cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ᕼᗩᒪᗩᒪ ጥበብ 1

ቻናሉን እንደምትወዱት 100% እርግጠኛ ነኝ ብቻ ተቀላቀሉን..... ✨ ጥበብ የሙስሊሞች ናት✨ Comment @husni50

Більше
Рекламні дописи
2 593
Підписники
+2424 години
+317 днів
+12430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

. ሱንናን መግጠም፡ ብዙ ስራን ከመስራት ይበልጣል። ለዚህም አሏህ፡ [لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ] [የትኛችሁ ስራው የበለጠ #ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ] አለ እንጂ የትኛችሁ ስራው #የበዛ[أكثر ] አላለም! ስራህን አጥርተህ ስራ! ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን @halal_tbeb_1 @halal_tbeb_1
Показати все...
3👍 1🥰 1
ኢስላሚክ ቻናል ነው ውዶቼ ትወዱታላቹ ከስር ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን👇👇 t.me/yeallahbaryawoch
Показати все...
✅አዑዙ ቢከሊማቲላሂ አትታማቲ ሚን ሸርሪ ማ ኸለቅ _✅ከፍጡራን ተንኮል ምሉዕ በሆኑት የአሏህ ቃላት እጠበቃለሁ፡፡ (ምሽት ላይ ሶስት ጊዜ)_
Показати все...
ዲንህን እወቅ ግሩፕ Da'waa & Peace

ዲንህን እወቅ ግሩፕ ኑ ስለ እምነታችን ዲነል ኢስላም እንማር ዲናችንን እምነታችንን ኢስላምን እንወቅ

👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✍      ተጊጠሽ ሁሌም  ተዋቢ     ሽቶና ሜካፕ   ሳትቀርቢ። ልብስሽን ሳያጥር  ሳይወጠር    ያማረው ገላሽ  ሚሰትር። ለሀጃሽ ከቤት ስትወጪ ከከለር ጥቁር  ምረጪ። ፀጉርሽም አይቁም  ወደ ላይ ከቅርፅሽ ምንም  እንዳይታይ። ልበሺ ካልሲ ረዥም ሚሸፍን ሙሉ  ከቅልጥም። አይሰማ ድምፅሽ መንገድ ላይ ለስልሶ አይሁን  አማላይ። ለጌታሽ ታዘሽ  ስገጂ ለቤትሽ ታመኝ  ውደጂ። ሲጠራሽ ባልሽ በይ አቤት ሲልክሽ ቶሎ    በይ ወዴት። የቤትሽ ሚስጥር  ጠብቂ በናፍቆት ባልሽ  ጠብቂ። ሲወጣ ሸኚው  ተነስተሽ ሲገባ ሳሚው አቃቅፈሽ። አይጥቆር ፊትሽ  አይለወጥ አትቀመጭ   እሱ ሳይቀመጥ።          
Показати все...
😍 7👍 3 1
ሁስኒ አላህ ያሰብሺውን ያሳካልሽ 🥰 ለኔም እንደዛው 🥰 ትናፍቁኛላቹ ለትንሽ ጊዜ ኦን አልገባም🥺😭
Показати все...
😢 8🎉 1
ውዶች እስቲ ጁምአም አይደል ከልባቹ ዱአ አርጉልኝ 🥺 ዱአ ያስፈልገኛል 😔
Показати все...
🥰 8👍 1 1
በውዱ ነቢያችን ላይ እስኪ ሰለዋት እናውርድ አላሁምመ መሰሊ አላ መሀመድ ወአላ አሊ መሀመድ❤️❤️❤️❤️❤️
Показати все...
👍 9
🥀አሏህ ሆይ ነብዩ አሏህ ዩሱፍን ከአባታቸው ከቤተሰቦቻቸው ያገናኘሃቸው አምላኬ ሆይ እኛንም ህልማችን  በቶሎ አገናኘን   አብሽር. ችግሮችህ ሁሉ አሏህ ጋር መፍትሄ አላቸው ገዝፈው የታዩን መከራዎች ሁሉ አሏህ ዘንድ ምንም ናቸው እጆቻችንን ዘርግተን ያ ረብ እንበለው  ማሃሪው ጌታታችን  አቤት ይለናል 🤲ምስጋና ለዛ ወንጀሎቻችንን ደብቆልን ቀና     ብለን እንድንሄድ ላደረገን አላህዬ 🌸 አልሃምዱሊላህ የፈጅርን ሶላት በወቅቱና በጀመዓ ለመስገድ በጊዜና በአዝካር እንተኛ 🌸 🥀መልካም አዳር 🥀 ሰሉ አለን ነቢ ያረሱለላ🥰😍❤️ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Показати все...
6
በጊዜ ለመነሳት ደግሞ በጊዜ ተኙ። ዕድሜያችሁን ለዉድ ነገር አታዉሉ። ቲክቶክ ይቅርባችሁ ። ቻትም እንደው ዝምብሎ መድከም እኮ ነው። እኔ ትናንሽ ንግድ አልሠራም እንደሚለው ኩሩ ነጋዴ ከፍ ከፍ ያሉ በጎ ሥራዎችን መርጣችሁ ሥሩ። ዉዱእ አድርጉና፣ ሱናችሁን ስገዱና፣ ዚክራችሁን አድርጉና ነፍሳችሁን ለፈጠራችሁ ጌታ አስረክቡና፣ የአላህን ጥበቃ እመኑና ጥቅልል ብላችሁ ተኙ። ያኔ ሌሊታችሁ ያምራል ፤ ህልማችሁም ጥሩ ይሆናል። ኢንሻአላህ ። ቲስበሑ ወዳጆቼ
Показати все...
17
➧. ፊትሽን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል፣የተሰበረዉን ልብሽን አላህ ያውቀዋል፣ከሰው ያገለለሽን ሐዘንሽን አላህ ይመለከትዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰሚውን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል። ⇛. ሁኔታሽ  ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል። #ብቻ_ሁሌም_ያ_ረብ_በይ።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.