋታቸው ማላጋን 2 ለ 0 አሸንፈዋል። ጎሎቹን አዲስ ፈራሚው ሊ ካንግ ኢን እና አሌክስ ባኤና አስቆጥረዋል።
አትሌቲኮ ማድሪድ በላሊጋ የመክፈቻ ጨዋታቸው ማላጋን 2 ለ 0 አሸንፈዋል። ጎሎቹን አዲስ ፈራሚው ሊ ካንግ ኢን እና አሌክስ ባኤና አስቆጥረዋል።

🚨 ክርስትያል ፓላስ አክስል ዲሳሲን በውሰት ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ተስማምተዋል። አሁን ከተጫዋቹ ጋር እየተነጋገሩ ነው።
🚨 ክርስትያል ፓላስ አክስል ዲሳሲን በውሰት ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ተስማምተዋል። አሁን ከተጫዋቹ ጋር እየተነጋገሩ ነው።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ ነሐሴ 13/2018
+6
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ ነሐሴ 13/2018

🔥 አስደሳች ዜና ከ 𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮 𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤 🎯 @𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤8_𝙗𝙤𝙩 ​🎁 በየቀኑ ከ 3:00-4:00 ሰአት ትልቁ የጃክፖት (Jackpot) ዕጣ ይወጣል የዚ
🔥 አስደሳች ዜና ከ 𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮 𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤 🎯                      @𝙡𝙪𝙘𝙠𝙮𝙗𝙞𝙣𝙜𝙤8_𝙗𝙤𝙩 ​🎁 በየቀኑ ከ 3:00-4:00 ሰአት ትልቁ የጃክፖት (Jackpot) ዕጣ ይወጣል የዚ እድል ተካፋይ ይሁኑ! 💰 ዕድልዎን ይሞክሩ፣ ይዝናኑ፣ ትልቅ ሽልማት አሸንፈው ይውጡ! 🎉🎉 ​✨ ለምን Lucky Bingo? ✅ ፈጣን እና አስተማማኝ ክፍያ ✅ ለመጫወት በጣም ቀላል ✅ በቀጥታ በቴሌግራምዎ ✨ ፈጣን ዲፖዚት ዊዝድሮ Diposit/withdraw ✅ መጀመርያ ለሚመዘገቡ የ 15ብር Bonus ✅1 ሰዉ ሲጋብዙ የ 5 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ ​ 📢 ትርፍ ጊዜዎን ወደ አሸናፊነት ለመቀየር 1 ደቂቃ ብቻ ይበቃዎታል! ⚡️ ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጫወቱ! ​👇 አሁኑኑ ለመጫወት ታች ያለውን ቁልፍ ይጫኑ! ለመጫወት ፦ @LUCKYBINGO8_BOT