cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የእግር ኳስ መረጃ በኢትዮጽያ 🏅🐐🐐

የእግር ኳስ ንጉሱ ማነው!?🤔 ሊዮኔል ሜሲ ወይንስ ክርስትያኖ ሮናልዶ? ክርክሩን ተውት በዘመናችን ስለተመለከትናቸው ልንኮራ ይገባል🥳 ይህ ቻናል ስለ ሁለቱ የእግር ኳስ ፈርጦች💎 አብዝቶ ያወሳል። በእግር ኳስ ያሳዩንን ተአምራቶች ወደ እናንተ ያደርሳል✍️

Більше
Ефіопія185Амхарська159Спорт389
Рекламні дописи
95 939
Підписники
-13124 години
-1 2027 днів
-5 37630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። @Ibexbett_bot
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊቨርፑል ጀርሚ ፍሪምፖንግን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ነው! https://scorebet.et https://t.me/scorebeteth https://facebook.com/scorebetting.et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ክርስትያኖ ሮናልዶ ዛሬ 130ኛ ጎሉን ለፖርቱጋል አስቆጥሯል @Ibexbett_bot
Показати все...
🔥 9🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል የ23 አመቱን ጆሹዋ ዚርክዜን ከቦሎኛ ለማስፈረም ይፈልጋሉ። @Ibexbett_bot
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏆 የምንጊዜም የ UEFA ዩሮ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች 1. ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 14 ጎሎች 2. ሚሼል ፕላቲኒ - 9 ጎሎች 3. አላን ሺረር - 7 ጎሎች 4. አንትዋን ግሪዝማን - 7 ጎሎች 5. ሩድ ቫንስትሮይ - 6 ጎሎች 6. ዋይኒ ሩኒ - 6 ጎሎች 7. ኑኖ ጎሜዝ - 6 ግቦች 8. ሮሜሉ ሉካኩ - 6 ጎሎች 9. ፓትሪክ ክሉቨርት - 6 ጎሎች 10. ዝላታን ኢብራሂሞቪች - 6 ጎሎች @Ibexbett_bot
Показати все...
🥰 7👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማርቲን ኦዴጋርድ የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል። @Ibexbett_bot
Показати все...
🔥 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ ቶሲን አዳራብዮ ከፉልሀም በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። @Ibexbett_bot
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 19 ክለቦች ቫር እንዲቀጥል ድምፃቸውን ሰጥተዋል።ዎልቭስ ብቻ ቫርን ተቃውሞ ድምፅ ሰጥቷል። @Ibexbett_bot
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርሰናል አማድ ኦናና ለዝውውር ክፍት እንደሆነ ኤቨርተንን ጠይቀዋል ነገር ግን እስካሁን ምንም የላቀ ንግግር አልተደረገም ኦናና በአርሰናል ከሚደነቁ ተጨዋቾች አንዱ ነው:: @Ibexbett_bot
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሞሀመድ ሳላህ የሊቨርፑሎች የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። @Ibexbett_bot
Показати все...