cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Eyoha Tv

✨ለታማኝ፣ የተረጋገጡ እና ፈጣን መረጃዎች t.me/eyohatv - Facebook.com/eyohatv - youtube.com/@eyoha24

Більше
Рекламні дописи
2 045
Підписники
+624 години
+307 днів
+9130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

03:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የሚካሄደው የስም ማጥፋትና የዝርጠጣ ዘመቻ ደርቷል። መታወቅ ያለበት አንድ ነገር ግን እስክንድርም ሆነ በእስክንድር ላይ ዘመቻ የከፈቱና ያስከደቱ(የቅርቡ ሆኑ የሩቅ) ሰዎች ከአማራ ህልውና እንደማይበልጡብን ነው‼️ በያዝነው የህልውና ትግል ውስጥ ማንም ከእስክንድር ያነሰም የበዛም አስተዋጽኦ የለውም . . .
Показати все...
60.54 MB
👍 7 3
🔥#ሼህ_ሁሴን_ጅብሪል_ብርጌድ_ተመሰረተ‼️ ከዚህ በፊት በአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ መቅደላ ፅናት ክፍለ ጦር ውስጥ በመሆን አሥደማሚ ጀብድ ሲሰራ የነበረው በመቅደላና በተንታ ወረዳዎች ሲንቀሳቀስ የቆየው #የበሽሎ_ሻለቃ በመባል የሚጠራው አደረጃጀት በብዙ ፈተና እና ውጣውረድ በፅናት በማሳለፍ እራሱን እንደ ንስር አጠንክሮ በመውጣት ወደ ብርጌድ ከፍ ማለቱን በታላቅ ደሥታ እናበስራለን ፡፡ ስለሆነም መላው የአማራ ህዝብ ሻለቃዎን በማሳደግ ፋኖዎቻችን የተስማሙበትን  ብርጌድ መመስረታችን እናሳውቃለን። በቀጣይም እራሳችንን አጠንክረን ከጎረቤትና አዋሳኝ ወረዳወችን በማካተት አደረጃጀታችንን ከፍ ለማድረግ በሰፊውና በቁርጠኝነት እየተንቀሳቀሰን መሆኑን እየገለፅን፣በሀገር ውስጥና በሀገር ውጭ የምትገኙ የመቅደላ ተንታ ወረዳ ባለሀብቶች ዲያሥፖራዎች ሙህራኖችና አጋዥ ሀይሎች እድሁም በየትኛውም የክልላችን ቀጠና የምትንቀሳቀሱ የፋኖ አደረጃጀቶች አሥፈላጊውን የድጋፍ ትብብር እድታረጉልን ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ የብርጌዱ ስያሜና አደረጃጀት ከዚህ በታች እንደሚከተለው በዝርዝር እናሳውቃለን:- የአማራ ፋኖ በወሎ እዝ" ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ":- 1ኛ. ፋኖ በለጠ ምትክ(ድሮን) ---------ዋና አዛዥ 2ኛ. ሙሃመድ አሊ(ጭንቅ የለሽ)...ምክትል አዛዥ 3ኛ. አሥር አለቃ አማረ ወርቁ..........ዘመቻ አዛዥ 4ኛ.ፋኖ አብዱ አያሌው................ህዝብ ግንኙነት 5ኛ. ፋኖ ሠይድ ........................ፋይናንስ ሀላፊ 6ኛ ፋኖ አብዱ......................ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ 7ኛ.ፋኖ ኡመር አህመድ........ሎጅስቲክ ሀላፊ 8ኛ. አሥር አለቃ ካሣለም አበበ...ኦርዲናንስ ሀላፊ በመሆን የሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ አመራሮች ተመርጠዋል #ማሳሰቢያ :- ይህ ብርጌድ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ያላችሁ ወደ አደረጃጀታችን መካተት የምትፈልጉ በግልም ሆነ በቡድን የምትንቀሳቀሱ የፋኖ አባላቶች በአካልም ሆነ በስልክ ለመነጋገር በራችን ክፍት ነው፣ከዛም ቀጥሎ በግልም ሆነ በቡድን ከዚህ አደረጃጀት ውጭ በፋኖ ስም የምትንቀሳቀሱ ሀይሎች ወደዚህ አደረጃጀት የማትገቡ ከሆነ ከሚኒሻና ከመከላከያ ለይተን የማናያችሁ ስለሆነ በእናንተም ይሁን በቤተሠብ ላይ ለሚደርሰው ጥፋት ሀላፊነት የምትወስዱ ይሆናል፣በቀጣይ ሁኔታወቾን አመቻችተን የቪድዮ መግለጫ እሰከምንሰጥ በትግስት እድጠብቁን እናሳስባለን ሲሉ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በንስር አማራ በኩል የሚከተለውን መግለጫ አስተላልፈዋል‼️ ©የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ
Показати все...
👍 3 2
ከ 3 ቦታዎች ጠላትን ከባድ መሳሪያ ያስነቀለው አስደናቂው የወሎ ዕዝ ምት፤ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ከፍተኛ የጠላት ሀይል ክምችት ያለበት ቦታን ቦታ በመክበብ ጠላት ላይ ተኩስ ሲከፍት ጠላት የአፀፋ ምላሽ ለመስጠት ቢሞክርም አዋጭ እንዳልሆነ ሲገባው ከባድ መሳሪያውን ጭምር ነቅሎ ወደ ፀሀይ-መውጫ ሲሸሽ ተከትለውት ነበር። በፀሀይ- መውጫ በኩል ያሉ የወሎ ፋኖ ጓዶችም ወዲያው ተኩስ ከፍተውበት ስለነበር ጠላት ከፀሀይ መውጫ ወደ ደላንታ (ወገል-ጤና) ገብቷል። በዚህን ጊዜ ፋኖዎች ተከትለው ደላንታ ደረሱ። እዛው ወደ ፀሀይ-መውጫ ላይ መውጫ መግቢያ አሳጥተውት በጥይት ቆልተውት የነበሩት ኮቴውን ተከትለው ደላንታ ገብተው ክፉኛ መቱት። ደላንታ ላይ ጠላት ብዙ ሀይል ሲመታበት ከወገል-ጤና  ከባድ መሳሪያውን ነቅሎ የወዳደቁ ጓዶቹን ሳያነሳ ወደ ግሸን አቅጣጫ በማቅናት በተለያየን ወንዝ ተፋስስ ውስጥ ገብቶ ከስክስ ጫማውን አውልቆ የተላላጠ እግሩን እያሻሸ ነው። እሳት የሚያዘንብበት ኃይል ቢጠጋው ጫማውን የሚያስርበት ጊዜ ስለማያገኝ ሩጦ ለማምለጥም ይቸገራል። የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የሚገርም ጀብዱ ፈፅሟል። ዳውንት ወረዳ ውስጥም ትናንት ከጧት የወረዳው ፋኖዎች በከፈቱት ተኩስ የመንግስትን የፀጥታ መዋቅር ያፈራረሱ ሲሆን ከሰአት ላይ ደግሞ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዞብል አምባ ክፍለ ጦር ፋኖዎችም ወደ ወረዳው አቅንተው ተአምር ሰርተዋል። በራያ በኩልም ወርቄ አካባቢ ግሩም ስራ ሰርተዋል። ሰሞኑን ጥሩ መነቃቃት ተፈጥሯል። የዕዙ አመራሮችም ጥሩ መናበብ ጀምረዋል።
Показати все...
👍 7 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰበር መረጃ! የብልጽግና ሰራዊት "የክብር አባል" በሚል በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለውን ጦርነት ሲደግፉ ከሚውሉ ዋነኛ ቅጥረኞች አንዱ የሆነው ናትናኤል መኮነን የቅርብ ዘመድ የሆነች ሰው በዛሬው ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ 130 ሺህ ዶላር ከኢትዮጵያ ልታስወጣ ስትል ተይዛለች። ይህ መረጃ የናትናኤል መኮነን የቅርብ ወዳጅ የሆኑት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና እና ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ጋር ደርሶ 130 ሺህ ዶላሩ እንዲያዝ፤ ነገር ግን የናትናኤል መኮነን የቅርብ ዘመድ የሆነችው እንዳትታሰር ተደርጓል። የናትናኤል የቅርብ ዘመድ የሆነችው ሴት ከነዶላሩ በቁጥጥር ስር ያዋላት የኤርፖርት ሴኩሪቲ ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብሎ ተወስዷል። በሆዳቸው የወደቁት የብልጽግና ሰራዊት "የክብር አባላት"  የመጨረሻ ግባቸው እንደጌቶቻቸው ቢሊየነር መሆን እንደሆነ ይኼው በአደባባይ እየተጋለጡ፤ እየተዋረዱ ነው። ናትናኤል መኮነን የብልጽግና ሰራዊት "የክብር አባል" እና የኦሕዴድ ብልጽግና የማኀበራዊ ሚዲያ የፕሮፖጋንዳ አፍ በመሆን በአሽከርነት እንደሚያገለግል ይታወቃል። ይህ ሰው በቅርብ ቤተሰቦቹ በኩል ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በትልልቅ የኮንትሮባንድ ስራዎች ተሰማርተው ይገኛሉ።
Показати все...
👍 4
🔥ባህርዳር | ሰከላ…‼️ በትላንትናው ዕለት #ከባህርዳር ተነስቶ ወደ ዘጌ አካባቢ ያመራው የኦነግ ብልጽግና መከላከያና የባንዳው ስብስብ ሲጠባበቁት በነበሩት የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር የጣናው መብረቅ ብርጌድ አናብስት ድባቅ ተመቷል:: ከ20 በላይ የኦሮሙማው መንጋ የታጨደ ሲሆን ከ30 በላይ ቁስለኛ ተደርጏል:: በተመሳሳይ በጎጃም #ሰከላ የገባው የኦነግ ብልጽግና አራዊት ሰራዊት በአማራ ፋኖ በጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር የጊዮንን ብርጌድ አባግስ ሻለቃ ነበልባሎች በሚገባ ተስተናግዶ ከ20 በላይ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል::
Показати все...
👍 10 1
03:33
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ፋኖ ለነጻነት . . .🔥 «ከልቤ ላይ አላጠፋም. . . የሃበሻነት ታሪክ ውርሴን፣ እሰዋለሁ ላንዲት ሃገር፣ አንዲት ነፍሴን . . .»
Показати все...
Facebook_11.mp410.20 MB
9👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የፈተና ኩረጃ በረቀቀ መልኩ እየተስፋፋ እንደሆነ ግልፅ ነው! ይሁንና ይሄ መረጃ ግር ያሰኘኝ በ2004 (የዛሬ 12 አመት ማለት ነው) የተደረገ ጥናትን ይዞ "90 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ኮራጅ መሆናቸውንተረጋግጧል" ማለቱ ምን ያህል ለሚድያ የሚመጥን አቀራረብ መሆኑ ነው። ብዙዎች ይቺን ጫፍ ይዘው ቁጥሩ አሁን ላይ የተፈተኑ ወይም የሚፈተኑ ተማሪዎችን እንደሚገልፅ ሲፅፉ እየተመለከትኩ ነበር፣ የአሁኑ ቁጥር ሊበልጥም ሊያንስም እንደሚችል እንዳለ ሆኖ። ችግሩ ይህን ያህል አስደንጋጭ ከሆነ የመፍትሄ አቅጣጫ አመላካች እንዲሆን ለምን አዲስ ጥናት አልተደረገም የሚለው ሌላው ጥያቄ ነው። @EliasMeseret
Показати все...
👍 4
00:38
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እየመጣን ነው ጎበዝ . . . ወገን ሰንዳ ብለህ ጠብቅ። ለፈጣን መረጃዎች ቻናሉን ጆይን በማድረግ ይጠብቁን . . .👇👇👇👇 https://t.me/eyohatv
Показати все...
video_2024-07-15_15-36-00.mp43.51 MB
👍 6 3👏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዋርካው ምሬ ወዳጆ የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ ዋና አዛዥ
Показати все...
9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኮማንደር ፍቅሩ ሙሉየ የአማራ ፋኖ ወሎ፣ ላስታ አሳምነው ክ/ጦር ምክትል አዛዥ
Показати все...
7👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.