uk
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

Відкрити в Telegram

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Nowi Fx

Канал Nowi Fx (@ebs_crypto) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 709 підписників, посідаючи 9 146 місце в категорії Криптовалюти та 2 845 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 709 підписників.

За останніми даними від 15 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -589, а за останні 24 години на -6, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 2.10%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 246 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 16 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Криптовалюти.

11 709
Підписники
-624 години
-1167 днів
-58930 день
Архів дописів
Nowi Fx
11 701
Telegram Gasless transaction ይህም ማለት በፊት Ton space ላይ Not Dog Hmtser እና Usdt ከነበራችሁ ወደ ሌላ Exchange or ሰው ጋር ለመላክ ግዴታ Ton እንደ
+2
Telegram Gasless transaction ይህም ማለት በፊት Ton space ላይ Not Dog Hmtser እና Usdt ከነበራችሁ ወደ ሌላ Exchange or ሰው ጋር ለመላክ ግዴታ Ton እንደ Fee ያስፈልጋችሁ ነበር አሁን ያንን በማሻሻል ካለ Ton ካላችሁ Dog Not Hmtser or Usdt ላይ የ Fee ተቀንሶ መላክ ትችላላችሁ Gasless transaction አገልግሎትን ለመጠቀም tonspace versionአችሁ W5 ላይ መሆን አለበት ! ድሮ ከነበራችሁ ወደ W5 ከቀየራችሁ በኃላ እዛ ላይ ያለውን ኮይን ያለ ቶን fee በራሱ ኮይኑ ከፍላችሁ መላክ ትችላላችሁ ! ወደ W5 መቀየር ከፈለጋችሁ ከላይ ያለውን ስቴፕ ተከተሉ ! ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር በበፊቱ version ላይ connected ሁነው የነበሩ ቦቶች disconnect ይሆናሉ ስለዚህ ደግማችሁ በአዲሱ version ላይ connect ማድረግ አለባችሁ ማለት ነው ሁለተኛው ነገር የበፊቱ version ላይ የነበሩት ኮይኖች ወደ አዲሱ version መላክ አለባችሁ እንጂ በእራሱ አይዘዋወርም ! ወደ አዲሱ version ለመላክ manually ከዚህ በፊት እንደምትልኩት ወደ አዲሱ version address መላክ ነው ግን ከበፊቱ ወደ አዲሱ ለመላክ ቶን ያስፈልጋል !
❤️Our telegram channel ➽ @Ethiopian_http_injector@Ethiopian_http_injector Share

Nowi Fx
11 701
Daily Task Code pepexverse 📸 ➡️4235 💬 ➡️3220 Share 🚀 @ebs_crypto @ebs_cryoto
Daily Task Code pepexverse 📸 ➡️4235 💬 ➡️3220 Share 🚀 @ebs_crypto @ebs_cryoto

Nowi Fx
11 701
pepexverse Daily Task Cod 📸 ➡️4235 💬 ➡️3220 Share 🚀 @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 701
Pepexverse  Daily Task Cod 📸 ➡️4235 💬 ➡️3220 Share 🚀 @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 701
Pepexverse  Daily Task Cod 📸 ➡️4235 💬 ➡️3220 Share 🚀 @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 701
💸pepexverse daily code ይለቀቅ
Anonymous voting

Nowi Fx
11 701
💸Guys pepexvere code post እናድርግ💸
Anonymous voting

Nowi Fx
11 701
Ton 🔥🔥
Ton 🔥🔥

Nowi Fx
11 701
🪙 ወደ Non-Custodial Wallet መላክ ተጀምሯል👛 ምንም አይነት fee የለውም
🪙 ወደ Non-Custodial Wallet መላክ ተጀምሯል👛 ምንም አይነት fee የለውም

Nowi Fx
11 701
Guys እንዳያመልጣቹ ለትንሽ ጊዜ ነው ሚቆየው በ አንድ ሰው 0.5 TRX 1 TRX= 0.2$ የተጀመረው አሁን ነው ከ3.5 trx ጀምሮ withdraw ማረግ ትችላላችሁ ! ዛሬ wihtdraw ያደረግሁ
Guys እንዳያመልጣቹ ለትንሽ ጊዜ ነው ሚቆየው በ አንድ ሰው 0.5 TRX 1 TRX= 0.2$ የተጀመረው አሁን ነው ከ3.5 trx ጀምሮ withdraw ማረግ ትችላላችሁ ! ዛሬ wihtdraw ያደረግሁት ነው👆👆👆 50,000 trx ነው የተዘጋጀው ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩ⬇️⬇️https://t.me/TRXFreeAirdropBot?start=205944177 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 701
Listing ከ 5 ቀን በኃላ ነው🪙 ስንት ሚሆን ይመስላችኃል? 👇 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO
Listing ከ 5 ቀን በኃላ  ነው🪙 ስንት ሚሆን ይመስላችኃል? 👇 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 701
🎸🐚🐚🐚🐚 🪙Daily Bums Combo 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO
🎸🐚🐚🐚🐚  🪙Daily Bums Combo 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 701
✔️ New Paws 3 Limited Task ✅In-Game ውስጥ ያለው Task ለPremium ተጠቃሚ ብቻ የሚሰራ ነው ሌላውን መስራትትችላላችሁ :: 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO
✔️ New Paws 3 Limited Task ✅In-Game ውስጥ ያለው Task ለPremium ተጠቃሚ ብቻ የሚሰራ ነው ሌላውን መስራትትችላላችሁ :: 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 701
🔔SUNWAVES — Doctor X ➡️ICE Blockchain ላይ እየሰራቹ የምትገኙ ሰዎች በምንም ተአምር ችላ አትበሉት እስካሁን እየሰራነው ካለነው ፕሮጀክት አንጻር እነሱ የተሻሉ ናቸው።የተሻሉ ናቸው ስላቹ ሁሉንም ሳይሆን በተለይ የመጀመርያዎቹን ፕሮጀክት SUNWAVES , DoctorX , Call Fluent እነዚን ስሩ በእርግጥ እነዚን ፕሮጀክት ያመጡት $ICE Coin ካለው ዋጋ እየተገዛ እንዲጨምር ለማድረግ ያመጡት ፕሮጀክት ቢሆንም ነገር ግን እንደመጀመርያ Airdrop Project ጥሩ Push ያደርጉታል ብዬ አስባለው።የመጀመርያው Project ደግሞ SUNWAVES ነው ሶ ስሩት።EVEN Leaderboard ላይ ያለውን ሰው ምን ያህል እንዳለው ተመልከቱት ከሌላው አንጻር በጣም ትንሽ ነው። ➡️ሌላው ደግሞ Doctor X ነው እሱ ደግሞ የመጀመርያው ICE Blockchain ላይ ላውንች የሚደረግ Memecoin ነው የተሰራው ደግሞ በ Multi VersX ።MultiversX ደግሞ በቀድሞ ስሙ Elrond ስራውን የተለያዩ DAPP Launch የሚደረግበት Blockchain ሲሆን DoctorX የተሰራውም በዚው ቲም ነው። MultiversX ከተለያዩ VC Investors ጋር ፓርትነር ናቸው Doctor X የተባለውንም Project በደንብ ፑሽ እንደሚያደርጉት አልጠራጠርም። ➡️ለምን ሌላውን እያየን ይሄንን Airdrop እንስራ ልትሉ ትችላላቹ እስካሁን እየሰራነው ካለው ፕሮጀክት ስለ ስታርም ሆነ Ton Transaction ያላወራ ፕሮጀክት ይሄ ነው በ እርግጥ Farming Speed ለማፍጠን ICE Coin ገዝታቹ በርን እንድታደርጉ ጠይቀዋል እሱ እንደ Return ካላቹ Farming Speed  በብዙ እጥፍ እንድታገኙ ያደርጋቿል እንጂ አሁን እንደምናየው በየአስር ነገሩ Transaction or star ገለመሌ የሚል ነገር የለም።ሌላው ደግሞ በ 12 ሰአት እየገባቹ አንድ ግዜ አንድ በተን መንካት ብቻ ነው ስራው በዛ ቢባል ሁሉንም ፕሮጀክት እንኳን የምትሰሩ ቢሆን አጠቃላይ አንድ በተን አክቲቬት አድርጎ ለመውጣት የ 2 እና 3 ደቂቃ ስራ ነው ሶ አትዘናጉ እዚ ላይ። ➡️Btw ይሄን ሁሉ ለመጻፍ የተነሳሁት እዛው Sunwaves App ላይ ያለውን ዳታ ካየሁት በኋላ ነው።ምስሉ ላይ እንደምታዩት ምን ያህል ሰው አክቲቭ ሆኖ እየሰራ እንዳለ ያሳያቿል።በአጠቃላይ SUNWAVES ላይ Farm እያደረጉ ከሚገኙ ሰዎች Active ሆነው እየሰሩ ግን ያሉት ወደ 1.9M የሚሆኑ ሰዎች ብቻ ነው ናቸው ይሄ አንዱ የሆነበት ምክንያት አንደኛ KYC የሚጠይቅ መሆኑ Multi Account Farm ለማድረግ አለመመቸት ሁለተኛ ደግሞ አብዛኛው ሰው Tap2Earn ሲጀመር ያወቀው Ton Blockchain ነው ይሄ ፕሮጀክት ግን Launch የሚደረገው ICE Blockchain ላይ መሆኑ በዙ ሰዎችን ወደዚ ፕሮጀክት የተሳቡ አይመስለኝም ሶስተኛው ደግሞ እና በጣም የሚገርመው Influencer የተባሉት ስለ እነዚ ፕሮጀክቶች ሲያወሩ እያየው አደለም ይሄ ደግሞ ሰዎች እንዲገቡ አያደርጋቸውም ሰዎች ባልበዙ ቁጥር ደሞ ለሚሰራው ሰው ጥሩ ይሆናል ማለት ነው። ➡️አሁን ስሩት አትስሩት የ እናንተ ውሳኔ ነው ሌሎቹን ተዉት እና SUNWAVES እና DoctorX ስሯቸው በቅርቡ TGE ይኖራል የ DoctorX የተረጋገጠ ሲሆን ከ 12 ወይም 11 ቀናት በኋላ Mining ይጠናቀቃል SUNWAVES Q4 ላይ ይጠናቀቃል የሚል ነገር ስላለ እነዚ ሁለቱ ላይ ፎከስ አድርጉ። እኔ በበኩሌ ሁሉንም እሰራዋለው ነገር ግን ያን ያህል ትኩረት አልሰጥበትም ታስኮቹን ብቻ እሰራለው ሰዎች ምናምን ላልጋብዝ እችላለው ታስኮቹ እስካሁን እንዳየሁት የሚጠፉ አይደሉም በ ታስኮች ብቻ እስከ 100ኬ ድረስ መያዝ ትችላላቹ።ሌላው ከሁሉም DoctorX የተሻለ ነው ብዬ አስባለው እሱን ከቻላቹ ቤት ውስጥ የማይሰራ ሰው ካለ ምናምን ወይም ጀለሶቻቹ ካሉ በነሱ KYC ማለፍ ትችላላቹ እሱን በመልቲ ስሩት በጥንቃቄ። ➡️ Sunwaves(Only 2 weeks Left Focus On This)🔥 ➡️Docterx👉https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_2059441773 (Focus On This)🔥 ➡️Callfluent👉https://t.me/callfluent_bot/app?startapp=r_20594(Focus on This) 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 701
🔥 Just Over 2 Days Left to Mine ONX – Don’t Miss Out! ✅ ONX ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ONUS will officially slisting event of N
🔥 Just Over 2 Days Left to Mine ONX – Don’t Miss Out! ✅ ONX ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ONUS will officially slisting event of November 29th.

Nowi Fx
11 701
✅ Quote of the Day: Hans Christian Andersen 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO
Quote of the Day: Hans Christian Andersen 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 701
photo content

Nowi Fx
11 701
🐚 🐚🐚🐚🐚

Nowi Fx
11 701
MEMEFI CLAIM STARTD 3️⃣mint✅ 0x506a6fc25f1c7d52ceb06ea44a3114c9380f8e2029b4356019822f248b49e411::memefi::MEMEFI

Nowi Fx
11 701
▶️Claim ያላደረጋቹ በ OKX Web 3 Wallet Claim ማድረግ ተጀምሯል ገብታቹ Claim አድርጉ 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO
▶️Claim ያላደረጋቹ  በ OKX Web 3 Wallet Claim ማድረግ ተጀምሯል ገብታቹ Claim አድርጉ 📣 EBS_CRYPTO 📣 EBS_CRYPTO