cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የፍቅር ግጥም ከኢዛና ጋር♥♥😃✌️

ቆይ ከአንቺ ፍቅር እንዴት ያዘኝ? መቼ ነው የወደድኩሽ? ለምንድነው ያፈቀርኩሽ? ከሌሎቹ በምን ተለይተሽ እንዴት አንቺ ልቤ ውስጥ ገባሽ????? ☞ፍቅር ማለት ያለምክንያት ያለምላሽ ወዶ መገኘት ☞በንፁህ ጠብቆ መዋኘት ☞ይኼ ነው ለኔ ፍቅር ማለት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ Join @ezanalover☜☜☜

Більше
Рекламні дописи
217
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የዘገሊላ ለአት ነይልኝ በኔ ሞት ለአስተርዮ ማርየም እመጣለው አኔም 😍😍😍😍😍😍😍😍አንካን አደረሳችሁ መልካም በአል❤️❤️ @ezanalover
Показати все...
Mikaya Behailu Lemalimeh ለማልምህ❤❤ ❤❤አይኔን ስጨፍን ለማይህ ለልቤ ሰው😘😘
Показати все...
Be eyob sralene
Показати все...
●◦◦ምን ልሁንልሽ◦◦● አንቺም አታዝኝልኝ እኔም አይታክተኝ አፍቅሬሽ ብጠይቅሽ ፍቅረኛ አለኝ አልሽኝ ታዲያ የኔ ነገር ምንድነው መላው ምን ልሁን ብዬ ያኔ ስጠይቅሽ ወንድም የለኝም ወንድም ሁንልኝ አልሽ እሺ ፍቅሬ ውዴ አንቺን ደስ ይበልሽ ብዬ ሳልወድ በግዴ ወንድም ሆንኩልሽ ዛሬስ ምን ጎደለሽ አንዴ አሳስሮኛል አደገኛው ፍቅርሽ እግርሽ ስር ጥሎኛል አድርጎ አሽከርሽ አንቺ ብቻ ንገሪኝ ውዴ ምን ልሁንልሽ ቀን በቀን ሲተካ ቦታ ባገኝ ከልብሽ ይድረስ ለማፈቅርሽ ❤▬▬▬▬❤▬▬▬▬❤ ተፃፈ #በኢዛና🥀🥀🥀
Показати все...
👍 2
ብ ብወድክ ብወድክ መቼም የማልረሳህ መሆኔን እወቂልኝ የሁሌም አፍቃሪህ ሩ ሩህሩህ ንፁህ ነህ ልዩ የዋህ ነገር ቃል እንኳን የለኝም ስለ ፍቅርህ ልመሰክር ክ ክበር በልቤ ውስጥ ንገስ በሃሳቤ መች እኔ ጋር ኖሯል ሀሳብ እና ቀልቤ እናም እወቅልኝ በፍቅርህ ማበዴ ፈፅሞ እንዳትረሳኝ ስለምንህ ውዴ ላንተ ነው ብሩክ😘😘 ✦▬▬▬✦▬▬▬✦ ከአፍቃሪህ ከገሊላ🥀🥀 ተፃፈ #በኢዛና✍✍✍
Показати все...
🥰 2👍 1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ሰብአሰገል መጡ ከርቁ ምስራቅ ሀገር ወርቅ እጣን ከርቤውን ለእርሱ ለመገበር እኔስ ይገርመኛል የልደቱ ነገር የአምላክ ሰው መሆን እጅግ ድንቅ ሚስጥር እና በልደቱ ዋዜማ ሀሳብ ቢጤ ነገር አእምሮዬን ይዞ ያስጨንቀኝ ነበር የአምላክ መወለድ ምክንያቱ ምን ነበር??? እያልኩ ስጠይቅ አእምሮ እና ልቤን በጥያቄ ሳጨናንቅ እጅግ ድንቅ ነገር ከልቤ አፍ ሰማው አምላክ የተወለደው እመነኝ የሰው ልጅ ስላፈቀረህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተፃፈ #በኢዛና ✍✍
Показати все...
👍 8
ይክበር ይመሰገን እርሱ ፈጣሪያች ያ የዋህ ደግ የማይተኛው እረኛችን በዛሬዋ እለት ተወለደ አማኑኤል አባታችን ተፃፈ #በገሊላ✍✍ 😘😘እንኳን አደረሳችሁ 😘😘 😘😘😘😘😘 መልካም በአል
Показати все...
7
ፍ ፍፁም የዋህ ነገር ልዩ ነህ አንተ ሰው ፍቅርህ አካላቴን እኔነቴን ወረሰው ራ ራሴ አላውቅም ተይዤ በፍቅርህ ብቻ የማውቀው ነገር የኔ አዳም መሆንህ ኦ ኦ ፈጣሪያችን እጅጉን ይመስገን ፍቅርን ለኛ ሰጥቶን አንድ ስላደረገን ል ልንገርህ አለሜ ፍቅሬን ልግለፅልህ ታውቀው አይደለም ወይ በጣም እንደማፈቅርህ ለፍራኦል ✦▬❤▬❤▬❤▬✦ ከፍቅረኛህ ከሜሮን ተፃፈ #በኢዛና✍✍✍ @ezanalover
Показати все...