cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

𝐂𝖊𝖑𝖑𝖆

Рекламні дописи
310
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+1530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባህር የእርሷ አምሳለ ገጿ ነው። ከውጭ 'ሚታየው ግላጭ መንፈሷ የተረጋጋ ቢሆንም ውስጧ ለመኖር የሚታገሉ ነፍሳትን አዝሏል። ያንን የምናቅ እኔና እግዜሯ ብቻ ነን፤ እርሷኳ ይህ መልኳን አልተረዳችም። ከሰው መንጋ እንገጠል ለአንድ አፍታ እንኳን እንገለል በፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል። ተባብለን ነበር ወደዚህ ባህር ዳርቻ የመጣነው፤ ከጥቂት ዝምታ በኋላ ጀርባዋን እንደሰጠች አርምሟችንን በጥያቄ ሰበረችው። ውበት ማለት ምንድነው ? . . . የህጻን ልጅ ትንንሽ ዓይኖች . . . ብ ር ሃ ን ስ ¿ ` . . . የእናት ንጹህ ፈገግታ . . . `` ይሄን ከመለስክልኝ እራት ጋባዥ እኔ ነኝ `` . . . ቃል ነው አልረሳውም . . . `` ትልቁ ነገር ተስፋ ነው? `` . . . ትልቁ ነገር እምነት ነው . . . `` ጎበዝ! ታድያ ተስፋ አድርገን ነው የምናምነው ወይንስ አምነን ነው ተስፋ የምናደርገው ? ``
Показати все...
1
⭐⭐Bruce lee የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር.. ✔️"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም... ✔️የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም... የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። ✔️እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ" በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር...❤
Показати все...
1
⭐⭐Bruce lee የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር.. ✔️"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም... ✔️የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም... የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። ✔️እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ" በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር...❤
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#አንድ ሰው ስታፈቅር ፥ ሰውዬውን ሙሉ በሙሉ ትቀበላለህ። ከነሙሉ እንከኑ ። ምክንያቱም ይህ እንከን የሰውዬው አካል ነውና። የምታፈቅረው ሰው ለመለወጥ አትሞክር ። እንዲህ ከሆንክ እወድሃለው አትበል ። ምክንያቱም ለመቀየር የምታደርገው ጥረት ''እኔ ማፈቅረው ግማሽ አንተን ነው'' የሚል አስተሳሰብ አለበትና። ሰው ባያፈቅርህም እራስህን መሆን አትተው። አበባ ሰው የለም ብሎ ጫካ ውስጥ ማበቡን አይተውምና። ስታፈቅርም በቃ በቀላሉ አፍቅር!!!! * Osho/ኦሾ
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⭐#ለውብ_ምሽት   ግማሽ ህይወት አትኑሩ ።   ግማሽ ሞት አትሙቱ  ።   ዝምታን ከመረጣችሁ ዝም በሉ ።    ከተናገራችሁ ጨርሳችሁ ተናገሩ ። የተስማማችሁበትን ሀሳብ በልበሙሉነት እንደተቀበላችሁት ተናገሩ አትሸፋፍኑ  ። የማትቀበሉትን ሀሳብ በድፍረትም እምቢ በሉ ። አሻሚ እምቢታ ደካማ መቀበል ነውና ። ግማሽ መፍትሔ አትቀበሉ ። ግማሽ እውነትን አትመኑ ። ግማሽ ህልም አታልሙ ። ስለ ግማሽ ተስፋዎች አታስቡ ። ግማሽ መንገድ የትም አያደርስም ። በግማሽ ሳይሆን ህይወትን በምሉዕ ኑሯት ።            ካህሊል ጂብራን           መልካም  ምሽት  💚
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ትርጉሙን ለነገረኝ ሽልማት አለኝ
Показати все...