uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

𝗧𝗘𝗖𝗛 𝗔𝗚𝗔𝗜𝗡™

𝗧𝗘𝗖𝗛 𝗔𝗚𝗔𝗜𝗡™

Відкрити в Telegram

★𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐔𝐌 ★𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐒 ★𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 ★𝐓𝐈𝐊𝐓𝐎𝐊 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓 መግዛት ከፈለጉ 𝗜𝗡𝗕𝗢𝗫 @DagemOSP  

Показати більше
5 185
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-8830 днів
Архів дописів
👉 binance ምንድነው ? binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ው
👉 binance ምንድነው ? binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ። 👉 የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ? binance የተለያዩ ነጋዴዎችን (trader) ምንዛሬዎችን እንዲሰሩ እንዲሸጡ እና እንዲለዋወጡ የሚያስችል ቀዳሚ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኩባንያ ነው ። እንዲሁም በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን 👉 Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ? binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል ። ምንጭ - 433 Crypto Credit Goes to 433 Crypto ☑️SHARE @et_crypto_hub⭐

Tap Swap 25 ሚሊየን ተጠቃሚ እንዳለው ዛሬ ይፋ አርገዋል 🤠 በቅርቡ ጥሩ ዜና እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለሁ✌️
Tap Swap 25 ሚሊየን ተጠቃሚ እንዳለው ዛሬ ይፋ አርገዋል 🤠 በቅርቡ ጥሩ ዜና እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለሁ✌️

♾📌ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ? 🔸BINANCE 📈BYBIT 💳P2P 💰CRYPTO በቀጣይ የሚናቀርብላችሁ ይሆናል። እነዚህን በማወቅ Online ላይ ብር መስራት እንዴት እንደሚንችል የምናውቅ ይሆናል። ጥያቄ እና ሀሳብ ካላችሁ መጠየቅ ይችላሉ ። Comment Section ላይ ☑️SHARE @et_crypto_hub⭐

🔠🔡🔡🔠🔡🔡🔡 ✉️ TapSwap 5ቀን ቀረው እየተባለ ነው!! TAPSWAP LINK 👉https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1097876651 TAP TAP አድርጉ !
🔠🔡🔡🔠🔡🔡🔡 ✉️ TapSwap 5ቀን ቀረው እየተባለ ነው!! TAPSWAP LINK 👉https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1097876651 TAP TAP አድርጉ !! ☑️SHARE @et_crypto_hub⭐

💎 ቴሌግራም ላይ P2P ስትሸጡ TRADE STATS በደንብ ተመልከቱ ከ 90% በታች የተሰጣቸው አብዛኞቹ 15 ደቂቃ ካስጠበቋቹ በዋላ CANCEL ያደርጉታል!! 💎 ከ 90% በላይ የተሰጣቸውን ብቸኛ
💎 ቴሌግራም ላይ P2P ስትሸጡ TRADE STATS በደንብ ተመልከቱ ከ 90% በታች የተሰጣቸው አብዛኞቹ 15 ደቂቃ ካስጠበቋቹ በዋላ CANCEL ያደርጉታል!! 💎 ከ 90% በላይ የተሰጣቸውን ብቸኛነት ACCEPT በሉ!! ሌሎቹ ስራ ነው ሚያስፈቷቹ!!

Wallet'ችሁን Verified አድርጉ🙏 👉Notcoin stake ያደረጋችሁ ከ 30 ቀን በኋላ ነው ማውጣት ምትችሉት! ያኔ ወይ ባለው ዋጋ ትሸጡታላችሁ ወይ ደግሞ Hold ታደርጉታላችሁ 🧑‍💻እ
Wallet'ችሁን Verified አድርጉ🙏 👉Notcoin stake ያደረጋችሁ ከ 30 ቀን በኋላ ነው ማውጣት ምትችሉት! ያኔ ወይ ባለው ዋጋ ትሸጡታላችሁ ወይ ደግሞ Hold ታደርጉታላችሁ 🧑‍💻እስከዛው ግን KYC እለፉ ... KYC(know your customers) ማለት አካውንቶቻችሁን Verify አድርጉ ! Verify ለማድረግ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ካላችሁ ይሆናል። 🩸passport 🩸National ID 🩸መንጃፍቃድ ከሶስቱ አንዱን ተጠቅማችሁ Verify ማድረግ አለባችሁ! ✂️የቀበሌ ምናም መታወቅያ አይሆንም ✅Binance ,Bybit ,OKX ሆነ ራሱ የ Telegram wallet KYC ማለፍ ግዴታ ነው! ☑️ SHARE @et_crypto_hub⭐

KyC ምንድነው?? KYC (ደንበኛዎን ይወቁ) ማረጋገጫ የገንዘብ ተቋማት እና የንግድ ድርጅቶች የደንበኞቻቸውን ማንነት ለማረጋገጥ የሚጠቀሙበት ሂደት ነው። ዋና ዋናዎቹ አላማዎች ማጭበርበርን መከላከል
KyC ምንድነው?? KYC (ደንበኛዎን ይወቁ) ማረጋገጫ የገንዘብ ተቋማት እና የንግድ ድርጅቶች የደንበኞቻቸውን ማንነት ለማረጋገጥ የሚጠቀሙበት ሂደት ነው።  ዋና ዋናዎቹ አላማዎች ማጭበርበርን መከላከል፣ የፀረ-ገንዘብ አስመስሎ ማቅረብን (ኤኤምኤል) ደንቦችን መከበራቸውን ማረጋገጥ እና እንደ ሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍ ያሉ ህገ-ወጥ ዓላማዎችን አደጋ መገምገም ናቸው። በ KYC ማረጋገጫ ወቅት፣ ደንበኞች እንደ መታወቂያ ሰነዶች (ለምሳሌ ፓስፖርት፣ የመንጃ ፍቃድ)፣ የአድራሻ ማረጋገጫ (ለምሳሌ የፍጆታ ሂሳቦች፣ የባንክ መግለጫዎች) እና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎችን የመሳሰሉ የግል መረጃዎችን እንዲያቀርቡ ይጠበቅባቸዋል።  ይህ ሂደት ተቋሙ ደንበኛው ነን የሚሉት ማን እንደሆነ እንዲያረጋግጥ እና የፋይናንሺያል ግንኙነታቸውን በደንብ እንዲረዱ ያግዛል።  KYC የፋይናንስ ስርዓቱን ታማኝነት ለመጠበቅ እና ተቋሙን እና ደንበኞቹን ከፋይናንሺያል ወንጀሎች ለመጠበቅ ወሳኝ ነው። KYC (know your customer) አንዴ የ #KYC ሂደት ካልተሳካ የደንበኞች ድጋፍን ማለፍ ግዴታ ነው፣ ስለዚህ የKYC ሂደቱን እንደገና መጀመር ይችላሉ። @wallet_supportbot

Hamster Combat ዛሬም 5 ሚልየን ኮይን ማግኘት ትችላላቹ 🥳 ቦቱን ከፍታቹ ግቡ > ከዛ Mine (መቆፈሪያ ምልክቷ) > ከዛ እነዚህን ሶስቱን ግዙ ስማቸው 1. Legal Opinion 2. Sp
Hamster Combat ዛሬም 5 ሚልየን ኮይን ማግኘት ትችላላቹ 🥳 ቦቱን ከፍታቹ ግቡ > ከዛ Mine (መቆፈሪያ ምልክቷ) > ከዛ እነዚህን ሶስቱን ግዙ ስማቸው 1. Legal Opinion 2. Special Hamster Conference 3. It Team ሃምስተር ላልጀመራቹ ለመጀመር 👇 https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId1097876651

ይሄ ton coin የሚሰጠው ግን እየሰራችሁ ነው? ሊንክ ከታች አለ። ማጠራቀም የምትችሉ አጠራቅሙ እና ton coin ተቀበሉ። https://t.me/preton_drop_bot?start=c365ee44-b
ይሄ ton coin የሚሰጠው ግን እየሰራችሁ ነው? ሊንክ ከታች አለ። ማጠራቀም የምትችሉ አጠራቅሙ እና ton coin ተቀበሉ። https://t.me/preton_drop_bot?start=c365ee44-ba85-483a-a21b-2e1e386080f5 መልካም አዳር እንዲሆንላችሁ ተመኘን።

GUYS በቀጣይ ሳምንታት የ NOTCOIN ባለቤት በሌላ አዲስ PROJECT ተመልሶ እንደሚመጣ በማህበራዊ ገፁ አስፍሯል። 🤗እንደዚህ አይነት ትኩስ የ AIRDROP መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተ
GUYS በቀጣይ ሳምንታት የ NOTCOIN ባለቤት በሌላ አዲስ PROJECT ተመልሶ እንደሚመጣ በማህበራዊ ገፁ አስፍሯል። 🤗እንደዚህ አይነት ትኩስ የ AIRDROP መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉👉https://t.me/uicrypt https://t.me/uicrypt https://t.me/uicrypt

#Cryptocurrency ግብይቶችን ለማረጋገጥ ባንኮችን የማይተማመን ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ነው። ማንኛውም ሰው በየትኛውም ቦታ ክፍያ እንዲልክ እና እንዲቀበል የሚያስችል የአቻ ለአቻ ስርዓት ነው። 🟠Cryptocurrency ለመጠቀም የባንክ ወይም የክፍያ አገልግሎት አያስፈልግም። ሰዎች በአለም ላይ ካሉ ከሚፈልጉት ሰው ጋር በየትኛውም ቦታ ሆነው ሶስተኛ ወገን ወይም ባንክ ሳያስፈልግ የሚገበያዩበት ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ሲቀጥል ደግሞ ማንም ሊቆጣጠረው እና ሊያጭበረብረው አይችልም፡፡ መንግስታትም እንኳን ቢሆኑ። ይህ ማለት በገንዘባችሁ ላይ የበለጠ ቁጥጥር አላችሁ ማለት ነው። 📊የCrypto ምንዛሬዎች አካላዊ መልክ የላቸውም ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ናቸው። የወረቀት ገንዘቦች ወይም የብረት ሳንቲሞች የሉትም። 😀Cryptoን መጠቀም መደበኛ ገንዘብ ከመጠቀም የበለጠ Private ነው ምክንያቱም ለመስበር በሚከብዱ ልዩ ኮዶች የተጠበቀ ነው።እሱንም ለመጠቀም የግል መረጃን እንኳን ማጋራት አያስፈልግም! ➕አዳዲስ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች የሚፈጠሩት Crypto mining በሚባል ሂደት ነው። ይህ ውስብስብ የሂሳብ ችግሮችን ለመፍታት ኃይለኛ ኮምፒተሮችን መጠቀምን ያካትታል እና በዚህ ጊዜ አዳዲስ Currencyዎች ይፈጠራሉ። 💳ስለ Crypto ሲነሳ መቼም የማይቀረው ሌላኛው ነገር ደግሞ Blockchain ነው። 🤔 ለመሆኑ Blockchain ምንድነው❓ 🤔 ምንም እንኳን ይህ ርዕስ ውስብስብ እና የሚያስፈራ ቢመስልም ስለ ክሪፕቶ ምንነት መሰረታዊ ግንዛቤ ማወቅ ወሳኝ ነው  እና ለእናንተ ለማቅረብ የተቻለንን እናደርጋለን። 💳በመሠረቱ blockchain ቀላል Data base ነው። በጣም የተወሳሰበ እንኳን አይደለም። ልክ አዲስ መረጃ ማከል የሚቻልበት እና ምንም ነገር መቀየር ወይም መሰረዝ የማይቻልበት የቀመር ሉህ ማለት ነው። 🔗 በዚህ ዳታቤዝ ውስጥ ያለው እያንዳንዱ entry ብሎክ ይባላል። እያንዳንዱ ብሎክ በክሪፕቶግራፊ ከቀዳሚው ጋር በሰንሰለት ታስሯል። ከዚህም በላይ፣ አዲሱ ብሎክ የመጨረሻውን ዲጂታል አሻራ (Hash) ይይዟል። 🔺ለዚህም ነው ብሎክቼይን ብለው የሰየሙት! ⛓ 💳 ሁሉም ብሎኮች እርስ በርስ የተሳሰሩ በመሆናቸው ከዚህ በፊት የነበሩትን ብሎኮች ሳይነኩ በአንድ ብሎክ ውስጥ የተከማቸውን ዳታ ማስተካከል አይችሉም። 😀 ይህ ዳታቤዝ ብሎክቼይን ከኮምፒዩተር ወደ ኮምፒዩተር፣ በP2P  (ከአቻ ለአቻ) ኔትወርክ ይሰራጫል። ሁሉም የአውታረ መረብ ኮምፒተሮች (በተጨማሪም ኖዶች በመባልም የሚታወቁት) blockchainን ያለማቋረጥ ለማዘመን አብረው መስራት አለባቸው። 💡 የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ እንደ revolutionary ይቆጠራል ምክንያቱም Centralized የዲጂታል ዳታ Ownership እና ቁጥጥር አስፈላጊነትን ገድሏል፣ ደላላ የለም፣ ስልጣን የለውም። በዚህ መንገድ፣ ሁሉም ሰው አንድ አይነት መረጃ ስላለው ማንኛውንም ነገር ለማጭበርበር ወይም ለመለወጥ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ሁሉም ሰው እየሆነ ያለውን ነገር ማየት ይችላል። ስለዚህ በመሠረቱ blockchain በተጠቃሚዎች አውታረመረብ መካከል የሚጋራ ዲጂታል ሪከርድ መጽሐፍ ነው እና በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ እና ግልጽ ነው። 📌 ይህ ፅሁፍ ጠቃሚ ነበር ? 👍 - አዎ ፣ መረጃ ሰጭ ነበር 😄 - ለእኔ አዲስ አልነበረም ✉️FOR MORE JOIN US t.me/Et_crypto_hub t.me/Et_crypto_hub

WELCOME TO ET CRYPTO HUB✔

Hey guys, if yall are interested i have a channel in which y'all can share ur stories in with good views and engagement

First of all, if you don't love the rain, you're not romantic 💗🌧✨

Repost from N/a
Fall back into the dark, into the Abby's, Flot in the silence, in the tranquility, Get lost in the dark, in the infinity, Whe
Fall back into the dark, into the Abby's, Flot in the silence, in the tranquility, Get lost in the dark, in the infinity, Where Brutality is of tail, and serenity of reality. For When the blinding light is swallowed, And the creeping dark is glamoured, Harmony is hamerd. @Poetry_Poems_For_Me