Best Potential✍️
የተፈጠርኩት ፧፦ ሰዎች አቅማቸውን አውቀው እንዲጠቀሙ ለማስቻል ነው። ሚኪያስ ፈለቀ እባላለው https://www.tiktok.com/@mikyas_22 https://t.me/BestPotential Admin Contact _ +251912290245
Більше223
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from N/a
00:39
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሰው እንዲህም ሆኖ በደስታ ይሰራል፣ እኛስ??
http://t.me/EaglesBusiness
ዛሬ ሐምሌ 8 ማታ 3:00 - "በዋጋ ማሸነፍ" ርዕስ ምርጥ ስልጠና
1.40 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በዝምታ ጠንክረህ ስራ ስኬትህ እስኪጮህ፣
ያለመታከት ለስኬቶችህ ከሮጥክ እዚያ መድረስህ በራሱ ታላቅ ጩኸት ያሰማል። የተጠራቀሙ ቃላቶችን የምትጠቀሙበት ቀን ይመጣል!!
. https://t.me/BestPotential.
👍 1
"ነገሮች በራሳቸው አይለወጡም፣ እኛ እራሳችን እንለውጠዋለን እንጂ" ሔነሪ
. https://t.me/BestPotential.
የተሻለ የለውጥ ቀን ይሁንሎ!!
ዛሬ ማታ 3:30 _ ምርጥ የውይይት ጊዜ
https://www.tiktok.com/@mikyas_22
Mikyas Feleke on TikTok
@mikyas_22 7547 Followers, 9425 Following, 2424 Likes - Watch awesome short videos created by Mikyas Feleke
Фото недоступнеДивитись в Telegram
4ቱ ምርጥ የህይወት ህጎች✍️
► ለሌሎች እንቅፋት እስካልሆናቹ የፈለጋቹትን ማግኘት ትችላላቹ!!
► ትህትና በስኬት ከፍ በማለታቹ ከእናንተ አይለይ፣ እዚያ የደረስከው አንተው ነህ ለውጡ ያለህበት እንጂ አንተ አይደለህም።
► ሰዎችን ለመርዳት የሚፈጥን እንጂ ሀላፊነትን የሚሸሽ ከእርካታ የራቀ ነው።
► አድማጭ ሁን ተብለሀል፣ ማንዴላ ግን እንዲህ ይላሉ ለመናገር መጨረሻ ሁን!!
. https://t.me/BestPotential.
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.