cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

𝙵𝚎𝚕𝚕𝚒𝚗𝚐𝚜

𝙼𝚞𝚜𝚒𝚌 𝚀𝚞𝚎𝚝𝚜 𝙽𝚘 𝚊𝚍𝚟𝚎𝚛𝚝𝚊𝚒𝚜𝚖𝚎𝚗𝚝 🤎🤎🤎

Більше
Ефіопія13 599Мова не вказанаМузика78 606
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

​​​​​ ┈┈••◉❖◉●••┈ 👨‍🌾 ተወዳጁ🌺 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ♥️ ክፍል ሃያ ኤልሳ ልትወጣ ስትል ሄኖክ እጇን ያዝ አድርጎ ምንድነው አላት ኤልሳም እየተርበተበተች ባሌ ነው ድምፁ አስፈርቶኛል ምናልባት የሰማው ነገር ይኖራል አለችና ልጇን ና አባይዬ ብላ እጁን ይዛው ወጣች ... ሄኖክም ሁኔታዋ ስላስፈራው ከኋላ ተከተላት እውነትም ባልዋ ውጪ ላይ ይጠብቃት ነበር ገና ሲያያት ከመኪናው ወርዶ እየቀረባት ... አንቺ የድሃ ልጅ እድፍሽን ባጠራልሽ ደሞ ጎረምሳ አማረሽ አለ በሀይለ ቃል እሷም እንዳቀረቀረች አይ አጋጣሚ ነው አለች ፍርሃት በወረረው አንደበት ዝም በይ አለና ያ የሚያሳሳ ጉንጯን በጥፊ አቀላው ቀጥሎም ስሚ ሰው ያገኩሽ እኔ ነኝ አትሸውጅኝ ይሄን ጋጠ ወጥ የማላውቀው ይመስልሻል? አለና ወደ መኪናው ገፈተራት ... በራሴ መኪና እመጣለሁ ስትለው መልስም ሳይሰጣት የራሱ መኪና ውስጥ አስገባት... ሄኖክ ሁኔታቸውን ሲከታተል ትግስቱ ተፈታትኖታል ግን መታገስ ስለነበረበት ዝም አለ ... የሱ የሆኑ ሰዎች ሁሌም ተፈታኝ ናቸው በዚም እድለቢስ እንደሆነ ይሰማዋል... ኤልሳ መኪና ውስጥ ገብታ ከመቀመጧ ንዴቱ ያልበረደለት ባሏ አንቺን ያገባሁ ቀን ምናለ ቢደፋኝ አለ ይሄኔ የኤልሳም ትግስት አልቆ ኖሮ... ታድያ ለምን አፈታኝም ...እ... ምን ያዘህ አለችና መኪናውን ከፍታ ስትወርድ ቀድሟት ወርዶ እገልሻለው አንቺንም አባትሽንም ልቹቸን ነው የማስገባቹ አለ ይሄኔ ሰብለ ቀዝቀዝ አለች ለአባቷ ስትል ምንም መሆን እንዳለባት አስታወሰች .... ሄኖክ ግን አላስቻለውም ወደመኪናው በመቅረብ አንተ ማን የሚሉህ ገዳይ ነህ ባክህ እስቲ ይብቃህ... እድሜ ልክህን በቁም የገደልከን ይብቃህ አለው ሰውየውም በንዴት ጦፎ አንተ ወጠጤ ማንነቴን አታውቅም አለና ሄኖክን በቦክስ መታው ይሄኔ ግን ስብለ ትግስቷ ተሟጦ እየሮጠች ወደ ሄኖክ በመሄድ በቃህ ከዚ ቡሃላ የኔና ያንተ ጉዳይ አብቅቷል ዳግም ጫፉን እንዳትነካው እኔ የበደልኩት ይብቃ ብላ ከሄኖክ ጎን ቆመች ባሏም እሺ ዋጋ ትከፍይበታለሽ ሲል ዝቶ መኪናውን አስነስቶ ሄደ... በቆሙበት ጥቂት ከቆዩ በኋላ ኤልሳ ዋ...ይ ብላ ጮኸች ለካ ልጇን ይዞባት ሄዷል ሄኖክም እሷን ለማረጋጋት ጥረት እያረገ አይዞሽ የኔ ፍቅር ልጃችንን ይመልሳል አለና ወደቤት ይዟት ገባ... ሁለቱም በዝምታ ተዋጡ የማይተዋወቁ ይመስል የሚነጋገሩበት ርእስ አጡ ይሄኔ ነበር የኤልሳ የስልክ ጥሪ ዝምታውን ያደፈረሰው ... ስልኩን አውጥታ ስታየው አባቷ ናቸው ስልኩን አንስታ ገና ምንም ሳትል እንባዋ ይወርድ ጀመር ሄኖክም የደወለውን ሰው ለማወቅ እንደጓጓ አተኩሮ ይመለከታት ነበር ... አባቷ በታፈነ ድምፅ ልጄ ሊገለኝ ነው አሏት ምን አባዬ ብላወጥታ ስትሮጥ ምንድን ነው ኤልሳ ብሎ ሄኖክም ይከተላት ጀመር...... ◎◎◉◉ ተወዳጁ የፍቅር ታሪክ ሊፈፀም አንድ ክፍል ብቻ ቀረው💔 ​ꜰᴇʟʟɪɴɢꜱ🥀
Показати все...
2
ያይኔ አበባ መታለጭ ሰበር ሰካ እያለች ያጥቢያ ኮከብ ነሽ ወይ አንቺ የንጋት ጸሀይ ያይኔ አበባ አንቺም ለኔ ሆነሽ እኔም ላንቺ ሆኜ ከዚህ በላይ አለም ደስታስ ምን ተገኘ ምን ተፈለገና ልቤ ብዙ ያስባል ጥንትም በመውደድሽ ባንቺ ፍቅር ሰክኗል አንኳንስ አኩርፈሽ ሳትነጋገሪ ስቅ ስቅ የለኛል አንድ ቀን ስትቀሪ ላንድ ቀን ስትቀሪ የተስተካከለ የፍቅር መዓዛ አሟልቶ ሰቶሻል የመወደድ ለዛ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показати все...
Tsegaye_Eshetu_ፀጋዬ_እሸቱ_የአይኔ_አበባ.mp36.89 MB
Get up, get up Kiddominant on the beat, better run it back Fuckin' Robitussin I don't know why this shit got me lazy right now, yeah Can't do Percocets or Molly I'm turnin' one, tryna live it up here right, right, right Baby, you can Ride it, ooh, yeah Bring it over to my place And you be like "Baby, who cares?" But I know you care Bring it over to my place You don't know what you did, did to me Your body lightweight speaks to me I don't know what you did, did to me Your body lightweight speaks to me.
Показати все...
Under The Influence - Chris Brown.mp32.84 MB
Watch the sunrise along the coast As we're both getting old I can't describe what I'm feeling And all I know is we're going home So please don't let me go, oh Don't let me go, oh-oh-oh And if it's right I don't care how long it takes As long as I'm with you I've got a smile on my face Save your tears, it'll be okay All I know is you're here with me. ɪɴ ᴍʏ ғᴇᴇʟɪɴɢs™
Показати все...
d4vd - Here With Me.mp39.34 MB
​​​​​ ┈┈••◉❖◉●••┈ 👨‍🌾 ተወዳጁ🌺 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ♥️ ክፍል አስራ ዘጠኝ ተወዳጁ 🌺ልብ አንጠልጣይና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ሊፈፀም ሁለት ክፍል ብቻ ቀረው💔 ሄኖክ ሲነቃ ራሱን ያገኘው ሆስፒታል አልጋ ላይ ነበር ካጠገቡ ኤልሳ ነበረች አልጋው ጫፍ አቀርቅራ ታለቅሳለች ሄኖክም እዚ ለምን መጣው? አንቺስ እኔጋ ምን ትሰርያለሽ አለ በሚያሳዝን አንደበት ኤልሳም ይበልጥ እንባዋን መቆጣጠር እየተሳናት የፀሎት አባት ነግረውኝ ነው አለች ከዛም መልስ ሳይሰጣት የሆነው ትዝ አለው ፀሎት በህይወት የለችም! ይህን ሲያስታውስ ከመቅፅበት ብድግ አለ ኤልሳም ደንግጣ የኔ ውድ እዛው ተኛ እስኪሻልህ እባክህ አትነሳ አለች ... ሄኖክም እንባው ሳያቆም በምፀት ፈገግ ብሎ አያትና የተሰካለትን ግልኮስ ነቅሎት ካልጋው ወረደ ይሄኔ ኤልሳ አይሆንም ዶክተር ብላ ጮኸች ወድያው ዶክተሮቹ ገቡና ወደ ፀሎት አባት ተደውሎ እንዲመጡ ተደረገ ... የፀሎት አባት መተው ልክ እንደ ልጃቸው ሲያረጋጉት ለተመለከተ የሱ አባት ነበር የሚመስሉት ሄኖክም ፀሎትን አይኗን ሳላያት ፍቅሬን ሳልገልፅላት አፈር አለበሳችኋት አይደል አባባ እስቲ ንገሩኝ ፀሎትን ለዚ ያበቃኋት አውቄ እንዳልሆነ ገብቷታል ? አለ እንባው ያለማቋረጥ እየወረደ አባትየውም ልጄ ተው በቃ እሷን ፈጣሪ ስለሚወዳት ነው የወሰዳት አይዞህ ደሞ ልጄ አንተንም እንደልጄ እንዳይህ አደራ ብላኛለች አሉ ፀጉሩን አያሻሹ... አይ አባባ ያ ቢሆን ጥላኝ አትሄድም ነበር አለ የፀሎትን አባትና ሄኖክን ተመልክቶ ያላነባ አልነበረም ኤልሳም ይህን ማየት ተስኗት ተነስታ ውጪ ቁጭ አለች... ሁሉም ከተረጋጉ ቡሃላ ዶክተሮቹ ሄኖክን ዳግም እንዳይጨናነቅ አስጠንቅቀውት መውጣት እንደሚችል ገለፁለት ... ኤልሳም በመኪናዋ የፀሎት አባትና ሄኖክን ይዛቸው ሄኖክ የሚኖርበት ቤት ወሰደቻቸው ከዛም ልጇን ከትምህርት ቤት ማውጣት እንዳለባት ገልፃ ብቻቸውን ትታቸው ሄደች ሁለቱም በየራሳቸው የትዝታ ማእበል ይዋኙ ጀመር ... ከዛም የፀሎት አባት ከኪሳቸው አንድ የተጣጠፈ ወረቀት አውጥተው ወደ ሄኖክ እየዘረጉ እንካ ይሄ ልጄ የላከችልህ መልክት ነው አንብበው እናም የኔ ልጅ እኔም እንግዲ እዚ መቆየት አልፈልግም ከዚ ቡሃላ ለነብሴ መኖር እጀምራለው ወደ ትውልድ ቦታዬ አምርቼ ገዳም እገባለው ... አሉ ሄኖክ በቅጡ ያደመጣቸው አይመስልም እየተቻኮለ ወረቀቱን ገልጦ ያነብ ጀመር ሄኖኬ እንደምን አለህ እኔኳ ደና አይደለሁም መሞቴም አይቀርም ግን የኔ ውድ ሁለም ቢሆን ሞቼም ሳይቀር አፈቅርሃለው ይሄን አትርሳ የኔ ውድ በመጨረሻዋ ሰአት ደርሰህ ደስታዬን እጥፍ ድርብ አርገህልኝ ነበር የኔ ውድ ሁሌም ለኔ እንዲ መሆን እራስህን ተጠያቂ ታደርግ እንደነበር አውቃለው ግን ተሳስተሃል አንተ ምንም አላደረክም ወደ ህንድ የመጣሁትም የልብ በሽታዬን ለመታከም ነበር የልብ ህመም የነበረብኝ ደግሞ ገና ልጅ ሆኜ ነው እንጂ ባንተ አይደለም!! ሌላው ውዴ አደራ የምልህ ኤልሳ ታፈቅርሃለች አንተም እንደዛው በዛ ላይ ልጅ አላቹ ስለዚህ አብራቹ ሁኑ እሷን ከዛ አስቀያሚ ትዳር አውጣት!! መላካም ህይወት የኔ ውድ። ይላል ይሄን ተመስጦ እያነበበ እንባው ይወርድ እንደነበር ያስተዋለው ደብዳቤው በስብሶ ሲያየው ነበር ... ከዛም ቀና ብሎ ሲያይ የፀሎት አባት የሉም ... ኤልሳም ልጇን አውጥታ ቀጥታ ወደ ሄኖክ ተመለሰች ገና ገመግባቷ ስልኳ ጠራ ባሏ ነበር አንስታም ወዬ አለች ነይ ውጪ አንቺ ተራ አላት ልቧ ስንጥቅ አለ የልጇን ምሳቃ በቁሟ ለቀቀችው ይሄኔ ትንሹ ልጇና ሄኖክ በሁኔታዋ ደንግጠው ቆሙ እሷ ልጇን አውጥታ ስትሄድ ባሏ ለካ ይከታተላት ነበር...... ◎◎◉◉ ክፍል 20 ይቀጥላል ◎◎◉◉ ꜰᴇʟʟɪɴɢꜱ 🥀
Показати все...
👍 3
It's 4 am I can't turn my head off Wishin' these memories would fade They never do Turns out people lie They say, "Just snap your fingers" As if it was really that easy for me to get over you I just need time Snapping one, two Where are you? You're still in my heart Snapping three, four Don't need you here anymore Get out of my heart 'Cause I might snap ꜰᴇʟʟɪɴɢꜱ🥀
Показати все...
baf30eab-9e03-44b9-8222-169ddf469467.mp36.83 MB
1
​​​​​ ┈┈••◉❖◉●••┈ 👨‍🌾 ተወዳጁ🌺 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ♥️ ክፍል አስራ ስምንት 💢ልብ አንጠልጣይና አሳዛኝ ታሪክ ፀሎት ያባቷን ቁጣ ስትሰማ ይበልጥ ውጪ ቆሞ ፀሎት የሚለውን ሰው ለማየት ጓጓች አባቷ ግን በአይናቸው ሄኖክን እንዲሄድ ይነግሩት ጀመር ሄኖክ ትግስቱ ተሟጠጠበትና አባቷን እስኪ እባኮትን አንድ እድል ብቻ ስጡኝና ያበላሸሁትን ላስተካክል ብሎ በሩን ግፍቶ አባቷን ገፍትሯቸው ገባ ፀሎትም ሄኖክን ስታይ እውን አልመስልሽ አላት ደንግጣ ፈዛ ቀረች ይሄኔ ሄኖክ እግሯ ስር ተደፍቶ ይሄ ላንቺ አይገባሽም ፀሎትዬ እያለ ያለቅስ ጀመር ፀሎት ማመን ትስኗት ፈዛ ቀርታለች ከዚ ቡሃላ ላንቺ እኖራለው እንደንግስት አነግስሻለው እንደ እናት እጦርሻለው የኔ ውድ እንደ ልጅ እንከባከብሻለው አለ ከልቡ እንደተፀፀተ እያስታወቀበት... አባትየውም ለሄኖክ ለመጀመርያ ግዜ አዘኑለት እሱ ሲያወራ እሳቸው አይናቸው እምባ አቅርሮ ነበር... ከዛ ቀን ቡሃላ ሄኖክ ስራ ለመቀየር ማፈላለግ ጀመረ በፀሎት ግፊትም ትምህርቱን በማታው መርሃግብር ቀጠለ ሁሌም ከስራና ከትምህርት ውጪ ባሉት ሙሉ ሰአቶቹ ፀሎትን ያዝናናታል እሷም ከሷ ውጪ ደስተኛ የሌለ እስኪመስላት ድረስ ደስታዋ ወሰን አጣ... ኤልሳም አካሏ ባሏ ጋር መንፈሷ ሄኖክ ጋር እንደሆነ ህይወቷን ቀጠለች ... ሄኖክ ትምህርቱን ጨርሶ ተመረቀ ፀሎት ሀኪሞቿ ከግዜ ወደግዜ ተሽሎሽ መራመድ ትችያለሽ ቢሏትም እስካሁን ግን አልቻለችም ስለዚህም ወደ ህንድ አገር ሄዳ እንድትታከም ተደረገ ስትሄድ ሄኖክም ያለችውን በሙሉ አባቷም ቤታቸውን ሳይቀር ሽጠው አልበቃ ብሏቸው ሄኖክ የመጀመርያ ፍቅረኛውን ኤልሳን እንድታግዛቸው ጠይቋት እሷም ያለምንም ማቅማማት ነበር እሺ ያለችው... በዚ መልኩ ፀሎት ከአባቷ ጋር ህንድ ሀገር ሄዳ ህክምና ጀመረች ... ቀናት ተቆጠሩና ወደ ሳምንታት ተቀየሩ ከዛም ወደ ወራት ሄኖክ ቢጠብቅም ሳይደወልለት ቀረ አባቷ ገና የገቡ ቀን ብቻ ነበር መግባታቸውን የተናገሩት ከዛ ግን ድምፃቸው ጠፋ ... ሄኖክም ጠንክሮ እየሰራ ነው ፀሎት ድና መታ አንድ ላይ መኖር የሚጀምሩበት ግዜና ሰርጋቸው ተደግሶ ፀሎት የምትመኘውን ሙሽራ ቀሚስ ለብሳ ማየት ይፈልጋል .... ልክ በስድስተኛው ወር ሄኖክ ከዚ ወዳላከቸው ሆስፒታል አምርቶ መረጃ መጠየቅ ጀመረ ስለፀሎት በጠየቀ ግዜ ሁሉም ደነገጡ ፊታቸው የሀዘን ጥላ አጠላ... የሆነውን መገመት አልፈለገም እስኪሰማ ድረስ ጓጓ መዳን አልቻለችም እናም ከሰሞኑ ትመለሳለች ነበር መልሳቸው ሄኖክ ይሄ ቢያሳዝነውም ይሄን ያህል ወር ያለምንም መፍትሄ የመቆየቷ እንቆቅልሽ ሳይፈታለት ይጠብቅ ጀመር ይህ በሆነ በ4ኛ ቀኑ ሄኖክ ስልኩ ጠራ አንስቶ ሀሎ ከማለቱ ኤርፖርት ተቀበለን አሉ አንድ ትልቅ ሰው በደከመ ድምፅ ሄኖክም ደስታና ድንጋጤ ተቀላቅለውበት የፀሎት አባት ፀሎቴ ደና ናት አለ ግን ምላሽ ሳይሰጠው ስልኩ ተቋረጠ.... ግዜ ሳያጠፋ ኤርፖርት ደረሰ እሱ ከደረሰ ከደቂቃዎች ቡሃላ በቁጥር 10 አካባቢ የሚሆኑ ሰዎች ወይኔ ልጄ እኔ አፈሩን ልብላልሽ እያሉ ጥቁር ለብሰውና ነጠላ ዘቅዝቀው ያለቅሳሉ ሲያያቸው በጣም አሳዘኑት ሰው ሊቀበሉ እንደመጡ ያስታውቃሉ ... እያያቸው በልቡ ሲያሳዝኑ በህይወት ሸኝቶ እሬሳ መቀበል ምን ያህል አለመታደል ነው ይላል ... ልክ ከ1ሰአት ቡሃላ የፀሎት አባት ጥቁር በጥቁር ለብሰው ብቅ አሉ ፀሎት የምትባል ልጅ ባካባቢው አትታይም እሳቸው ብቅ ሲሉ ለቅሶው ይበልጥ ይሰማ ጀመር ግራ ገብቶት ማንን ምን መጠየቅ እንዳለበት አያውቅም ይሄኔ የፀሎት አባትም ከለቀስተኛው ጋር ተደምረው ልጄ ልጄ ሲሉ አንዴ ብቻ ሰማቸው ከዛ እራሱን ስቶ ወደቀ...... ◎◎◎◉◉ ክፍል 19 ይቀጥላል ◎◎◉◉ ꜰᴇʟʟɪɴɢꜱ🥀
Показати все...
2
Bebe Rexha - Meant to Be (feat. Florida Georgia Line) @Music_4_3_3
Показати все...
Bebe_Rexha_Meant_to_Be_feat_Florida_Georgia_Line_Offic_zDo0H8Fm7d0.m4a2.75 MB
00:59
Відео недоступнеДивитись в Telegram
eab823cddcc7420fb4c97a70c7e6d99d.mp44.70 MB
1
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
I wanna be your favourite boy. ɪɴ ᴍʏ ғᴇᴇʟɪɴɢs™ ✨🛒
Показати все...
ogSH19phuhIjIEnIcAfyAF2zo9kJcgQUN4QCNI.mp45.41 KB
1