cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮሪካ

Meski ed😍 ቀልድ 🎪🎪🎪 ሙዚቃ🎶🎵🎵 ቲክቶክ🎬🎬🎬 ምርጥ Pps🌃🌃🌃 አጫጭር መጣጥፍ📓📓📓 ግጥም📜📜📜 ፯፯ አሪፍ አሪፍ ስዕሎች 🎨🎨🎨🎨🎨🎨 አሪፍ አሪፍ መፀሐፎች 📒📘📗📓📚📖📖📖 ብቻ Join እያላቹ የሌለ የለም🎉🎉🎉🎉🎉

Більше
Рекламні дописи
854
Підписники
+124 години
+27 днів
-730 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
Media files
490Loading...
02
Media files
550Loading...
03
እጅህ ይዳብሰኝ ዙሮ ከወገቤ ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሀሳቤ🥰 የተባረከ እጅ በአምላክ የተቀባ ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ🥰 በሀኪም በጸበል መላ የጠፋለት በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እደዘበት🥰 🥰የልቧ ንጉስ ስትሆን🥰 ❤️የማዘፈንህ ሙዚቃ❤️
671Loading...
04
Media files
690Loading...
05
ደሞ አሉ አንዳንድ ሰዎች በጀለሶቻቸው pic የሚጀናጀኑ . . . @Nardoss21
501Loading...
06
Yetua nesh🙌💗🥷😈😎
571Loading...
07
ቃልኪዳን ከፍቅረኛዋ ስትጣላ ፈጠነ "ፍቅር የለም" ብላ post አደረገች። Comment ላይ የተሰጧት ምላሾች በጥቂቱ🙈🙈 🗣"Abdu በፍቅር የተጎዳው")አወ ልክ ነሽ ወላሂ ፍቅር የለም 👩"ቤቲ የአባቷ ልጅ")ሲጀመር ፍቅር የሚሉት የት ያዩትን ነው ቁሞ ሲሄድ ያየው አለ።ልክ ነሽ ቃልዬ ፍቅር የለም የኔ ጣፋጭ 🗣"big boy")ፍቅር ድሮ ቀረ በኛ ግዜ 🗣"ሚካኤል አባቴ")ፍቅር ፈጣሪ ብቻ ነው 👩"በስምህ ልጠራ" ፍቅር ለሰው ልጅ ከፈጣሪ ለኛ የተሰጠን ትልቁ ስጦታ ነው።ፍቅር የለም አለ ብሎ መጨቃጨቁ ምንም አይጠቅማቹሁም ጥሩ አፍቃሪ መሆን እችላለሁ እዴት ጥሩ አፍቃሪ ልሁን ብላቹ እራሳችሁን ጠይቁ ፍቅር ባይኖር ደግሞ የምወደውን ልጅ ከራሴ አብልጬ ባልወደድኩት ነበር።እራሳችሁን ተመልከቱ ማፍቅር መቻላችሁን ፈትሹ ይሄ ስጦታ የሚሰጡት የተመረጡት ናቸው።ለሁሉም አይታደልም
490Loading...
08
ሴቶች ዝም አትሉም መቼስ አ እኔ ግን .....
420Loading...
09
"ሴት ልጅ መልኳ ይመር እንጂ ፀባያ በዱላ ይስተካከላል" አሉ ወንዶች። ሴቶች ምን ትላላቹ ??
420Loading...
10
በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች። 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀k ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ M 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው አልፈልግም 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ M 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
440Loading...
11
ጓደኛ ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡፡ አለቃውም 'መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም' በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤ አለቃውም 'ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤' በማለት ይወቅሰዋል፡፡ ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሼበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ፣ አለቃውም ''ምን አለህ?'' ሲለው ወታደሩም "#እንደምትመጣ_እርግጠኛ_ነበርኩ።" አለኝ ✅ እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው! ከ #ቁምነገር ❤️🫶
461Loading...
12
ትለያላቹ በስማም🙏😳❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏 @eyo_ric
510Loading...
13
🤭ሁለት ኪሎ ግራም ስኳር ግዛ ተብሎ የተላከው ልጅ ባዶ እጁን መጣ "ምነው ለምን አልገዛህም?" "ሱቁ ውስጥ ያለው አንድ ኪሎ ግራም ብቻ ነው: ግዛ ያልከኝ ደግሞ ሁለት ኪሎ ነው" "አንተ ደነዝ! ታዲያ አንድ ኪሎውን ገዝተህ አትመጣም ነበር እንዴ?" በጥፊ እና በግልምጫ **** ይኸው ልጅ በሌላ ጊዜ 12 ቁጥር ሲሊፐር/ነጠላ ጫማ ግዛ ተብሎ ተልኮ ሱቅ ውስጥ ያለው ስድስት እና ዘጠኝ ቁጥር እንደሆነ ሲነገረው ሁለት ባለ ስድስት ቁጥር ሲሊፐር ሸምቶ መጣ 👇🏾 ይኸው ነው እንግዲህ Communication matters ❤️🙌🏼 @eyo_ric
472Loading...
14
ይሄ ላንተ ነዉ ✌️✌️✌️✌️❤❤❤❤ @eyo_ric
490Loading...
15
😁😁✌️✌️✌️✌️ @eyo_ric
420Loading...
16
😘አስተውል "ስማኝ ማነህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ነኝ በማትልበት ቦታ አትገኝ። አስተውል መንገድ ሁሉ አይወስድም ቦታ ሁሉ አያኖርም… ከገዳዮች ጋር አትተባበር ነፍሰ ገዳይ የሚሄድበትን አያውቅም የረከሰም ነው፡፡ ሰውን ገሎ ደማቸውን ጠጥቶ አይረካም ስጋቸውን በልቶ ሰላም የለውም፡፡ በቀልና ቂምን ለነገ ይተዋል … የተበደሉ ሰዎች መጮህ ባትችልም ከገዳይ ጋር አትተባበር፡፡ ዛሬ የራቀ የመሰለህ ነገ ደጃፍህ ይደርሳል፡፡ ዛሬ የምትሞቀው እሳት ካላጠፋኸው ነገ ያቃጥልሀል፡፡ዛሬ የዘራኸው መጽፎ ተግባር ነገ ለአንተና ልጆችህ ነውና አስተውል።" @eyo_ric
10Loading...
17
#አስተውል "ስማኝ ማነህ ተብለህ ስትጠየቅ እኔ ነኝ በማትልበት ቦታ አትገኝ። አስተውል መንገድ ሁሉ አይወስድም ቦታ ሁሉ አያኖርም… ከገዳዮች ጋር አትተባበር ነፍሰ ገዳይ የሚሄድበትን አያውቅም የረከሰም ነው፡፡ ሰውን ገሎ ደማቸውን ጠጥቶ አይረካም ስጋቸውን በልቶ ሰላም የለውም፡፡ በቀልና ቂምን ለነገ ይተዋል … የተበደሉ ሰዎች መጮህ ባትችልም ከገዳይ ጋር አትተባበር፡፡ ዛሬ የራቀ የመሰለህ ነገ ደጃፍህ ይደርሳል፡፡ ዛሬ የምትሞቀው እሳት ካላጠፋኸው ነገ ያቃጥልሀል፡፡ዛሬ የዘራኸው መጽፎ ተግባር ነገ ለአንተና ልጆችህ ነውና አስተውል።" @eyo_ric
10Loading...
18
አራመመዷ ዘፍ ዘፍ አይነት ግዴለሽነት የተሞላበት ነው  ..... እንዳረማመዷ የእግሮቿ ጣቶች ከጥቅም ውጪ መሆን ነበረባቸው  ጌታ ምን ይሳነዋል  ጉዳት አስተናግደው የሚያቁ አይምስሉም  የእግሮቾ ጣቶች ያምራሉ ... ዝም ብ'ላ ረጅም ሰዓት ስትሰማኝ እድል አልሰጣት ብዬ ከሆነ ብዬ አንቺ አታወሪም እንዴ?  ስላት ......"ሁለታችንም እናውራ ወይ? " ትላለች እየሳቀች  እርጋታዋ ደስ ይላል ፣  ያልገባኝን ነገር የምታብራራልኝ በትህትና ነው ። ስቆጣት" ሻለቃ ባሻ ጌታዬ እታረማለሁ" ትላለች ዝም ብላ ጭቅጭቅ ላይ ዝም ብላ ድከመቴ ላይ ዝም ብላ ያላደረኩት ነገር ላይ ክችች አትልም በስሟ  ፣በአረማመዷ፣  ስታኮርፍ  ዝርግፍ በምታደርገው ከንፈሯ ፣ተናዳ በጨቀጨቀቺኝ  አሾፋለሁ ድምፅ አውጥታ እየሳቀች "እገልሃለሁ" እያለች  ትታገለኛለች አያቴ የመረቁኝ ደርሶ ነው አንቺን የመሰለ የሰጠኝ ስላት ትክዝ ብላ " የኔ አያት ጠላ ግዢ ብላኝ የሰጠቺኝ ብር ጠፍቶብኝ አዝናብኝ ነው አንተን የሰጠኝ" ትላለች ። ጠላ የምቶዱት  በዘር ነው ወይ እላታለሁ... ሁኔታዋን ፣ ነፃነቷን  ፣የምትታዘዘኝን መንገድ እወደዋለሁ ....ሰርግ ደግስ፣  ፎቶ ቤት ሄደን መስክ ወጥተን አንድ ሺ ፎቶ ጨፍኑ ግለጡ ተጣመሙ  ተጎንበሱ እያሉ የሚያነሱት ጋ ባትወስደኝ   አገባት ነበር እላለሁ ....ልጥለፋት ይሆን እንዴ ? እላለሁ🤔 ምንም ቢሆን ፍቅር ደስ ይላል ከነሃሳቡ ❤ ከተመቻቹ 👍👍 አርጉ @eyo_ric
361Loading...
19
❤እቺ ሳምንት ደስ ትላለች ። የሆነ ድል በድል የመሆን ስሜት የታከከኝ ሳምንት ነች ። ስነቃ የማስበው ነገር ደስ ይላል ። የማገኛቸው ሰዎች ደስ ይላሉ ። አበዳሪዎቼ ያበደሩኝን ገንዘብ ሳይረሱልኝ አይቀሩም ።ብድር ከፈለክ ጠይቀኝ እያሉ ነው ። አከራዬ እንዳትሰጋ የቤት ኪራይ አልጨምርብህም ሁሌ አብራቹ ከማያችሁ  ቆንጆ ልጅ ጋ አብራቹ ኑሩ እያሉኝ ነው ። ቆንጆ ክላሲክ መፅሃፎች ስጦታ ተሰጦቶኛል ።  ሎተሪ እየቆረጥኩ ነዉ ። እምወዳቸውን ሰዎች እየደወልኩ እወዳችኃለሁ እያልኩ ነው ።  ፈግግ ስል ነው የምዉለው ። ሃዬ ❤ መኖር ደስ ይላል @eyo_ric
331Loading...
20
ደና አደራቹ ✌️✌️✌️❤❤ @eyo_ric
360Loading...
21
tiktok.com/@Maidot_18
430Loading...
22
Media files
431Loading...
23
ጨው ለራሱ ሲል ነው የሚጣፍጠው ያለዚያ ድንጋይ ተብሎ ይጣላል። አንተም እንደ ጨው ላለመጣል ጠንክረህ ስራ።💀 መልካም አዳር። @eyo_ric
380Loading...
24
ደና አመሻቹ ቤተሰብ @eyo_ric
390Loading...
25
Endezi short yehonu ምልልሶች yiketlu . . . React eyaregn❤️❤️❤️☺️☺️☺️
420Loading...
26
👩አፈቅርሀለሁ 👨ያንቺ ፍቅር ይበዛብኛል ግን አንድ ቆንጅዬ ልጅ አለ እዛ ጋር ጓደኛዬ ነው ከሱጋር ብትፋቀሩ ይበልጥ ትመቻቻላቹ ነበር 👩የታል 👨እዳልሺው የእውነት አፍቅረሺኝ ቢሆን ንሮ ፊትሽን ወደጦቆምኩሽ አቅጣጫ ባላዞርሽ ነበር 🙈ብሎ ተሰናብቷት ሄደ🙈
440Loading...
27
Ewuyyyyy❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
462Loading...
28
Media files
381Loading...
29
dotcoin ይባላል .... 20 ቀን ነው የቀረው ካሁኑ ብትጀምሩት አሪፍ ነው just task ሰርታቹ tap tap ማድረግ ነው 👍 ..... https://t.me/dotcoin_bot?start=r_1060222134
401Loading...
30
..........✍️ያልፋል! ...... .........✍️አያልፍም እንዳትሉ ክፉ ቀን እስኪያልፍ ጎንበስ ብሎ መጠበቅ ነው እንጂ ቀኑ ሁሉ ያልፋል። ደስታ የሆነለት ሰው የተመቻቸለት ሰውም ቢሆን ሁሌ እንደ ተደሰተ አይቀጥልም ለተረኛ ጊዜውን ይለቃል። የወደቀ ያነሰ የመሰለውም ሰው ታች ሆኖ አይቀጥልም ትልቁ ሲወድቅ ትንሹ ይነሳል ስለዚህ ያልፋል ያልፋል። ደስ በማይሉ ነገሮቻችን  ውስጥ ያሉት ጉዳዮች ያልፋሉ በሉ ይሄም ያልፋል በሉ ደግሞም ያልፋል። ሲያልፍ ደግሞ አስተምሮን፣ገንብቶ፣አጠንክሮ ነው ሚያልፈው። 💚💛❤️@eyo_ric
441Loading...
31
Media files
430Loading...
00:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.88 KB
00:16
Відео недоступнеДивитись в Telegram
4.61 MB
እጅህ ይዳብሰኝ ዙሮ ከወገቤ ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሀሳቤ🥰 የተባረከ እጅ በአምላክ የተቀባ ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ🥰 በሀኪም በጸበል መላ የጠፋለት በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እደዘበት🥰 🥰የልቧ ንጉስ ስትሆን🥰 ❤️የማዘፈንህ ሙዚቃ❤️
Показати все...
00:08
Відео недоступнеДивитись в Telegram
4.60 KB