cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)

የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ፦ ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜 ጠቃሚ ምክሮች፤📜 ጤና ነክ ትምህርቶች📜 በሸይኽ አህመድ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤ ፈትዋዎች የሚለቀቁበት ቻናል። ለማንኛው ሃሳብ እና አስተያየት 👇👇👇👇👇 @Almutehabbot ያድርሱን።

Більше
Рекламні дописи
2 934
Підписники
Немає даних24 години
+257 днів
+26730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

☀️አራቱን እንዳታጣቸው ስትናደድ የመታገስህን፤ በሌለህበት ከጎነህ የቆመን፤ በጭንቅህ ጊዜ ደስተኛ ያደረገህን፤ ብትሸነፍም የሚደግፍህን!! #ወሰላሙዐለይኩም #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almute4
Показати все...
📌ኸይር ጨርሰናል ፈሊላሂል ሀምድ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ያልገባቹ እንዲሁም ግራ የገባቹ ጥያቄ ካለ   በዚህ ጠይቁኝ 👉@Almutehabbot
Показати все...
▬▬(1) وَالْقُرْآَنِ الْحَكِيمِ (2) إِنَّكَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ (3) عَلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ (4Anonymous voting
  • يس
  • ن
  • حم
  • ሁሉም
0 votes
የመጨረሻ 👇👇👇👇👇
Показати все...
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَـٰنِ ٱلرَّحِيمِ ▬▬ (1) وَكِتَابٍ مَسْطُورٍ (2) فِي رَقٍّ مَنْشُورٍ (3) وَالْبَيْتِ الْمَعْمُورِAnonymous voting
  • وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ
  • وَالْفَجْرِ
  • وَالطُّورِ
  • وَالْعَصْرِ
0 votes
📌ራሴን አሞኛል ከምላቹ በላይ ቶሎ ቶሎ ተሳተፉና ጨርሼ ልውጣ። አላሳዝናቹም ግን!! ባረከሏሁ ፊይኩም!
Показати все...
💥ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?Anonymous voting
  • ሀ,ቁሞ መስገድ ከ ሶሏት ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ነው።
  • ለ, ለበሽተኛ እንዲሁም ለአቅመ ደካማ ሰው ቁሞ መስገድ ካቃተው ቀጥታ ተኝቶ ወደ መስገድ ይሄዳል
  • ሐ,ቁጭ ብሎ ለሚሰግድ አካል ሩኩዕ እንዲሁም ሱጁድን ከፍ ባለ መከዳ ወይም ትራስ ላይ ማድረግ አልተፈቀደም
  • መ,የግዴታ ሰሏቶችን በመጓጓዣ( መኪና ፣ፕሌን......) መስገድ ይችላል
  • ሠ,የለይል ሶሏትን ያለ ምንም ዑዝር ከሰላምታ በፊት ቁሞም ቁጭ ብሎም መስገድ ተፈቅዷል
  • ረ,ሀ,ሐ እና ሠ መልስ ናቸው
  • ሰ,ሐ,መ እና ሠ መልስ ናቸው
  • ሸ,ሁሉም ትክክል አይደለም።
0 votes
💥በአንድ ጎን ብቻ ማሰላመት......Anonymous voting
  • ሀ,አይቻልም
  • ለ,ቀደምቶች ይህንን አልተገበሩም
  • ሐ,የተጠላ ነው
  • መ,ይፈቀዳል
  • ሠ,ሀ እና ለ መልስ ናቸው
0 votes
💥የመጀመሪያው ተሸሁድ ላይ ሶሏት ዐለ ነቢይ ማውረድ.......Anonymous voting
  • ሀ,አይፈቀድም
  • ለ,ይፈቀዳል
  • ሐ,የተጠላ ነው
  • መ,አለማውረዱ በላጭ ነው
  • ሠ,ለ እና ሠ መልስ ናቸው
0 votes
አሰላሙዐለይኩም ያ ዒበደሏህ ጥያቄ ሊጀመር ነው ኢንሻአሏህ ተዘጋጁ ጥያቄ ...... 👇👇👇👇👇👇 @almutehabin @almutehabin
Показати все...