cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Al-islamu Nuurun

🌠በዝህ ቻናል ላይ:- 👉ቁርኣናዊ መልአክቶችን፣ 👉የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ጣፋጭ ሀዲሶች፣ 👉እንዲሁም የሰሓቦችና የኡለሞች ንግግር እና 👉የተለያዩ ጠቃሚ ምክሮችን በአንድ ቦታ ታገኛላቹህ። ➡የተለያዩ ሐሳብ ለማቅረብ 👉 @AlislamuNuurun2 👉 በዩቲዩብ ገፃችን ተከተሉን 👇 https://www.youtube.com/@Hasan_Tube_Official

Більше
Рекламні дописи
232
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🌹[ٱلَّذِينَ صَبَرُوا۟ وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ] 🌹ትርጉም:-[(እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡] Surah Al-Ankabut (العنكبوت) verses: 59 👍በTelegram @Al_islamu_Nuurun 👍በ ዩቲዩብ Subscribe አድርጉ https://www.youtube.com/@Hasan_Tube_Official
Показати все...
1
Показати все...

👍 1
ለእየሱስ ባሪያዎች! ~ የመሲህ ባሮች ሆይ አንድ ጥያቄ አለን የተረዳው ካለ መልሱን እንሻለን ጌታ ግፍ አቅቶት ሰዎች ከገደሉት አለቀ አከተመ የታል አምላክነት?! ሰዎች የሰሩትን በሱ ላይ ሲያደርሱ ጌታ ግብራቸውን ፈቅዶ ነው በራሱ? እንዲያ ከሆነማ ምንኛ ታደሉ?! ፍቅሩን ይቸራሉ ፈቃዱን ሲሞሉ። ባደረሱት ሁሉ አልፎ ከተከፋ እንግዲህ ምን ይባል? ሀይሉ ከኮሰሰ ሀይላቸው ከሰፋ?! ግን እንጠይቃለን ለመልስ አትንፈጉ ማለባበስ ይቅር ይመለስ በወጉ ፈጣሪዋን አጥታ ዐለም ስትዋትት ሰው ወደ ማን ነበር የሚያስበው ፀሎት? ፍጡር ፈጣሪውን ካፈር ሲያደባየው ሰባቱን ሰማያት ማነበር ያቆየው? ምስማር ተቸንክሮ ሲያሸልብ ፈጣሪ ዓለም ቀርታ ነበር ያለ አስተናባሪ? የሰማይ መላእክት ምንኛ ለገሙ?! እጁ ተቸንክሮ ዋይታውን ሲሰሙ? እንጨቱም ታምር ነው አቅሙ መቋቋሙ አምላክ ያክል ነገር ችሎ መሸከሙ ስለቱስ ጭቃኔው ብረቱ ምስማሩ አካሉን ሰንጥቆ ስቃይ ማሳደሩ ጉድ በሉ እሄን ጌታ በአይሁድ የሚረታ ማጅራቱን ታንቆ ታስሮ የሚመታ ኋላስ ራሱ ነቃ ከሞት አንሰራራ ወይስ ጌታ አገኘ ህይወት የሚዘራ?! ጉድ በሉ ለቀብር ጌታ አቅፎ ለያዘ የባሰም ሆድ አለ አምላክ ያረገዘ ዘጠኝ ወር ታሽጎ ሲኖር በጨለማ ሐይድ እየተጋተ ደም እየተጠማ ብልት ቀዶ ወጣ አቡሻ ህፃኑ አፉን ለጡት ከፍቶ አቤት ማሳዘኑ! አስቡ እሄን አምላክ ሲጠጣ ሲበላ ከዚያም ያስገባውን ሲያስወጣ በሌላ ጌታዬ ከፍ አለ ከነሳራ ቅጥፈት ሁሉም ይጠየቃል ለቀባጠረበት የመስቀል ባሮች ሆይ! ግራ ገባኝ እኔ ያሽቀነጠረው ሰው ፅድቅ ነው ኩነኔ ማቃጠል ሰባብሮ ፈቃጁን ጨምሮ ህሊና ከዚህ ውጭ ይፈርዳል አምርሮ? አምላክ አቅም አንሶት ለተጠፈረበት ሰብሮ እንደማቃጠል ጭራሹን አምሎኮት?! እውነትም እርጉም ነው ለምንስ ይዘንጋ? በመሳለም ሳይሆን በእግር ይሰጥ ዋጋ! ለተዋረደበት ጌታህ ከነነፍሱ አንተ ካመለክከው የሱ ነህ የነሱ? ‘ጌታን ስላዘለ’ ከሆነ አክብሮቱ አስተዋሽ ቅርፃቅርፅ ቢሆን እንጂ እንጨቱ መስቀሉ ከጠፋ ሺ ስንት አመታቱ?! እንዲያ ከሆነማ ሂሳቡ ቀመሩ ለመስገድ አትቦዝን ለየመቃብሩ ያስታውሳልና ነገረ ስርኣቱ "ጌታህ" ካፈር በታች ለነበረበቱ። የመሲህ ባሪያ ሆይ! ንቃ ተረጋጋ ይሄ ነው እውነታው ካ'ልፋ እስከ ኦሜጋ፡፡ የኢብኑል ቀዪም አልጀውዚያህ “አዑባደል መሲሒ ለና ሱኣሉን” ድንቅ ግጥም ግርድፍ ትርጉም፡፡ ግጥሙን “ኢጋሠቱል ለህፋን ኪታክ ገፅ: 2/290 ላይ ያገኙታል፡፡ የግጥሙን አሪፍ የቪዲዮ ቅንብር ደግሞ ከፍቺው ጋር ከስር ይመልከቱ፡፡ ኢብኑ ሙነወር = * ቴሌግራም ቻናል፡-@Al_islamu_Nuurun
Показати все...
👍 2🥰 1
👉በወጣትነት ያለችህ አንዲት ሰዓት በእርጅና ዘመንህ ከሚኖርህ አንድ ቀን ጋር ይስተካከላል ። የወጣትነት እድሜ የህይወትህ ወርቃማው እድል ነው። በማይጠቅሙ  ስራዎች አታባክነው። @Al_islamu_Nuurun
Показати все...
1🥰 1
ሶፊያን አስውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦ “አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።” [«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)]                 @Al_islamu_Nuurun
Показати все...
👍 1 1
✍ብዙ ጀነት መግቢያ መንገዶች ተመቻችተውልን ይህን ማድረግ እንኳ ከበደን......አጂብ‼️ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከየግዴታ (ፈርድ) ሶላት በሗላ አየተል ኩርሲይን (ከሱረቱል በቀራ አንቀፅ 255-256) የቀራ የሆነ ሰው ጀነት ከመግባት ምንም አይከለክለውም ሞት እንጂ።» ነሳዒይ @Al_islamu_Nuurun
Показати все...
👉ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው        #ሰሉዓለነቢ اللهم صل وسلم على نبنينا محمد   🌹 ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ @Al_islamu_Nuurun
Показати все...
🥰 1
ሰላትን የተዋት ሰው ከፍሯል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْعَهْدُ الَّذِي بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمُ الصَّلَاةُ، فَمَنْ تَرَكَهَا فَقَدْ كَفَرَ﴾ “በኛና በነሱ (በካሃዲያን) መካከል ያለው ቃልኪዳን ሶላት ነው። ሶላትን የተዋት ሰው በእርግጥ ከፍሯል።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2621 @Al_islamu_Nuurun
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በጨለማ ወደ መስጂድ መጎዝ ያለው ትሩፋት! 8ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بشِّرِ المشّائينَ في الظُّلمِ إلى المساجدِ بالنُّورِ التّامِّ يومَ القيامةِ﴾ @Al_islamu_Nuurun “በጨለማዎች ወደ መስጂዶች የሚጓዙትን በቂያማህ ቀን ሙሉ በሆነ ብርሃን አብስራቸው” #Dukkanaan gara masjidaatti deemuu sadarkaa isaa ! Rasuulli(S A W)  akkana jedhan ፦ ﴿بشِّرِ المشّائينَ في الظُّلمِ إلى المساجدِ بالنُّورِ التّامِّ يومَ القيامةِ﴾ “Warra dukkanaan gara masjidaa deeman gammachiisi ifaa guutuu ta'een guyyaa qiyaamaa "
Показати все...
4
🌹ኢብኑ_ሰማክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዱንያ ሁለ ነገሯ ጥቂት ናት፣ ከሷም ውስጥ አሁን የቀረው ጥቂቷ ነው፣ ከቀረው ጥቂት ውስጥ ላንተ የሚደርስህም ጥቂት ነው፣ ከደረሰህ ጥቂት ውስጥ አሁን የቀረህ ጥቂቷ ናት።» ያ አላህ😭 📚 ۞ سير أعلام النبلاء 👍@Al_islamu_Nuuru
Показати все...
👍 1