cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
35 106
Підписники
-11624 години
-3837 днів
-3 40930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከዚህ በፊት ካላወቃችሁ ✅ቫይረስምንድነው? እንዴት እራሳችንን እንጠብቅ?  🌍Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ  ሰወች ነው 💥 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ ✨Spyware Virus ✨Malware Virus ✨Ransonware Virus ✨Adware Virus ✨Trojan Horse Virus  የVirus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው ❓ 🛜ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው 🛜በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ ስልካችን ላይ ሆነ  MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File) ለምሳሌ 👇👇👇👇 Music Photo Video Application Document  ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ 🛜ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና  የራሱን Password በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው 🛜ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት.   ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል 🛜 Software File ማጥፋት የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ => Software File Delete  ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል. 😬 ✴️ እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን ❓                            ✅ካልታወቀ እና ❓Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ  ✅ለምሳሌ  ካልታወቀ እና Fake ከሆነ ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል ለምን ቢባል Fake የሆኑ ድረገጾች ላይ ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል ✅Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን ማጣራት ✅የስልካችንን Software Update ማድረግ በሰአቱ እና በግዜ ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ ⚙Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ ♨️📱About Phone የሚል አለ እሱን እንዴ 🕹Click እንላለን ከዛ Software Update የሚለውን Click ማለት 🚨 ✅ትክክለኛ እና Original Antivirus  መጠቀም ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File Scan ማድረግ  Scan በምናደርግበት ግዜ  Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ እነዚህን Original Antivirus ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ      ➷➷➷➷➷➷ ☑️Norton Antivirus ☑️KasperskyAntiVirus ☑️BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App   አሪፍ የሚባሉት ናቸው ✅ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ  በ Email እና በ G-mail ነው Email እና በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ Hackerሮች  (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም ✅ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ  Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን Click ማድረግ ✅ public Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ Wifi  ከፍተን  በምንጠቀምበት ሰአት  ብዙ Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ ወድያውኑ  Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል (Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ? Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት ወደ ስልካችን ይገባሉ   በማንኛውም ሰአት allow ከማለታችን በፊት ማጣራት እንዳይረሳ። ✅ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል  ስለ Applicationኑ አጠቃላይ መረጃ መጠየቅ ስላገኘን ብቻ ባንጠቀመው ይመረጣል
Показати все...
👍 7👏 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Virus ምንድነው እንዴት እንከላከል?
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዛሬው Hamster Kombat Daily Combo 5,000,000 million ውሰዱ
Показати все...
👍 19👏 3👌 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ Dogs ምስል ፈጣሪ የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ ስራ የሆነውን dogs Airdrop ያልጀመራችሁ ጀምሩ ቤተሰብ እድሉ ሳያመልጣችው Dogs አሁን ካሉ Airdrop እጅግ በጣም የተሻለ ነው በቴሌግራም በነበራችሁ ቆይታ ነው ቶከን የሚሰጣችሁ በAirdrop ታሪክ ፈጥኖ Premarket የገባ ፈጣኑ ፕሮጀክት ነው 👇ያልጀመራችሁ ለመጀመር https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BkKmTYlgQ3Gu8O33zjgamw
Показати все...
👍 12🙏 5 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Ⓜ️የዛሬው Hamster Kombat Daily Cipher Morse code 1,000,000 ውሰዱ እዚሁ ቻናል ላይ ሆናችሁ ሙሉ በላኩላችሁ ቪድዮ መሰረት የዛሬው code 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑 💎Today’s Hamster Kombat Daily Cipher Morse code The code: BLOCK B: -••• (dash dot dot dot) L: •-•• (dot dash dot dot) O: --- (dash dash dash) C: -•-• (dash dot dash dot) K: -•- (dash dot dash) 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑 https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId64414043
Показати все...
👍 34 3🔥 1
Charge Meter_2.7.3.apk10.82 MB
Keys Cafe (@ethiocloud).apk35.60 MB
Hibernator_2.26.0.apk11.13 MB
FM RADIO ራዲዮ App All ኤፍኤም.apk13.11 MB
com.excelliance.multiaccounts.apk22.99 MB
Ethiojobs የስራ ማስታወቂያ App.apk13.63 MB
👍 18 1
daily reminder // ዕለታዊ ማሳሰቢያታስኮችን የምትፈልጉትን እየነካችሁ ስሩ ፍልጋ ከምንትከራተቱ😁 1. Hamster Kombat 2. Tapswap 3. Blum 5. DOGS 6. Major 7. Yescoin 8. Pixelverse 9. rockyrabbit 10. Memefi 11. Hot wallet 12. $Preton 13. Sunwaves እስከአሁን አሪፍ ይሰጣሉ የሚባሉት 👆 ያልጀመራችሁ ብትጀምሩ ታተርፋላችሁ
Показати все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 18 3🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Tapswap አዲስ የአሁን ታስክ Name= watch daily video Code = 5J6OL847G7
Показати все...
👍 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Notcoin ላይ አዲስ ታስክ መጥቷል ስሩት steps 💌 1. ወደ ቦቱ ከሔዳችሁ በኋላ explore and earn የሚለው ላይ vrooomy የሚል ታገኛላችሁ 2. vrooomy የሚለውን በመጫን ከገባችሁ በኋላ የሚሰጧችሁ አምስት ስድስት ስራዎች አሉ እነሱን መስራት 3. ከጨረሳችሁ በኋላ back to notcoin መጫን 4.ነጥብ የሚሰጣችሁ እንዳላችሁ ደረጃ ነው( ከ0.01-50) ☑️VPN ተጠቀሙ ካልተጠቀማችሁ ላይመጣላችሁ ይችላል vrooomy የሚለው
Показати все...
👍 20 5🤔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዛሬው Hamster Kombat Daily Combo 5,000,000 million ውሰዱ
Показати все...
👍 28🙏 4🤔 2😡 2 1😎 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.