የሰለፊዮች ድምፅ በሀባሸ ምድር
ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው። إن شاء الله
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
ለፍርድ አትቸኩል አልተባልክም❓ በአንድ በህዝብ በተጨናነቀ ባቡር ውስጥ አባት ከ24 አመት ወጣት ልጃቸው ጋር እየተጓዙ ነበር። ልጅ በጣም ደስተኛ መሆኑን በሚያሳብቅ ሁኔታ የሚያየው ነገር ሁሉ አስገራሚ ሆኖበታል። በየመሃሉ በደስታ ተሞልቶ ወደ አባቱም እየዞረ "አባዬ ዛፎቹን ትተናቸው አለፍን" "አባዬ ደመናው አብሮን እየሄደ ነው እየው " "አባዬ ተራራው ሰማዩን ነክቶታል ተመልከተው" በተደጋጋሚ እንደዚህ ያሉ ነገሮችን በደስታ ተሞልቶ ከፍ ባለ ድምፅ ለአባቱ ይነግራቸው ነበር ፡፡ አባት ልጃቸውን በስስት እያዩ የሚላቸውን ቦታ ሁሉ ይመለከቱ ነበር። አባትም በደስታ ትክክል መሆኑን ያረጋግጡለታል፡፡ በባቡሩ ውስጥ የነበሩት ሌሎች ተሳፋሪዎች በወጣቱና በአባቱ ሁኔታ ግራ እንደመጋባት ብለዋል፡፡የወጣቱን የአይምሮ ጤንነት በፅኑ ተጠራጥረዋል፡፡ የወጣቱ ነገረ ስራ ያበሳጫቸው ጤንነቱንም የተጠራጠሩ ጥንዶች ለአባትየው "ሆስፒታል ብትወስደው የተሻለ ነው። የልጅህ አዕምሮ ጤነኛ አይመስለንም "አሉት:: አባትም ጥንዶቹን በአንክሮ እያየ "ከሆስፒታል ነው የምንመጣው፡፡ዛሬ ህክምናውን ጨርሶ ነው የወጣው ፡፡ልጄ ከብዙ አመታት ልፋት በውኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማየት የቻለበት ቀን ነው። ከተወለደ ጀምሮ ማየት የተሳነው ነበረ"አላቸው። ለምን እንፈርዳለን?
https://t.me/OfficialDemas/3293ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻና
ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻና
ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻና