cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

all exit exam pdf all freshman course materials and exams all remidal materials and exams

Більше
Рекламні дописи
10 698
Підписники
-924 години
-117 днів
+13230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Attention🥰 Guys Avacoin list ተደርጓል። ⚫1 AVA coin በአሁኑ ጊዜ $0.7418 ዋጋ አለው። ⚫በአሁኑ ሰአት Tab Tab ማድረግ አብቅቷል ነገር ግን እስከዛሬ ካልጀመራችሁ የተዘረዘሩትን ታስኮች በመስራት እስከ $24 መስራት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሰው invite ማድረግ ትችላላችሁ። መጀመር ከፈለጋችሁ አሁንኑ ጀምሩ። https://t.me/avagoldcoin_bot?start=1edf84daa03905216a44
Показати все...
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#NewAirdrop $APE Airdrop Is Live. Referral Point: 1 $APE (1.21$) Minimum withdrawal: 15 $APE (18.15$) 🔑Network: BNB..and supported by binance 🔹Airdrop invitation link: https://t.me/APEAIRDROPR2BOT?start=1749365402
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#MOE ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ይመለከታል በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተናን በድጋሜ ለምትወስዱ ተፈታኞች፡- 1. በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረ እና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እና፣ 2. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያለገኛችሁ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ • በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡ • ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ [email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Показати все...
👍 2😁 2
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
AVA COIN ያልጀመራችሁ? የተወሰነ ጊዜ ነው ያላችሁ ! Like እንደ Notcoin Tap tap ማድረግ ነው 800,000 ስትደርሱ 75$ ማውጣት ትችላላችሁ ✔️ 100% legit ነው 🔥 ያልጀመራችሁ 🔽🔽🔽 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=1edf84daa03905216a44 FOR MORE JOIN US Share 🚀 @CryptoFromZero0 @CryptoFromZero0
Показати все...
👍 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የመውጫፈተና #ምረቃ ➡️ " ትምህርታችን በአግባቡ ብንጨርስም ለ8 ወራት ትዘገያላችሁ ተብለናል " - ተማሪዎች ➡️ " ይህ ውሳኔ የመጣዉ #ከትምህርት_ሚኒስቴር በመሆኑ ምንም ማድረግ አልቻልንም " -  የኮሌጅ አመራሮች ➡️ " የመጀመሪያ ዲግሪ የሚማሩ ተማሪዎች የተቋም ቆይታቸው ቢያንስ 4 ዓመት ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር ከሰሞኑን በርካታ #የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከምረቃ እና ከመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የቅሬታ መልዕክቶችን ልከዋል። ቅሬታቸውን ከላኩት መካከል በአዲስ አበባ፣ በሀዋሳ ደሴ እና ሌሎች ከተማ የሚገኙ የኮሌጅ  ተማሪዎች ይገኙበታል። ተማሪዎቹ " በ4 አመታት ውስጥ ማጠናቀቅ ያለብንን ትምህርታችን በአግባቡ ጨርሰን ፤ ክሊራንስም ሆነ የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ክፍያ ብንፈጽምም ድንገት ለ8 ወራት መቆየት አለባችሁ ተባልን " ሲሉ  ገልጸዋል ። ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ ፦ ° ከሌሎች ተመራቂ ተማሪዎች እኩል በሚባል ደረጃ ትምህርት እንደጀመሩ፤ ° መወሰድ የሚጠበቅባቸው አስፈላጊውን ኮርስ ወስደው ማጠናቀቃቸውን፤ ° የመዉጫ ፈተና የማዘጋጃ ቲቶሪያል መውሰዳቸውን ገልጸዋል። ይሁንና " የመዉጫ ፈተናዉን ልንወስድ ጥቂት ቀናት ሲቀሩን የመመረቂያ ቀናችሁ ጊዜ በሚቀጥለዉ ዓመት ጥር ላይ ነው " በማለት የመውጫ ፈተናውን መውሰድ እንደማይጠቅመን እና የሀምሌ ወር ምረቃችን መሰረዙ ተነገረን ሲሉ ቅሬታቸዉን ገልጸዋል። ተማሪዎቹ " ተመሳሳይ ባች ከሆኑ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እኛ በምን ተለይተን ነው ይሄ የተደረገው ? ለምን ሌላው ሊፈተን ሲዘጋጅ እኛ ግን ' ብትፈተኑም ጥቅም የለውም ቀጣይ ዓመት ጠብቁ ' ተባልን ? ይህ በፍጹም አግባብነት የለውም ፤ መፍትሄ እንሻለን " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም ከደረሱት ብዛት ያላቸው ቅሬታዎች በመነሳት ኮሌጆችን ለማነጋገር ጥረት አድርጓል። ከነዚህም ውስጥ አንዱ የሆነዉ የኢንፎ ሊንክ ኮሌጅ ፥ ተማሪዎቹ የሚጠበቅባቸዉን ኮርስና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮችን ማጠናቀቃቸዉን ልክ እንደሆነ ገልጿል። ይሁንና የመመረቂያ ጊዜያቸዉ የተወሰነዉ ከትምህርት ሚኒስቴር በመጣ አቅጣጫ መሆኑን አስረድቷል። ኮሌጁ ፤ ተማሪዎቹ #የተፈተኑበት_ጊዜ ምንም እንኳን 2012 ዓ/ም መሆኑን በወቅቱ ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል ያገኙት 'የኦንላይን ዶክሜንት' ቢያሳይም በኋላ የመጣላቸዉ ኦሪጅናል ደግሞ 2013 ዓ/ም እንደሚል ገልጿል። ይህም ደግሞ ተማሪዎቹን ወደኋላ እንደሚያቆያቸዉና ለሚቀጥሉት ወራት የተለያዩ ትሬኒጎችና የመዉጫ ፈተና መለማመጃዎች እየሰጡ ለማቆየት መታሰቡን አስረድቷል። በሌላ በኩል ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር ለተለያዩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ አንድ ደብዳቤ ተመልክተዋል። ደብዳቤው ፦ በ2013 ዓ/ም ሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት የጀመሩ ተማሪዎች ለሰኔ ወር 2016 ዓ/ም የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ እንዲደረግላቸው የጠየቁ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዳሉ ያስረዳል። ነገር ግን የትምህርት ሥልጠና ፓሊሲው የመጀመሪያ ዲግሪ የሚማሩ ተማሪዎች የተቋም ቆይታቸው ቢያንስ 4 ዓመት እንደሆነ እንደሚደነግግ ይገልጻል። አንዳንድ ተቋማት ህጋዊ ባልሆነ አግባብ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ መጠየቃቸውን በማንሳት ይህ የሚያስጠይቅ ነገር ስለሆነ ተቋማት ተማሪዎችን በአግባቡ በማብቃት የትምህርት ጥራት እንዲረጋገጥ እንዲሰሩ አስጠንቅቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተጨማሪ መረጃዎችን ከትምህርት ሚኒስቴር ጠይቆ ለማቅረብ ጥረት ያደርጋል። ⭐ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Показати все...
👍 7 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝 💼 ስራችን መለያችን! 🤝 አንድነታችን ጉልበታችን! ⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን! 🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ! 🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን! 🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!! 📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
Показати все...
👍 3
Call 📞
🚀 App
Join Our Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከየት ወዴት!?🤔 ስራ ሊያቆሙ ይሆን ??? በርካታ ዩንቨርስቲዎች መንግሥት ለአንድ ቀን ለአንድ ተማሪ በመደበው #22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ በመቸገራቸው ተመሪዎች ለርሃብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ እንደኾነ ተሰማ። የጎንደርና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች ሥራዎች የያዙትን በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ እያዛወሩት መኾኑን ለዋዜማ ራዲዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ጅማ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደኾነ ገልጦ፣ ችግሩን ለመንግሥት ባሳውቅም ምላሽ አላገኘኹም ብሏል። ዋዜማ አስተያየት የጠየቀቻቸው ዩንቨርሲቲዎች፣ በቀጣይ ዓመት የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች አኹን ባለው በጀት መመገብ እንደማይችሉ ገልጠዋል። አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለተማሪዎች በሚያቀርቡት የምግብ ዓይነት ላይ ለውጥ ለማድረግ እንደተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። ዩኒቨርስቲዎች ለቀጣዩ ዓመት በጀት ያቀረቡት፣ ለአንድ ተማሪ በቀን 22 ብር በማስላት እንደኾነ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅሷል። ጣቢያው ከገንዘብ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ዘግቧል። ©Wazema የስልጣኔና የትምህርት ቋት የሆኑ ተቋማቶችን ከመደገፍ፣ከማሻሻል ይልቅ በየቦታው ፓርክ መገንባት የሚቀናው መንግስታችን ጉዳዩን ከቁብ የቆጠረው አይመስልም! ውስን ቦታዎች ላይ ቅንጦት፣ በርካታ ቦታዎች ላይ እጦት......! 💠Comment about ur compus👇 ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Показати все...
👍 11 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Показати все...
👍 8👏 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቴክ መሰልጠን ይፈልጋሉ? በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሳይበር ሴኪዩሪቲ ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ ዳታ ማኔጅመንት እና አናሊቲክስ ማሽን ለርኒንግ እና AI ማይክሮሶፍት እና ሌሎችንም በማይክሮሶፍት ታለንት ክላውድ ያገኛሉ፡፡
Показати все...
ይመዝገቡ
ምድብ ሶስት ✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c4.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Batu                           📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Guji                       📌 Horo Guduru 📌 Hararge East       📌 Hararge West                       እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇 ⭐ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Показати все...
👍 9 4