cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

كوني قوية🍃🌸🍃

የሰለፊየ እንስቶች ቻነል!!

Більше
Рекламні дописи
352
Підписники
Немає даних24 години
+27 днів
+3330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

sticker.webp0.47 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ያአኺ ላታገባት ኒቃቧን አታስወልቃት ። ውድ ወንድሜ ኒካህ እንደማታደርግላት እያወክ ለምን የሙስሊሟን ሂጃብ ትገፋለህ? ሙስሊም ያልሆኑ አካላቶች የሙስሊም ሴቶችን ሂጃብ እየገፈፉ ነው ይህንን መቃወም አለብን ትላለህ!! የሚገርመው ግን እነሱ አትሸፋፈኝ ብለው ከወጡት በባሰ ሁኔታ ምታሳምመውና ሂጃቧን የምትገፈው አንተ ነህ !! ለምን ወንድሜ? ጨዋና የተከበረችውን ሙስሊም ሴት ለትዳር ከፈለካት በቀጥታ ሀላል ማድረግ ስትችል አንተ ግን በውሸት ኒካ አስርልሻለሁ, ወድጀሻለሁ, ኧረ ስንቱ....እያልክ ልቧን ካሸፈትክ በኋላ ልክ እንደተበላሸ ሙዝ ጥለሃት ዞር ትላለህ ለምን? አላህ ያከበራትን ጨዋ ሴት ባለጌ እንድትሆን መንገድ ትከፍታለህ አላህን ብትፈራ ኖሮማ ዘመናዊ ቴክኖሎጅን በመጠቀም የፈሳድ ህይወት ባልመራህ እና ሙስሊሟ እህትህ ከነበረችበት የክብር ደረጃ ሂጃቧን ባልገፈፍክ ነበር ሴት ልጅ የተከበረች የአላህ ውድ ስጦታ እንጂ የማንም ስራ ፈት መደበሪያ አይደለችም።ሥለዚህ ተጠንቀቅ:: እሷን ለማግባት አቅሙ ከሌለህ የእህትህን ሂጃብ አትግፈፍ ወንድሜ አደራ አላህን ፍራ!! እህቴ ግን  ደናነሽ  ልብሽ ጠነከር ለማድረግ  ምንድነው  ሚከለክልሽ? ምግብ  ቀንሺ  ፆምን አብዢ  ያንቺ መፆም ልብሽ ለኢልም ዝግጁ  ነውና አላህ በዚች ምድር  ትዳር  አልወፈቀሽም ማለት  አላህ ጨርሦ እረሣሽ ማለት  አደለም  ሙሉ በሙሉ ለአላህሽ ቦታ ሠተሽው  ዱአ አለ ማድረግሽ ነው  እጂ ልብሽን ጠብቂው ውዱዋ የተከበርሽ እህቴ ልብሽ ቁራአንና ሃዲሦች ያሥታውስ ዘንድ ።
Показати все...
የአኺ ላታገባት ኒቃቧን አታስወልቃት ። ውድ ወንድሜ ኒካህ እንደማታደርግላት እያወክ ለምን የሙስሊሟን ሂጃብ ትገፋለህ? ሙስሊም ያልሆኑ አካላቶች የሙስሊም ሴቶችን ሂጃብ እየገፈፉ ነው ይህንን መቃወም አለብን ትላለህ!! የሚገርመው ግን እነሱ አትሸፋፈኝ ብለው ከወጡት በባሰ ሁኔታ ምታሳምመውና ሂጃቧን የምትገፈው አንተ ነህ !! ለምን ወንድሜ? ጨዋና የተከበረችውን ሙስሊም ሴት ለትዳር ከፈለካት በቀጥታ ሀላል ማድረግ ስትችል አንተ ግን በውሸት ኒካ አስርልሻለሁ, ወድጀሻለሁ, ኧረ ስንቱ....እያልክ ልቧን ካሸፈትክ በኋላ ልክ እንደተበላሸ ሙዝ ጥለሃት ዞር ትላለህ ለምን? አላህ ያከበራትን ጨዋ ሴት ባለጌ እንድትሆን መንገድ ትከፍታለህ አላህን ብትፈራ ኖሮማ ዘመናዊ ቴክኖሎጅን በመጠቀም የፈሳድ ህይወት ባልመራህ እና ሙስሊሟ እህትህ ከነበረችበት የክብር ደረጃ ሂጃቧን ባልገፈፍክ ነበር ሴት ልጅ የተከበረች የአላህ ውድ ስጦታ እንጂ የማንም ስራ ፈት መደበሪያ አይደለችም።ሥለዚህ ተጠንቀቅ:: እሷን ለማግባት አቅሙ ከሌለህ የእህትህን ሂጃብ አትግፈፍ ወንድሜ አደራ አላህን ፍራ!! እህቴ ግን  ደናነሽ  ልብሽ ጠነከር ለማድረግ  ምንድነው  ሚከለክልሽ? ምግብ  ቀንሺ  ፆምን አብዢ  ያንቺ መፆም ልብሽ ለኢልም ዝግጁ  ነውና አላህ በዚች ምድር  ትዳር  አልወፈቀሽም ማለት  አላህ ጨርሦ እረሣሽ ማለት  አደለም  ሙሉ በሙሉ ለአላህሽ ቦታ ሠተሽው  ዱአ አለ ማድረግሽ ነው  እጂ ልብሽን ጠብቂው ውዱዋ የተከበርሽ እህቴ ልብሽ ቁራአንና ሃዲሦች ያሥታውስ ዘንድ ።
Показати все...
ዓሹራ እና አፇፇሙ የጁሙዓ ኹጥባ 🎙አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
ዓሹራዕ ፆም.mp38.73 MB
✅መስጅድ በገባህ ግዜ ሁለት ረከዓህ ሳትሰግድ አትቀመጥ ‼️ ↪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። አንድኛችሁ መስጅድ በገባ ግዜ ከራቀ መጡ በፊት ሁለት ረከዓ ይስገድ። 📚[ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል] https://t.me/UmuAmar_UmuManas
Показати все...
كوني قوية🍃🌸🍃

የሰለፊየ እንስቶች ቻነል!!

አጅስ ከበር السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የአላሀ እዝን ሎነ ግን አውጄ ጊዲርሰምበተ አሮት 2፡40 ተሂጅረ ኢልቅ :1446 ሙሀረም 8 አንሻሻጪሎ ዳወ እነብረናን በስጥኘ አፍ ☘የፌሩይ ነግደ አቡ መእመር የረሻዲ ሙሳ https://t.me/Siltabragg
Показати все...
የስልጤይ ኡመት ኤጋነሀ ብራግ የኣሚ ቡርጭት ኡስቤክ ኡመተይ ተሸር ግዝ ተቃጠባት ያሻነክ ላሶትን ለሉሌም ሰብ በሳዶት የፈየ ግዝ ተሳጅሎ ሁኑ🪴🪴

https://t.me/Siltabragg

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የስልጠኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሱነህ ወንድምና እህቶች ለመህበረ ሰባችን ተውሂድን በቋንቋው  ተደራሽ ለማድረግ ከዼንጤ አክፍሮት ሀይል ለመታደግ ኑ በጋራ እንስራ!! ስልጤ ብራግ ቆራ ተልቃለቁ! 👇      👇      👇         👇

https://t.me/Siltabragg

https://t.me/Siltabra

ሚስትህን ኒቃብ እስካላስለበስካት ድረስ ያንተ ብቻ አይደለችም።  በአይኑም ቢሆን ሌላው ይጋራሀል✅ Copy ----- paste
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏝 ❝አስደሳች ዜና❞ 📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖 ⚙️ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው « እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ!!! 📮 📔 تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام 📝 إعداد وجمع:-             🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي 📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1860 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показати все...
የተመቼኝ ፁሁፍ!!! ጉድ እኮ ነው አለሁ ኸይኹና!!!
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንተ ብቻ ነህ እንዴ መራጩ ?
Показати все...
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.