cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🥰 𝖍𝖆𝖓𝖎 🥰

@hanilovl

Більше
Рекламні дописи
235
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
በጣም ሚዋደዱ ሁለት ፍቅረኛሞች ለመጋባት ይወስናሉ፡፡ ቀለበት ሊያስሩ ጥቂት ወራት ሲቀራቸው ልጅቱ የመኪና አደጋ ይደርስባት እና ፊቷ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ፡፡ "ቀሪ ህይወቴን መልከ-ጥፉ እና አስጠሊታ ሁኜ መኖሬ ግድ ሆኗል፡፡ ከእንግዲህ ላንተ የምገባ ሴት አደለሁም፡፡ ሌላ ቆንጆ ወጣት ሴት ፈልገህ አግባ፡፡" ብላ ለልጁ ፃፈችለት፡፡ ከጥቂት ቀናት በሁላ እሷ የአይኑ ብርሃን ሁና እየመራችው ፍቅራቸው ፈክቶ በሀሴት ኖሩ፡፡ ከ20 አመት ቆይታ በኋላ ሴቷ............
Показати все...
🌹ለመቀጠል🌹
🌹Join🌹
Фото недоступнеДивитись в Telegram
​​ፍቅር_ሲፈርድ           ሳራ የአባቷ ገዳዮች ሌቦች እንደሆኑ ፖሊስ መረመርኩ ሲል አሳወቃት ውስጧ ግን አንድ ነገር ይላታል የእንጀራ እናትሽ ማርታ እንዴት ተረፈች ስለምንስ ይህ ሁሉ ሲፈፀም ድምፅ አልሰማሁም ቤት ውስጥም የጠፋ አንድም ንብረት የለም ይህ ሁሉ ፈች አልባ እንቆቅልሽ በሳራ አይምሮ ውስጥ ይመላለሳል ......    
Показати все...
🥰join🥰
00:56
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የ ጆናት ፍቅር   እውነተኛ የፍቅር ታሪክ         Part 4 Part 5  ከ 20 like በኋላ ይለቀቃል
Показати все...
2.61 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በጣም ሚዋደዱ ሁለት ፍቅረኛሞች ለመጋባት ይወስናሉ፡፡ ቀለበት ሊያስሩ ጥቂት ወራት ሲቀራቸው ልጅቱ የመኪና አደጋ ይደርስባት እና ፊቷ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ፡፡ "ቀሪ ህይወቴን መልከ-ጥፉ እና አስጠሊታ ሁኜ መኖሬ ግድ ሆኗል፡፡ ከእንግዲህ ላንተ የምገባ ሴት አደለሁም፡፡ ሌላ ቆንጆ ወጣት ሴት ፈልገህ አግባ፡፡" ብላ ለልጁ ፃፈችለት፡፡ ከጥቂት ቀናት በሁላ እሷ የአይኑ ብርሃን ሁና እየመራችው ፍቅራቸው ፈክቶ በሀሴት ኖሩ፡፡ ከ20 አመት ቆይታ በኋላ ሴቷ............
Показати все...
🌹ለመቀጠል🌹
🌹Join🌹
00:40
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የ ጆናት ፍቅር   እውነተኛ የፍቅር ታሪክ         Part 3 Part 4  ከ 20 like በኋላ ይለቀቃል
Показати все...
2.87 MB
የስልካቹ ባትሪ የምታገቡበት እድሜ ቢሆን ስንት ነው 😂😂🤭🤭🤭🤭
Показати все...
........አንድ ቀን አባቴ የሳዳምን እናት ወ/ሮ አሚናትን ለምን ቤት ተከራይታችሁ ከምትኖሩ እኛ ግቢ ሁለት ክፍል ሰርቢስ ቤት እኛ አናከራይም ብለን አስቀምጠንዋል ባዶዉን ከሚቀመጥ እናንተም በወር 500 ብር ከምከፍሉ ግቡበት አላቸዉ ፡፡ ወ/ሮ አሚናትም ልክ ነብርክ ጋሽ ሰይድ ግን  አይሆንም አንገባም አሉ የሳዳም እናት፡፡አባቴም.........
Показати все...
👍 1
🌹ክፍል 1🌹
🌹ክፍል 2🌹
🌹ክፍል 3🌹
Фото недоступнеДивитись в Telegram
    ❤❤❤ፍቅር አቅም ሲያጣ❤❤❤           አቤል ፈገግ ብሎ እሺ አለና ሊሄድ ሲል ሸሚዙን ይዛለች፡፡ በቃ ልሂድ አላት፡ እና ሂዳ አለቺው ፡ አቤል ልብሴን ብሎ እጇን ለማስለቀቅ ሲሞክር አለቅም አለች፡ ተማሪዎች እኮ እያዩሽ ነው አላት፡ እሺ ይቅርታ አድርጌልሻለሁ በለኝና ሂድ አለችው እሱም ከልቤ አድርጌልሻለሁ አላት፡ መሲ ኖ አለች "እኔ የምፈልገው በጆሮዬ እንድትለኝ ነው" ተማሪዎቹ የበለጠ ከፋቸው ምነው አብረው በሆኑ አሉ፡ የሚያለቅሱም ነበሩ፡ አቤል ወደ ጆሮዋ ተጠግቶ ይቅር ብዬሻለሁ አላት፡፡ መሲ ሳመኝ አለችው ፡ አቤል ምን? ሲላት ተማሪዎቹ በአንድ ድምፅ ሳማት አሉት ፡ አቤል ለመታዘዝ.......
Показати все...
🌹ክፍል 1🌹
🌹ክፍል 2🌹
🌹Join🌹
01:06
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የ ጆናት ፍቅር   እውነተኛ የፍቅር ታሪክ         Part 2 Part 2  ከ 20 like በኋላ ይለቀቃል
Показати все...
4.69 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#አትውለጂኝ_እማ 🤰🙅‍♂ #ያልተወለደው_ህፃን_ማስታዎሻ 📝 የሀገሬ ሰላም ዳግም ተመልሶ በሳቅ ካልተተካ የእናቶች ለቅሶ ጨቅላ ህፃናቶች ቦርቀው ካሮጡ ከጭንቅ ፍርሀት ከሀሳብ ካልወጡ   አትውለጂኝ እማ ልቀመጥ ከሆድሽ ለኔም ሰቀቀን ነው መጥቼም አልጠቅምሽ                       😢 በከንቱ ሚፈሰው የሰው እምባና ደም ላይወርድ ታብሶ መፍሰስ እስከሚያቆም እታችም እላይም የሚሰማው ዋይታ    አግኝቶ ሰሚ እስኪነግስ ፀጥታ    አትውለጂኝ እማ ልቀመጥ ከሆድሽ ለኔም ሰቀቀን ነው መጥቼም አልጠቅምሽ                    😢   አማራ ኦሮሞ ደቡቤና ትግሬ ገደለው ሰቀለው የሚባለው ወሬ ካገሬ እስኪፀዳ የዘር የጎጥ እድፍ እስኪበስል ህዝቡ ይህ ጉድ እስከሚያልፍ     አትውለጂኝ እማ ልቀመጥ ከሆድሽ ለኔም ሰቀቀን ነው መጥቼም አልጠቅምሽ                      😢 ከልዩነት ወጥቶ ባንድነት የሚያምን ለምዬ ኢትዮጲያ ሰላም የሚያሰፍን ትውልድ እስኪበቅል ሰውነት የገባው አትውለጂኝ እማ አስቀምጭኝ እዛው                     😢 ሳድግ የምሰማው ኮርተሽ የምትነግሪኝ ታሪክ እስከሚኖር ለኔ ምታወርሺኝ   አደራሽን በቃ እማዬ አትውለጂኝ 💚@yefkr_debdabe5 💚 💛@yefkr_debdabe5 💛 ❤️@yefkr_debdabe5 ❤️
Показати все...
😢 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.