cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

ማወቅ ያለብንን መሠረታዊ የሆኑ ዲናዊ ትምህርቶችን የምንማርበት ቻናል ነዉ። ስተት ካያቹብን አርሙን 🌺🌺🌺🌺 For any comments ➾ @Tenbihatleamnhsetoch_bot

Більше
Рекламні дописи
1 129
Підписники
-224 години
+377 днів
+24530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ይቅርታም ያድርጉ፡፡ (ጥፋተኞቹን) ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን? አላህም መሓሪ አዛኝ ነው!" Surah Al-Noor; 22
Показати все...
3🥰 1
አንዳንድ ጊዜ ከዱንያ ኩርኩም ብዛት የተነሳ ይደክምሃል። ራስህን በትልቁ ይከብደሃል። ዝምታና ገለልተኝነት ብቻ ይናፍቅሃል። አንዳንዴ የታክሲ ወያላ ራሱ "ወዴት ነህ?" ሲለኝ አንደበቴ የሚዘጋበት ሁኔታ አለ። ወደርሱ እየሄድኩ ነው ምናባቱ ያስለፈልፈዋል እላለሁ ። አንዳንድ ጊዜ ሰዎች እስቲ ዛሬ ደክሞናል ካሏችሁ ያ መጥፎ ስሜት እስኪያልፍላቸው ተዉዋቸው፣ ተረዷቸው እሺ። ሶባሐል ኸይር ABX
Показати все...
👍 2🥰 1
ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ‼ ================== ✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ። ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 * ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት። https://t.me/MuradTadesse/35742 ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር! አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር። የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35632?single ከተቋማችንም ጎን እንቁም። የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
Показати все...
👍 6
እነዚያ በእነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ ለእነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡" Surah Al- Noor; 19
Показати все...
👍 3
💛ያ አላህ እኔ በጣም ታምሜያለሁ ስልህ”ከአላህ እዝነት ተስፋን አትቁረጡ” አልከኝ 💛ልቤ ውስጥ ጭንቀት አለ ስልህ” አላህን በማስታወስ ትረጋጋለች” አልከኝ» 💛ሰዎች አዛ ያድርጉኛል / ያሰቃዪኛል / ስልህ” አላህ እነዛ በዳዬችን በሚሰሩት ስራ ዘንጊ አይደለም” አለከኝ 💛ብቸኝነት ይሰማኛል ስልህ” እኛ ከደምሰሮቻቸው የበለጥ ቅርብ ነን” አልከኝ 💛 እኔ ወንጀለኛ ነኝ ተሳስቻለሁ ስልህ” ከአላህውጭ ወንጀልን የሚምር ማን አለና? “አለከኝ 💛ጌታየ አትተወኝ ስልህ” አስታውሱኝ አስታውሳቹሀለሁ » አልከኝ 💛 ህይወቴ በጭንቀት ተሞልቷል ስልህ “አላህን የሚፈራ መውጫውን የበጅለታለ “አልከኝ 💛ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ስልህ” ለምኑኝ እቀበላቹሀለሁ”አልከኝ። -------------------------------- አዎ አላህ ካንተ ውጭ ማንም የለንም ጌታችን ሆይ እባክህን ዱአችንን ተቀበለን ወንጀላችንን ማረን
Показати все...
👍 7🥰 3
"ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ!" Surah Al- Anbiya'; 35
Показати все...
ከእኛ ዉስጥ አንዳችን ይህንን ወር በደንብ ሲያስተዉለዉ በዉስጧ አንዲት ለሊት መኖሩን ከ1000 ሺህ ወር የበለጠ የሆነች አሁን ከእኛ ዉስጥ የሆነ ሰዉ ሰደቃ እኮ በ10 እጥፍ ይባዛል ሲባል በዚህ ነገር ይደሰታል ሰላትህም በመቶ ሺህዎች ይባዛል ሲባልም መካ ዉስጥ ከሆንክ ሲባል ወይም በመዲና
Показати все...
" ደህና ነኝ አልሐምዱ ሊላህ" ስለለመደባችሁ ሳይሆን ከልባችሁ አስባችሁ በሉት። ምስጋና ነውና። ያመሰገነ ይጨመርለታልና።
Показати все...
5
00:24
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ወንጀል ሲበዛና ሲጠራቀም ቀልብን ይጋርዳል። በዚህን ጊዜ ቀልብ ይታወራል፤ እውነትን መገንዘብ ያቅተዋል፤ ዲኑን ማስተካከልና ማቅናት ይቸግረዋል፤ የመጨረሻውን ዓለም ጉዳዮች ችላ ይላል፤ ለዱንያዊ ጉዳዮች የላቀ ዋጋ ቦታ ይሠጣል፤ ለአኺራው ብዙ አይጨነቅም፤ ሲነገረውም ከልቡ አያዳምጥም፤ በዚህ ጆሮው ሠምቶ በዚያኛው ያፈሳል፤ ልቦናው ውስጥ አይረጋለትም፤ ለተውበት እና ጥፋቱን ለማረም አያነሳሳውም። ከኢሕያእ ዑሉሚዲን ቅጽ 2 መጽሐፍ የተወሰደ በኢማም አልገዛሊ ትርጉም - ሙሐመድ ሰዒድ
Показати все...
👍 3