cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ አርሰናል ፋንስ™

🔴ስለ ክለባችን አርሰናል ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ለ 24ሰአት ምታገኙበት ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ ነው ! ➡️ የዝውውር መረጃዎችን ➡️ የ አሰልጣኞች አስተያየት ➡️ የተጫዋቾች ህይወት ታሪክ ➡️ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንታኔ ➡️ ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ ስቴዲየም [Live] ➡️ ለአስተያየት እና ማስታወቂያ :- 👉 @AYuzersif

Більше
Ефіопія1 952Амхарська1 538Спорт6 518
Рекламні дописи
10 894
Підписники
-824 години
-197 днів
-18930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የጨዋታ ቀን ነው! 🤍 🔵ማንቸስተር ሲቲ vs ⚪ቶተንሃም ሆትስፐር 🏟️ ቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም ⌚ ምታ 4:00 🏆 ፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን በቀጥታ ስለ ምናስተላልፍ በቀጥታ ይከታተሉ ሼርም አርጉ Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Показати все...
🤩 3👍 1🔥 1
ማርቲን ኦዴጋርድ የዘንድሮው የአርሰናል ምርጥ ተጫዋች ነውን?🤩 Comment ⬇️ Share Share
Показати все...
👍 4🔥 1🥰 1
የፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ምንም ይሁን ምን እሁድ በኤምሬትስ ስታዲየም ይካሄዳል። እዩት...🏆 አርሰናል በጣም ቅርብ ነው ፣ ግን እድል እስካለ ድረስ ማመንን አናቆምም።
Показати все...
👍 2🏆 2😍 1
አርቴታ የሲቲ ጨዋታ ሰለማየት ሲጠየቅ የሰጠው ምላሽ ! 🗣 "አዎ ጨዋታውን ከልጆቼ እና ከ ቤተሰቦቼ ጋር ቢጃማ ለብሼ እመለከታለሁ። ይቅናን🙏 Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Показати все...
🔥 3👍 2👏 1😁 1
የአርሰናል ወሳኝ ተጫዋች ካይ ሀቨርት ለዩሮ 2024 ከጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል። King 👑 Kai Share Share
Показати все...
2🎉 1
የማንሲቲ የተከታታይ አመታት ውጤት በቶተንሀም ስታዲየም🥶 ዛሬምእንጠብቃለን! Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Показати все...
👍 1🔥 1👏 1
የጄሚ ካራገር እና ጋሪ ኔቭል የራሳቸውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ቡድን ይፋ አድርገዋል ሁለቱም:- ሳሊባ፣ጋ.ማጋሌሽ፣ኦዴ፣ራይስ🔥 Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Показати все...
👍 4 3🥰 1
አርሰናል እሁድ እለት ኤቨርተንን ካሸነፈ የውድድር ዘመኑን በ28 አሸንፎ ማጠናቀቅ ይችላል ይህም ከምንጊዜውም የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በሁለቱ የተሻለ ይሆናል። "እድገት ሳይሆን ታሪክ ነው."🥶 Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ Share #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Показати все...
❤‍🔥 3🤩 2
የጨዋታ ቀን ነው! 🤍 🔵ማንቸስተር ሲቲ vs ⚪ቶተንሃም ሆትስፐር 🏟️ ቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም ⌚ ምታ 4:00 🏆 ፕሪምየር ሊግ
Показати все...
👏 2🙏 1
ፔፕ ጋርዲዮላ ከየትኛውም ቡድን በበለጠ በስፔር(6) የሊግ ጨዋታዎች ተሸንፏል። 😬 ሕልም ለማየት ልንደፍር እንችላለን? 😶‍🌫️
Показати все...
👀 3👍 1