የዝውውር ዜና | Transfer News Et
⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! ቨቶፕ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ➮የዝውውር ዜናዎች ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን ቶፕ ስፖርት በኢትዮጲያ | 2016 ዓ.ም
Більше11 874
Підписники
-12524 години
+4637 днів
+1 17830 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступне
ማይክል ኦሊሴ ወደ ባየር ሙኒክ
HERE WE GO !
[ #ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]
@Transfer_news_et @Transfer_news_et
👍 7👎 6😁 1😡 1
36920
Фото недоступне
ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ በሞሮኮ ይደረጋል !
የ2025 የሞሮኮ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም ለማድረግ መታቀዱን ካፍ አስታውቋል።
ውድድሩ ከሚቀጥለው አመት ክረምት ወር ወደ ጥር ወር የተዘዋወረው ቀጣይ ክረምት ከሚደረገው አዲሱ የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር ጋር እንዳይደራረብ መሆኑ ተገልጿል።
@Transfer_news_et | #CAF
👍 2
40510
Фото недоступне
🚨🔴 ባየር ሙኒክ በትላንትናው እለት ከክርስቲያል ፓላስ ጋር በመገናኘት ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም አንድ እርምጃ ቀደም ብለዋል።
ኦሊሴ እና ሙኒክ በግል ደረጃ ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ደሞዙ በሳምንት £220,000 እንደሚሆን ይጠበቃል።
❗️ ሙኒክ ለንስሮቹ £50M የሚከፍል ይሆናል !
@Transfer_news_et | #TRANSFER
👍 8
59510
Фото недоступне
በዚህ የአውሮፓ ዋንጫ ከላሚን ያማል የበለጠ የተሳካ ድሪብል ያደረገ ተጫዋች የለም ያማል ለብቻው 7 አድርጓል። 🇪🇸⚡️
16-years-old. Special talent ⭐️
@Transfer_news_et | #EURO 24
👍 9
73040
Фото недоступне
#CONFIRMED
አርኔ ስሎት በፈረንጆቹ ኦገስት 11 ሊቨርፑል ከሲቪያ ጋር በሚኖረው ጨዋታ በአንፊልድ የመጀመሪያ ጨዋታው ሆኖ ይመዘገብለታል!
@transfer_news_et
@transfer_news_et
❤ 8👍 1
72410
Фото недоступне
ጣሊያናዊው የቀድሞው የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ የነበረው ስቲፋኖ ፒዮል የሳውዲውን ክለብ አል ኢቲሀድን ለመረከብ ዋነኛው ተመራጭ ነው።
[ #FABRIZIO ROMANO ]
@transfer_news_et
@transfer_news_et
👍 7
75620
Фото недоступне
ላሚን ያማል Vs ጣልያን
100% pass accuracy (15/15)
22 touches
5 duels won
4 take-ons completed
1 chance created
1 tackle made
1 shot
A special talent. ✨
@transfer_news_et
@transfer_news_et
🔥 7👍 2
77510
Фото недоступне
🎙- ራትክሊፍ ስለኦልድ ትራፎርድ
" ሬያል ማድሪድ በእግርኳስ ታሪክ ምርጡ የመጫወቻ ሜዳ እና ከ£100 ሚልየን በላይ የሚያወጡ ተጫዋቾች አሉት ማን ዩናይትድ በኢንግሊዝ ሶስተኛ ፏፏቴ አለው።
😁 20🤣 6👍 2😭 2
78350
Фото недоступне
CEX .IO በቴሌግራም verified ሆኗል ⭐️⭐️
1️⃣CEX . IO ልክ እንደ Binance እራሱን የቻለ የ Crypto Currency መገበያያ ነው!
List የሚደረገው በራሱ CEX . IO ላይ ነው!
እየገባችሁ ታስኮቹን መስራት እንዲሁም በየ 6 ሰአቱ እየገባችሁ Farm የተደረገውን መሰብሰብ አትርሱ ቤተሰብ
⬇️እየሰራችሁ ካልሆነ ስሩት ⬇️ለመጀመር ⬇️
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718806358447543
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718806358447543
👍 2
9810
Фото недоступне
🚨 ላካዜት በሊዮን ይቆያል!
➫ በተለያዩ የሳውዲ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው ፈረንሳያዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ላካዜት በሊዮን ያለውን ውል ለማጠናቀቅ ወስኗል።
@transfer_news_et
@transfer_news_et
👍 8❤ 1🔥 1
82500
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.