9 999
Підписники
Немає даних24 години
-717 днів
-36330 днів
Архів дописів
9 999
ኩሩሉሽ ኦስማን ውስጥ የኦስማን ቤይ አልፕ የነበረው ሳልቱክ አልፕ ሰላሐዲን ውስጥ የጋብርየል ወታደር ሆኖ እየተወነ ይገኛል !
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ውብ የእስልምና ሀይማኖታዊ ፎቶዎች የቁርአን ጥቅሶች ሀዲሶች እና ኢስላማዊ ጥያቄዎችን ማግኘት ከፈለጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። 🤩👇👇
https://t.me/Islamic_picture_wallpaper
https://t.me/Islamic_picture_wallpaper
9 999
እንደ ዋና አክተርነት በሰላሐዲን ሚና ትወናውን እንዴት አያችሁት እስኪ ሀሳባችሁን 🥰
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
አብዛኛው ሰው ታላቁ ሙጃሂድ እና የቁድስ ነፃ አውጪ ሰላሐዲን አል አዩቢ ዓረብ ወይ ቱርክ እንደሆነ ነው የሚያስበዉ
እሱ ግን ዓረብም ቱርክም ሳይሆን ኩርድ ነው
ኩርድ ወይም ኩርዶች በመካከለኛው ምስራቅ የምትገኘው ኩርድስታን ክልል ውስጥ የሚገኙ ሲሆኑ አሁን የሰሜን ምዕራብ ኢራን, ደቡብ ምስራቅ ቱርክ, ሰሜን እራቅ እና ሰሜን ሶርያ ነው ሚገኙት መደበኛ ቋንቋቸው ኩርድሽ ስሆን በተጨማሪ ደግሞ ፋሪስ, አረብኛ እና ቱርከኛም ያወራሉ።
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
