ማህሌተ ያሬድ
ቻናላችን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአብነት ትምህርቶችን ማለትም የድጓ,የአቋቋም እና የየሳምንቱ መዝሙራት አስቀድሞ ይለቃል። ይጠብቁን!!! share አርጉልን🙏🙏🙏
Більше817
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+730 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
መዝሙር ዘቅድስት
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
መዝሙር በ፭
ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውዑ ስሞ ወንግርዎሙ ለአህዛብ ምግባሮ ሀቡ ስብሐተ ለስሙ አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ ዝግቡ ለክሙ መዝገበ ዘበሰማያት ኀበ ፃፄ ኢያማስኖ ወኢይረክቦ ሠራቂ ጽልዋኒክሙ ንበሩ ዘበላዕሉ ሀልዩ ኀበ ሀሎ ክርስቶስ ።
🔥👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻🔥 👉🏻@saint_yared 👈🏻 👉🏻@saint_yared 👈🏻
👉🏻@saint_yared 👈🏻 🔥👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻🔥
ማህሌቱን ለምትቆሙ ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች መልካም አገልግሎት ይሆንላችሁ ዘንድ ተመኘን #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት https://t.me/Saint_yared
ማህሌተ ያሬድ
ቻናላችን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአብነት ትምህርቶችን ማለትም የድጓ,የአቋቋም እና የየሳምንቱ መዝሙራት አስቀድሞ ይለቃል። ይጠብቁን!!! share አርጉልን🙏🙏🙏
“ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ ትሜህሮሙ ለወራዙት ጽሙና" ቅዱስ ያሬድ
ጾምን ቀድሱ ጉባኤውንም ዐውጁ ሽማግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ኹሉ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ ወደእግዚአብሔርም ጩኹ።
ት.ኢዩ ፩ ፥፲፬
እንኳን ለታላቁ (ዐቢይ) ጾም አደረሰዎት!!!
እግዚአብሔር ጾሙን የኃጢኣት መደምሰሻ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን ።
አገልግሎታችንን በምሕረቱ ይቀበለን፡ ለሀገራችን ጽኑ ሰላም ያስፍንልን። 🔥👇👇👇👇👇🔥
👉@saint_yared👈
👉@saint_yared👈
👉@saint_yared👈
🔥👆👆👆👆👆🔥
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.