cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💔💔በፍቅር ለተጎዳ💔💔

💔 💔 በፍቅር ለተጎዳ 💔💔 ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💔💖💖💞 👇👇👇👇👇👇

Більше
Рекламні дописи
1 427
Підписники
-324 гОдини
-177 днів
+2130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
ስልክ በመንካት ብቻ በ10 ሺዎች ሚቆጠር ገንዘብ በተጨባጭ ተሰርቷል። ከሳምንታት በፊት Telegram ላይ Notcoin ሚባል ዲጅታል ሳንቲምን ስልካችሁን Tap በማድረግ ብቻ ሰብስሩና ገንዘብ ስሩ ሲባል ብዙ ሰዎች አላግጠዋል። ከOrdinary ሰዎች አንስቶ እዚሁ Facebook ላይ ሚታወቁ የኢኮኖሚክስ ተንታኞች ጭምር "ስልክ በመንካት ብቻ በምንም ተዓምር ገንዘብ አይሰራም ህፃን አትሁኑ!" ብለው አውግዘው ነበር። ይኀው ዛሬ ግዜው ደርሶ የስልክ ስክሪን በመንካት ብቻ የተሰበሰው ዲጂታሌ ሳንቲም ወደ ብር ተቀይሮ ወጪ መሆን ጀምሯል። ሳንቲሙ ሲለቀቅ በነበረው ተመን 10million የሰራ ሰው 10ሺ ብር አግኝቷል፤ በዚህ መሠረት እኔ እስካሁን ባየሁት ከ5ሺ ብር እስከ 65 ሺ ብር የሰሩ ልጆች አሉ (አስቡት ስልክ በመንካት ብቻ 65 ሺ ብር)። መቼም ከዚህ በኋላ በድጋሚ መሸወድ የላብችሁም። ለማንኛውም አሁን ሌላ ዕድል አለ፤ ልክ እንደኖትኮይን ያለ ሌላ ተመሳሳይ ዲጂታል ሳንቲም አሁንም አለ ፤ ተሎ ሰብስቡ። ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተከትላችሁ ግቡና Tap እያደረጋችሁ ገንዘብ ስሩ።
Показати все...
Фото недоступне
አልሰማንም እዳትሉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_443657286 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
Фото недоступне
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_443657286 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎት 👉 የ ቻናል ማስታወቂያ 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 👉 የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ 👉 የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 👉ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች      የተለያዩ የ Business    ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው ።         ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን +251900001737 @Addisu32 https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
Показати все...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 1
በፍቅርሽ መታከም ንግስት የሆነ ወሬ በረታ ሰምቶ ክፉኛ ልቤ መታ ቤትሽ ለመግባት አልሰለፍም በሁለተኛ ወገን መቀደም አልፈልግም በፍቅርሽ መታከም እፈልጋለሁ ካጣዉሽ ድንገት እፈራለሁ ዓለም ጨምሮ ይከዳኛል ሎጋ ነሽ ሀገሩ ባንቺ ይጠራል ዋሴ ነሽ የህይወቴ ትርጉሙ ይወስደኛል ወደ አንቺ ዓለሙ እቺን ዓለም ባደርጋት መጠለያ አንቺ ነሽ ውዴ የኔ መጠርያ ገንዘቡ ሀብትም ያልፍሻል ዝና ስጥጅዉ ይሞቃል ስታወርጅዉ ይቀዘቅዛል ሁሉም በዚህች ዓለም ይቀራል እኛ ግን ያለንን ሰዓት እንጠቀም ፍቅራችን እንዳይቀር ሆኖ ህልም ያቀርባሉ ላንቺ የራሳቸውን ፕሮፖዛል መልስ አተዉ ተናደዋል እኔ ልቤን ላንቺ አሳልፈ መስጠተን ዘነጉ ጊዜው ተቀይሮ የኔ መሆንሽን ገጣሚ ልሾ ሮናልድኖ ምርጥ የግጥም ቻናል ነው የራሶን ህይወት በግጥም ይዩት ይዝናኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Join us  https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
Показати все...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6279261510 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
Фото недоступне
ዛሬ ልደቴ ነው ዛሬ ልደቴ ነው ጨለማ በሚሏት ፅልመት በለበሰች በዚች አሰልቺ አለም ዛሬ ነበር አሉ ወድ ምድር የመጣሁ ለቅሶን በማስቀደም ግን... አንኳንም ተወለድክ አጋር መከታችህን የመኖራችን ዋስ ነፍ አመት ኑርልን አንድሜህን ያርዝመው ሺ ዘመን እስኪደርስ ያለኝ ወዳጅ የለ ቄስና መፅሃፉ ዝምታን አንግበው ቀኝም ዝም ግራም ዝም እኔ አሰብኩት አንጂ ማንም ትዝ አላለው ..... ከዛማ መልካም ልደት የሚል አስታዋሽ ሲጠፋ ልደቴን አወጅኩት ለፈፍኩኝ በይፋ ልደቴ ነው ዛሬ እንኳን ደስ አላችኁ እንኳንም ተወለድክ በሉኝ አባካችኁ እያልኩኝ ስተርክ ምኞትን ሳከማች የልደቴን እለት ሳልውላት አረጀች ✍ @Addisu32 @Addisu32
Показати все...
👍 1😁 1
Фото недоступне
#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል ወስዶኝ ነብሴን አተረፋት ብዙ ተጣላን አስመከርኩት አይታረምም። ሰሞኑን ልጃችን ከደረጃ ወድቆ እግሩ ተሰብሯል እሱ ኳስ እያለ ቤት የለም እኔ ልጄን መሸከም ማፀዳዳት ወገቤን ሰበረው ሌሎቹን ልጆች መንከባከብ ገደለኝ ሲመጣ ምንም እዳልተፈጠረ እየሳቀ ይመጣል ያባብለኛል ለቤቱ ጥሩ ነው ለእኔም ለልጆቹም ግን ከኳስ አንበልጥበትም መረረኝ ምን ትመክሪኛለሽ እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ? 🗣 @Addisu32
Показати все...
👍 1
Фото недоступне
ታሪክ አለኝ ለሰዉ ሀሳቤን ባካፍለዉ ይቀለኛል የምትሉ,የጨነቀ የፍቅር ታሪክ ያላችሁ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ላይ እንዲቀርብ ሰወች ሀሳብ እንዲካፍሎችሁ @Addisu32 ላይ አድርሱን
Показати все...
* የምናብ እስረኛሽ * ፡ አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ፣ ሳላውቀው ያልፈኛል ሰዓትና ቀኔ፣ ፡ ብዕሬን አድምቼ ልከትብ ስላንቺ፣ ቃላት ተቆላልፈው ያጡብኛል ፍቺ፣ ፡ ዕውቀት አጥሮኝ ሳይሆን ስሚኝ እታለሜ፣ ላ'ንዷ በተፃፈው ላንቺ አልፅፍ ደግሜ፣ ፡ እኔ ያንቺ አላሚ የምናብ እስረኛሽ፣ አንዴም ላላገኝሽ እልፍ የተመኘሁሽ፣ ባልታሰረ ሸራ አስውቤ የነደፍኩሽ፣ ቀለም ባጣ ብሩሽ ውበት የለገስኩሽ፣ ውል ባጣ አዛዚያም ውበት የሰጠሁሽ፣ አንቺ ያላወቅሽኝ የምናብ እስረኛሽ፣ ፡ እኔው ነኝ ፡ አቅም የለኝ ከቶ ችዬም አልበረታ፣ አንደበቴ ልጉም እስር ያልተፈታ፣ ወጉን የጠበቀ ቃል ካፌም አይወጣ፣ ፡ የትልቅ ህፃን ነኝ ሲፈጥረኝ ፈጣሪ፣ የሰለለ አካል ተደግፌ ኗሪ፣ ፡ እኔ ያንቺ ታማሚ የምናብ እስረኛሽ፣ በዚ ፍጥረቴ ላይ የእውነት አፈቀርኩሽ፣ ፡ እንዳልነግርሽ ነገር የአንደበት እዳ፣ አይወጣም ከውስጤ የፍቅርሽ ዱብዳ፣ ፡ ወይ ነግሬ አይነግሩሽ አማላጅ አልሰድም፣ ማንስ ከቶ ያምነኛል አፈቀርኩሽ ብልም፣ ፡ በዘገመ አይምሮ በሰለለ ገላ፣ በትልቅ ልጅነት ፊት በሌለው ሗላ፣ በማፍቀር አለም ውስጥ የኔ ህልም ላይሞላ፣ ተመኘሁሽ አንቺን ሞኝ ነኝ ተላላ፣ ፡ አንቺማ፣ ፡ ፈላጊሽ ብዙ ነው በዜማ በቅኔ የሚያወዳድስሽ፣ ፍቅሩን ካ'ንደበቱ አውጥቶ ሚነግርሽ፣ ክንደ ብርቱ ፍርጥም ጋሻ የሚሆንሽ፣ ፡ ታድያ ምን ያደርጋል የኔ አንቺን ማፍቀር፣ በዚ ሙት አካሌ ባልገባው ወደ አፈር፣ ፡ አንቺም አታውቂውም እኔ እንደው አልነግርሽ፣ ሆኜ ልኑር እንጂ የምናብ እስረኛሽ፣ https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0 https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk
Показати все...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 1