Generation Of Revival
Generation of revival 🔥🔥“በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 Contact @Seer_yosef @no_ahh @servantkaleb 🔥የሆነ ሰው እበራለት ነው 💡
Більше238
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-1330 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨ነገ ህዳር 14 አርብ ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🗣GET READY TO IMPARTED THE GRACE OF GOD 🙌
📌 የመንፈስ ቅዱስ ምሽት
HOLY SPIRIT NIGHT
አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !
👇👇🏿👇🏻👇🏾👇
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨 የክብር እና የሀይል ሙላት ቀን
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
#በአዲስ_አበባ እና #በአካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ
#የፊታችን_ቅዳሜ_ህዳር_8
ከጠዋቱ 2:00 - 9:00 #በአሮማ_ቤተክርስቲያን ድንቅ የቅባት ቀን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ከአገልጋይ #Jo_Revivalist ጋር
📌አስደናቂ የሆነ የአምልኮ ጊዜ
📌የነፃ መውጣትና የቃል ጊዜ
📌እንዲሁም ፀጋን የማካፈል ጊዜ ይኖረናል ።
🚨ብንሄድ ይሻላል☺️ወደ አለም 🌍 ሁሉ ወንጌልን ለመስበክ 🔥🔥🔥
✍ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ይምጡ #ብቻ_ምን_አለፋችሁ_ክብር_አለ በፍፁም አይቀርም 🔥☁️☁️🌪🌪🌪
📌አድራሻ:-ከመገናኛ ወደ CMC ሲሄዱ ከሴንቸሪ ሞል 50 ሜትር ዝቅ ብሎ Fresh Corner ግቢ ውስጥ አሮማ ቤተክርስቲያን
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
🚨ማስታወቂያ
ሻሎም የተወደዳችሁ የአሁኑ #ህዳር_1 የነበረው የሪቫይቫል ኮንፍራንስ 🔥🔥በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት 🛑 ቀኑ ተቀይሯል ስለዚህ የሚሆነው የሚቀጥለው ሳምንት #በህዳር_8_ቅዳሜ ቀን ነው ሚሆነው ላልሰሙ ሰዎች ንገሩቸው ።
📌ዝግጅታችንን ጨርሰን እናንተ ነው የምንጠብቀው ተዘጋጁ መቅረት ክልክል ነው ።
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🛑🛑አስቸካይ ማስታወቂያ🛑🛑
🚨#ቀኑ_ተቀይሯል በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ነው ሼር አድርጉት በደንብ ለሌሎች እንዲርስ የአባቴ ልጆች
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
📌የፊታችን #ቅዳሜ_ህዳር_8 የሪቫይቫል ኮንፍረንስ ከጠዋቱ 2-9 ሰዐት ድረስ
በአሮማ ቤተክርስቲያን
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የመሞላት ቀን
📌በአምልኮ እግዚአብሔርን ከፍ የምናደርግበት ቀን እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ እና ለታመሙ ሰዎች የምንፀልይበት ጊዜ ይኖረናል
📌የእግዚአብሔር ቃል በሀይል ይሰበካል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መቅረት አይቻልም!
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
#የጀማ_ወንጌል_አገልግሎት 🔥
በሚዛን(ሱሉልታ)
እግዚአብሔር በእኛ መካከል ስለጨመራቸዉ አዳዲስ ሰዎች ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል ኢየሱሳችን ከብሯል
“ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።”
— ዮሐንስ 5፥17
✍አሁንም እላችሁኋለው ወንጌል ከመስራት ወደኋላ አትበሉ ርዕስ አትቀይሩ ኢየሱስ ይመጣል።
👇👇🏿👇🏻👇🏾👇
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨 #የመንፈስ_ቅዱስ_ሙላት_ቀን
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ህዳር 1
ከጠዋቱ 2:00 -9:00
📌 የፀጋ መካፈል ጊዜ 🔥
በፍፁም መቅረት አይታሰብም
👇👇🏿👇🏻👇🏾👇
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📌አድራሻ:-ከመገናኛ ወደ CMC ሲሄዱ ከሴንቸሪ ሞል 50 ሜትር ዝቅ ብሎ Fresh Corner ግቢ ውስጥ አሮማ ቤተክርስቲያን
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ
😱😱😱🔥🔥🔥😱😱😱🔥🔥🔥
📌ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን አንድ ማስታወቂያ እነግራችኋለሁ በፊታችን ህዳር 1 ቅዳሜ ፕሮግራሙ ላይ የተዘጋጀው Vip Card ለ 20 አገልጋዮች የተዘጋጀ ልዩ የፍቅር መጥሪያ ነው ። እርግጠኛ ሆኜ ደሞ የምነግራችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ አገልጋዮች በእኛ በወጣቶች እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሲሆኑ እንዲሁም እናንተ የምታውቋቸው የምትወዷቸው አገልጋዮች ናቸው ።
👉ስለዚህ ነፃ ነው የሚሸጥ አደለም ❗️‼️ በመጨረሻም የምላችሁ መቅረት በፍፁም አይቻልም በአንድነት እና በህብረት ሆነን ጌታን ከፍ እናድርገው
ኑ እግዚአብሔር አስደናቂ ቀን ይሰጠናል
#Jo_Revivalist
መልካም_ቀን
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በአዲስ_አበባ_ከተማ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🚨 የአምልኮ እና ፀጋን የማካፈል ኮንፈረንስ
ህዳር 1
ከጠዋቱ 2:00 -9:00
📌 የፀጋ መካፈል ጊዜ 🔥
📌 የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል
📌 በአስደናቂ የአምልኮ እግዚአብሔርን ከፍ እናደርጋለን
በፍፁም መቅረት አይታሰብም
👇👇🏿👇🏻👇🏾👇
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📌አድራሻ:-ከመገናኛ ወደ CMC ሲሄዱ ከሴንቸሪ ሞል 50 ሜትር ዝቅ ብሎ Fresh Corner ግቢ ውስጥ አሮማ ቤተክርስቲያን
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
🚨 አይቀርም አይቀርም አይቀርም
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
#Get_Ready_ተዘጋጁ_ህዳር_1_ቅዳሜ
በአሮማ ቤተክርስቲያን
ከ #Jo_Revivalist ጋር
3:00 - 9:00 ሰዐት
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
“ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኃላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥5
👇👇🏿👇🏻👇🏾👇
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📌አድራሻ:-ከመገናኛ ወደ CMC ሲሄዱ ከሴንቸሪ ሞል 50 ሜትር ዝቅ ብሎ Fresh Corner ግቢ ውስጥ አሮማ ቤተክርስቲያን
Repost from ✝️Christ Love Ministries ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
. 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
አይቀርም አይቀርም አይቀርም
😱😱😱😱😱😱😱😱😱
በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ ለምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ
#የመንፈስ_ቅዱስ ሙላት እና #የሪቫይቫል ኮንፍረንስ
ከ #Jo_Revivalist ጋር
ከጠዋት 2:00 - 9:00
📌ብዙዎች #ከአጋንንት_እስራት እና #ከበሽታ_ነፃ ይወጣሉ
📌#በመንፈስ_ቅዱስ ሃይል እንሞላለን 🔥🔥🔥
📌#በአምልኮ እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ የምናደርግበት ልዩ ቀን🔥ይኖረናል
ወዳጅ ጓደኛችሁን በመጋበዝ እንዲመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል!!!!
ለበለጠ መረጃ
👉0964235227
👉0977308011
አድራሻ:-ከመገናኛ ወደ CMC ሲሄዱ ከሴንቸሪ ሞል 50 ሜትር ዝቅ ብሎ Fresh Corner ግቢ ውስጥ አሮማ ቤተክርስቲያን