- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች የተለያዩ ቂርዓቶች፣ነሲሀዎች፣ሙሀደራዎች ና 4) የተለያዩ ፁሁፎች ፣እንድሁም የአረበኛ ሙሀደራዎች ፣ቂርዓቶች፣በአላህ ፍቃድ የሚለቀቁ ይሆናል። @Sunnnahcom ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
የምንሰጣቸው ህክምና🔋💬📖ከሸርክና ከቢድዓ በፀዳ መልኩ ፡- 🔋🚥 ለሲህር (ለድግምት) 🔋🚥 ለቡዳ (ለአይነናስ) 🔋🚥 ለጅን 🔋🚥 ለአውድቅ(ለሚጥል በሽታ) 🔋🚥 ለዛር 🔋🚥 ለጭንቀትና 🔋🚥 ለስንፈተ ወሲብ 🔋🚥 በህክምና ላልዳነ፦ ራስ ምታት፣ ልብ፣ጨጓራ ፣ኩላሊት... 🔋🚥 ለእንቅልፍ ማጣት 🔋🚥 ለከፍተኛ ፍርሃት ና ቅዠት(ቅብዥር) 🔋🚥 ለአዕምሮ በሽታ 🔋🚥 ለፓራላይዝ 🔋🚥 ለሰውነት እብጠትና 🔋🚥 ለሌሎችም ተያያዥ በሽታዎች
የተሟላ የቤት ለቤት አገልግሎት እንሰጣለን
የቤት ለቤት አገልግሎት የምንሰጥባቸው አከባቢዎች🔋🔋🚥💬 አዲስ አበባ ከተማና አጠቃላይ ሸገር ሱቲ እንድሁም ቅርብ በሆነ ከተማዎች ለምሳሌ አዳማ ፣ሰንዳፋ ፣ጫጫ ፣ደብረ ብርሀን ፣ቢሾፍቱ ፣ዱከም፣ ሞጆ፣ደብረ ዘይት፣ቡታጂራ፣ወራቤ፣ቅበትና ሌሎችም ቅርብ በሆኑ ከተማዎች አድራሻ፦ በአካል መጥተው መታከም ከፈለጉ 👇👇👇
አዲስ አበባ (ፉሪ) ፋሚሊ ሞል {FAMILY MALL} ህንፃ ሶስተኛ ፎቅለበለጠ መረጃ: —⬇️ይደውሉ⬇️ ☎️ስልክ ፦ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 💬🔋ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካላችሁ በ👉 @Sunnnahcom ጠቁሙን። 💬👉 ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ JOIN እያላችሁ ገባ ገባ በሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችንም ሼር እናድርገው ኢን ሻ አላህ
የቴሌግራም አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 https://t.me/Halalruqafuri8800
የፌስቡክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 https://www.facebook.com/groups/487533307120721/permalink/487533343787384/
የዋትስ አፕ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/EL1E9nLNB37A3BVhTO8rnT
የቲክቶክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 http://tiktok.com/@ansiman6784
ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"
ወንድነት "ወንድ እኮ ነኝ !"ብሎ መፎከርም አይደለም።
💬👉 ወንድነት ሴትን ልጅ መምታት አይደለም።
💬👉 ወንድነት ሴትን ልጅ ማስለቀስ አይደለም ።
💬👉 ወንድነት ሀሳቧን መናቅ በአስተያየቷ መሳቅ አይደለም ።
💬👉ወንድነት በሴት ልጅ ሞራልና ክብር ላይ መረማመድ አይደለም።
🔋🧨💬 አካሏን አትስበር፣ ሞራሏን አታክስም፣ ህልሟን አትቅጭ፣ጊዜዋን አትግደል ...አደራ ተንከባከባት.....
💬💬🧨 በኋላ ታሪኳ አታነውራት፣በቤተሰቦቿ አትውቀሳት፣በትምህርት ደረጃዋ አትናቃት፣በትንሽ ትልቁ አትስደባት ....እሷን በሷነቷ ተቀበላት ለተሰባሪዋ እዘንላት!!
https://t.me/sunnahlight8800ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች የተለያዩ ቂርዓቶች፣ነሲሀዎች፣ሙሀደራዎች ና 4) የተለያዩ ፁሁፎች ፣እንድሁም የአረበኛ ሙሀደራዎች ፣ቂርዓቶች፣በአላህ ፍቃድ የሚለቀቁ ይሆናል። @Sunnnahcom ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
አስተሳሰቡ፣ አመለካከቱና ተስፋው ከአላህ የራቀ ሆነው ይቀራሉ።🔋🧨 ወደ እርሱ መቅረብ፣ የእርሱን ውዴታ ማግኘት፣ እርሱን ማወሳት፣ ያ በጐ የዋለለትን ተወዳጅ ሙሉ ውዴታን እንደሚወደው ማውሳት ነው፡፡ 💬🧨 ያ ሰውነቱ በውዴታ የተሞላ የሆነና እርሱን ከማውሳት ዞር ማለትን የማይችል የሆነው፤ ነፍሱም እርሱን ከመወደድ ዞር የማትለውን እንደማውሳት ነው፡፡ 💬👉 ነገሩ እንዲህ ከሆነ ነፍሱን የሃሳብ ቤት ማድረግን እንዴት ይወዳል፤ እንዲሁም እርሱን እንዲበቀለውና በእርሱ ላይ እንዲያስተናብር ልቡን ለድንበር አላፊው ምቀኛ እንዴት ያሳምራል!? 💬🧨🚥
ቀልቡ ባዶ የሆነ የአላህ ውዴታና ክብር ያልሰፈነበተና ውዴታውን ያልፈለገ ልብ እንጂ ማንም የማይችለው ነው፡፡
💬🚥👉 እንደውም እንዲህ አይነት
ቅዠት የነካውና ከውጭ በበሩ ያለፈ
እንደሆነ የልቡ ጠባቂ ይጠራዋል፡፡
💈🧨💬 አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ) ስለጠላቱ ኢብሊስ ሲናገር እንዲህ ይላል፡-
﴿قالَ فَبِعِزَّتِكَ لَأُغوِيَنَّهُم أَجمَعينَإِلّا عِبادَكَ مِنهُمُ المُخلَصينَ﴾ ص: ٨٢ - ٨٣
💬👉 “እርሱም አለ በአሸናፊነትህ ይሁንብኝ በመላ አሳስታቸዋለሁ ከእነርሱ ምርጥ የሆኑት ባሮችህ ሲቀር” (ሷድ 82-83)
💬📖👉 በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፡-
﴿إِنَّ عِبادي لَيسَ لَكَ عَلَيهِم سُلطانٌ إِلّا مَنِ اتَّبَعَكَ مِنَ الغاوينَ﴾ الحجر: ٤٢
💬💬📖👉 “እነሆ ባሮቼ በእነርሱ ላይ ለአንተ ስልጣን የለህም ከጠማሚዎቹ የተከለህ ሰው ብቻ ሲቀር” (አል ሂጅር 42)
በሌላም አንቀፅ ላይ አላህ እንዲህ ይላል፡-💬💬👈 ﴿إِنَّهُ لَيسَ لَهُ سُلطانٌ عَلَى الَّذينَ آمَنوا وَعَلى رَبِّهِم يَتَوَكَّلونَإِنَّما سُلطانُهُ عَلَى الَّذينَ يَتَوَلَّونَهُ وَالَّذينَ هُم بِهِ مُشرِكونَ﴾ النحل: ٩٩ - ١٠٠ 💬👇
‹‹እርሱ በእነዚያ ባመኑትና በጌታቸው ላይ በሚጠጉት ላይ ለእርሱ ስልጣን የለውምና፡፡ ስልጣኑ በእነዚያ በሚታዘዙት ላይና በእነዚያም እነርሱ በእርሱ (ምክንያት) አጋሪዎች በኾኑት ላይ ብቻ ነው፡፡›› (አል ነህል 99-1ዐዐ) 💬👉 አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓለ ) እውነተኛውን ዩሱፍ አስመልክቶ እንዲህ ይላል፡- ﴿وَلَقَد هَمَّت بِهِ وَهَمَّ بِها لَولا أَن رَأى بُرهانَ رَبِّهِ كَذلِكَ لِنَصرِفَ عَنهُ السّوءَ وَالفَحشاءَ إِنَّهُ مِن عِبادِنَا المُخلَصينَ﴾ يوسف: ٢٤ “እንደዚሁ መጥፎ ነገርንና ሀጢአትን ከእርሱ ላይ ልንመልስለት (አስረጃችንን አሳየነው) እርሱ ከተመረጡት ባሮቻችን ነውና፡፡” (ዩሱፍ 24) 💬👉በዚህ ምሽግ ውስጥ የገባ ምንኛ የታደለ ነው፡፡ ወደዚህ ምሽግ የተጠጋና በእርሱ የከለለ ምንም ፍራቻ የለበትም፡፡ ወደ እርሱ የተጠጋ ኪሳራ የለበትም እንዲሁም ጠላቱ ወ እርሱ ለመቅረብ አይከጅልም፡፡ 💬🚥👉 ክፍል ሀያ አንድ ------------------ይቀጥላል 💬🔋ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካላችሁ በ👉 @Sunnnahcom ጠቁሙን። 💬👉 ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ JOIN እያላችሁ ገባ ገባ በሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችንም ሼር እናድርገው ኢን ሻ አላህ
የቴሌግራም አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 https://t.me/Halalruqafuri8800
የፌስቡክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 https://www.facebook.com/groups/487533307120721/permalink/487533343787384/
የዋትስ አፕ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/EL1E9nLNB37A3BVhTO8rnT
የቲክቶክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ👇👇👇 http://tiktok.com/@ansiman6784
ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.