cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

Більше
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
በዐረፋ ተራራ ላይ መቆም ይህ ዋናው የሀጅ ተግባር ነው ምክኒያቱም ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለታቸው ነው "ሀጅ ማለት ዐረፋ ነው" ። እዚህ ሩክን ወይም መሰረት ላይ ቆም ብለን ወሳኝ ነጥቦችን እንመልከት፦ 1,ዋናው የሀጅ መሰረታዊ ተግባር መሆኑ 2,የዚህ ቀን በላጭነት እና በቀኑ የሚሰሩ ስራዎች ታላቅነት ለዚህ ቀን ብዙ በላጭ ተግባራት እና ልዩ መለያዎች አሉት በዚህ ቀን ላይ አላህ የማለባቸው ጥንድ ቀናት ይገኛሉ፤እንዲህ ብሎ እንደገለፀው፦ وَٱلشَّفْعِ وَٱلْوَتْرِ በጥንዱም በነጠላውም፡፡ እንዲህ ብሎ በቃሉ እንደመሰከረውም وَشَاهِدٍۢ وَمَشْهُودٍۢ በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡ በርሷ ላይ አላህ ፀጋውን የሞላበት እንዲሁም ሀይማኖቱን ምሉዕ ያደረገበት ቀን ይገኛል። { الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا } ዛሬ ሀይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ ፀጋዬንም በእናንተ ላይ ፈፀምኩ ለእናንተም ኢስላምን ከሀይማኖት በኩል ወደድኩ። ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ እንደተገለፀውም ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ አንድ ከአይሁድ የሆነ ሰው በመምጣት እንዲህ አላቸው፦በመፅሀፋችሁ ውስጥ ምታነቧት አንዲት አንቀፅ አለች ይህ አንቀፅ በኛ በአይሁድ ህዝቦች ዘንድ ተወርዳ ቢሆን ኖሮ ያችን ቀን ዒድ(በዓል) አድርገን እንይዛት ነበር፤ የትኛዋ አንቀፅ ናት በሚሉት ግዜም { الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمْ الْإِسْلَامَ دِينًا } ይህችን አንቀፅ ነገራቸው በዚህ ግዜም ዑመር ይህን ቀንና ላይ የወረደችበትን ቦታ በእርግጥ አውቀናል ነብዩ ﷺ ላይ በጁምዓ ቀን በዐረፋህ ላይ ቆመው ነበር ብለው መልሰዋል። በዚህች ቀን ላይ ሙስሊም በዘገቡት ሰሂህ ሀዲስ ላይ እንደተጠቀሰው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ከዐረፋህ ቀን በበለጠ በብዛት አላህ ሡብሀነሁ ወተዓላ ባሮቹን ከዕሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም፤ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ይወርድ እና በመላእክት ላይ እነዚህ ምንድን ነው የፈለጉት በማለት ይፎክራል። በዚህች ቀን ላይ የሚደረገው ዱዓ በላጩ እና የተሻለው ነው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ከዱዓኦች ሁሉ በላጩ እና የተሻለው በዐረፋ ቀን ሚደረገው ነው እኔ እና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያት ጭምር ያሉት በላጩ ዱዓእ ደግሞ لا اله إلا الله وحده لا شريك له الملك وله الحمد وهو على" كل شيء قدير " "ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ብቸኛ ነው ተጋሪ የለውም ንግስና የእርሱ ነው ምስጋናም ለእርሱ የተገባ ነው እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው" ቲርሚዚይ ዘግበውታል በአጠቃላይ የዐረፋ ቀን በኢስላም ላይ ካሉ ውብ ከሆኑ ንገሮች በሙሉ የተዋበ እና የተመረጠ ነው ለዚህም በሀጅ ላይ ያለም ሰው በመልካም ስራዎች ሊጠቀምበት ሚገባ ሌላውም በቤቱ የሚገኝ ሙስሊም ለመልካም ስራ ሊሽቀዳደምበት የተገባ ነው።
10Loading...
02
Media files
10Loading...
03
ዱዓ ከሚደረግባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን የዛሬዋ ቀን ናት፣ በዱዓ እንበርታ..! ይህ ሰፈር በበጎ ያስተዋወቀን ወዳጆች ሁሉ፣ በዛሬው መልካም ዱዓችሁ እንዳትረሱኝ ለማስታወስ ነው።
110Loading...
04
Media files
492Loading...
05
«እድለኛ ሰው ብሎ ማለት በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ የሚጠነክርና የሚታገል ነው።» « እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
400Loading...
06
🔖በተከበሩት የዙል_ሒጃ 10 ቀናት ነፍሲያህን አሸንፈህ መልካም ስራዎችን መስራት እንኳ ቢያቅትህ በነዚህ ቀናት ወንጀልን ከመዳፈር ከመቼውም በላይ ተጠንቀቅ ! መልካም ስራ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚያሰጥበት ወቅት ላይ የሚሰራ ወንጀልም ቅጣቱ ከሌላ ጊዜው ቅጣት ይልቅ ከባድ ነው የሚሆነው! https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
350Loading...
07
  «ግዴታ ጥሩ ህይወት ሲባል   ጥሩ ቤት ፣ ጥሩ ልብስ ፣ ይህ አይደለም ፣ ጥሩ ህይወት የምትባለው በኢማን የምትኖረው ህይወት ነው!!   ጠባብ ቤት እራሱ ኖረህ ከቤተሰብህ ጋር በደስታ በኢማን ፣ በኢስላም ፣ በሱና የምትኖር ከሆነ ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ትልቅ ቤት እየኖርው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ፣ ትልቅ መኪና ይዘው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ! ትልቅ ስራ እያላቸው የቀልብ መረጋጋት አያገኙም።   ለምን? በአላህ ሱብሀነ ወተአላ አላምኑም!! እና በዚህ ዱንያ ላይ ጥሩ ህይወት ላግኝ ብለክ ትልቅ ቤት መኪና ብዙ ሚስቶች ምናምን እንዳትጠብቅ ፣ ባለክ ነገር ላይ መብቃቃት ካለ ደስተኛ ከሆንክ ኢማን ካለህ ቤተሰብህ በኢማን በደስታ የሚኖሩ ከሆነ ጥሩ ህይወት የምትባለው ይች ነች ዱንያ ላይ!!።
390Loading...
08
Media files
340Loading...
09
Media files
370Loading...
10
Media files
360Loading...
11
Media files
380Loading...
12
~አብዝተው ኢስቲغፋር ማድረግ . የገራላቸው ሰዎች አላህ ከቅጣቱ  ሊጠብቃቸው የፈለጋቸው ሰዎች ናቸው። : وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ «መሓርታን እየጠየቁት አላህ የሚቀጣቸው አይደለም።»         https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI          t.me/https_Asselfya
450Loading...
13
ነገ ጁሙዓህ (ግምቦት 30) ዙል-ሒጃህ 1 ነው። ተክቢር፣ ጾምና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ! ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
710Loading...
14
ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል። በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)። 📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
230Loading...
15
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰 📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦ ⭞የሰዎች መዘናጋት ! ⭞ግንዛቤን ማስፋት ! ⭞ከረመዷን ይበልጣሉን? 【ክፍል፦ ①】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
511Loading...
16
Media files
590Loading...
17
ሴት ልጅ የቤት ኑር ናት!! ቤት ያለ ሴት ልጅ ዉበት የለዉም!! ሴት ልጅ ዉድ ናት። ያኡኽታ ዉድ ቦታ እንጂ እንዳትገኚ።
590Loading...
18
#ጊዜ አዘነብኝ የበዛ መከራ #ስለቱ ልቤላይ ሽፋን እስኪሰራ #አሁን አሁንማ ስመታ በቀስቱ #ከሽፋኑ በላይ ይሰካል ስለቱ #ዛሬ ለችግሮች ደታቢስ ሁኛለሁ #ከዚያ ሁሉ ጭንቀት ከቶ ምን አገኘሁ የምን ሀዘን✍️
590Loading...
19
♻️የጁሙኣ ኹጥባ «የኩራት አደገኝነት" 🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🕌ፉሪ ኡመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ መስጂድ ዙልቀኢዳ 23/11/1445ዓ/ሂ https://t.me/ibrahim_furii
810Loading...
20
Media files
781Loading...
21
Media files
731Loading...
22
"የማይጠቅም ጸጸት!! = የዱንያ ቆይታችን ከመጠናቀቁ በፊት ለዘላለማዊ አገራችን በዕውቀትና በነብዩ ፈለግ  ላይ ተመስርተን መልካም ተግባራትን እንተግብር እዚህ ካልሰራን አኼራ ላይ ያለን ዕድል ጸጸት ነው ያውም የማይጠቅምና ከንቱ ጸጸት ።     ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦ ዱኒያ {ቅርቧ ዓለም የስራ አገር ነች አኼራ ደግሞ የክፍያ አገር ነች!!   እዚህ ዱኒያ ላይ ያልሰራ እዛ አኼራ ላይ ይጸጸታል [ አዙህድ ሊልበይሃቂይ ፤282 ]           اللهم اجعل همنا الآخرا
620Loading...
23
የማለዳ ስንቅ ተጋበዙልኝ
240Loading...
24
Media files
500Loading...
25
⁉️ በሐጅ ሰሞን ለቤተሰብ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በማሟላት ፣ለዒድ ዝግጅት ወይም ደግሞ በትምህርት ወዘተ ትጠመጃለሽ? 💬 እንግዲያውስ ሃሳብ አይግባሽ አፍሪካ አካዳሚ ስራውን ቀላል አድርጎልሻል ከመኖሪያ ቤትሽ ሆነሽ በአጭር፣ ቀላል እና ነፃ የርቀት ትምህርት በመማር እውቀትሽን ማስፋት ትችያለሽ። 🔗 (የመመዝገቢያ https://t.me/Africa_Academy1) የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው። 📆 ማስታወቂያውን በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች በማካፈል የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የበኩልሽን ተወጭ። #hajj2024
250Loading...
26
♻️ አዲስ የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 02 📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ 🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ 🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🌐https://t.me/ibrahim_furii
560Loading...
27
Media files
620Loading...
28
🪩የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 01 📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ 🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ 🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን ⏬ የኪታቡን PDF ለማውረድ https://t.me/ibrahim_furii/7153 ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም ♻️https://t.me/ibrahim_furii
600Loading...
29
Media files
560Loading...
30
📃 አይ ዱንያ ሁለመናዋ ወረቀት 📃 ~ የልደት ወረቀት ~ የክትባት ወረቀት ~ የምስክር ወረቀት ~ የትምህርት ማስረጃ ወረቀት ~ የህክምና ማስረጃ ወረቀት * ወረቀቱ ይቀጥላላል * ~ የጋብቻ ወረቀት ~ የግብዣ ጥሪ ወረቀት ~ የጉዞ ወረቀት ~ የቤት ካርታ ወረቀት ~ የመኪና ሊብሬ ወረቀት ~ ገንዘብ እራሱ ወረቀት ~ ህይዎታችን ባጠቃላይ ወረቀት በወረቀት። • ያውም ጊዜ ጠቅልሎ ቀዶ ወይም አበስብሶ የሚጥለው ወረቀት። ያም ሁኖ ግን:- ~ ስንቱ ለወረቀት አዘነ ?! ~ ስንቱ ለወረቀት ተደሰተ ?! © ግን ... ብቸኛዋ የሰው ልጅ የማያያት ወረቀት ብትኖር የሞት የምስክር ወረቀት (ورقــــــــة شهادة الوفاة) ናት። አዎ እርሷ ናት። 😥😥 ትክክለኛ ወረቀት ግን ............
1321Loading...
31
ዓብዱሮህማን_ኢብኑ_ሐሰን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «የአንድ እውቀት ፈላጊ ተማሪ ኢኽላስ ምልክቶች መካከል አንዱ ከማያገባው ነገር ዝምታን መምረጡ፣ ለጌታው መዋረዱ እና ለአምልኮው መዋደቁ፣ ፈሪሀ አሏህ መሆኑ፣ ሀቅ በማንም አንደበት ቢሆንም ለመቀበል አለማመንታቱ፣ ለነፍሱ ሲል ትምክህተኛ አለመሆኑ፣ ቅናተኛና ኩራተኛ አለመሆኑ፣ ወደ ዝንባሌው አለማጋደሉ እንዲሁም ለዱንያ ጥቅም አለመቋመጡ ናቸው።» 📚 ۞ الرسائل النجدية【4/406】۞
530Loading...
32
ለህይወትህ ስኬትን ከፈለክ አይንህ ሳይሆን! ልብህ #ያረፈባትን ሴት አግባ! ምክንያቱም አይን ቀላዋጭ ነውና ብዙ ያምረዋል ልብህን አድምጥ የአንተ ሚስት ለአንተ ብቻ ቆንጆ ውብ  ልዕልት ናትና።
540Loading...
33
Media files
672Loading...
34
Media files
530Loading...
35
Media files
530Loading...
36
Media files
550Loading...
37
ሶሊሂ  ሚስት ለቤቷም ውበት ለልጆቿም  ምርጥ እናት  ናት  ለባሏም  ንግስትናት ከሷሊሆቹ ያድርገን🌹
550Loading...
38
Media files
540Loading...
39
Media files
590Loading...
40
ثُمَّ خَلَقْنَا النُّطْفَةَ عَلَقَةً فَخَلَقْنَا الْعَلَقَةَ مُضْغَةً فَخَلَقْنَا الْمُضْغَةَ عِظَامًا فَكَسَوْنَا الْعِظَامَ لَحْمًا ثُمَّ أَنشَأْنَاهُ خَلْقًا آخَرَ ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን፡፡ የረጋውንም ደም ቁራጭ ሥጋ አድርገን ፈጠርን፡፡ ቁራጯንም ሥጋ አጥንቶች አድርገን ፈጠርን፡፡ አጥንቶቹንም ሥጋን አለበስናቸው፡፡ ከዚያም (ነፍስን በመዝራት) ሌላ ፍጥረትን አድርገን አስገኘነው፡፡ ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ፡፡
680Loading...
በዐረፋ ተራራ ላይ መቆም ይህ ዋናው የሀጅ ተግባር ነው ምክኒያቱም ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለታቸው ነው "ሀጅ ማለት ዐረፋ ነው" ። እዚህ ሩክን ወይም መሰረት ላይ ቆም ብለን ወሳኝ ነጥቦችን እንመልከት፦ 1,ዋናው የሀጅ መሰረታዊ ተግባር መሆኑ 2,የዚህ ቀን በላጭነት እና በቀኑ የሚሰሩ ስራዎች ታላቅነት ለዚህ ቀን ብዙ በላጭ ተግባራት እና ልዩ መለያዎች አሉት በዚህ ቀን ላይ አላህ የማለባቸው ጥንድ ቀናት ይገኛሉ፤እንዲህ ብሎ እንደገለፀው፦ وَٱلشَّفْعِ وَٱلْوَتْرِ በጥንዱም በነጠላውም፡፡ እንዲህ ብሎ በቃሉ እንደመሰከረውም وَشَاهِدٍۢ وَمَشْهُودٍۢ በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡ በርሷ ላይ አላህ ፀጋውን የሞላበት እንዲሁም ሀይማኖቱን ምሉዕ ያደረገበት ቀን ይገኛል። { الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا } ዛሬ ሀይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ ፀጋዬንም በእናንተ ላይ ፈፀምኩ ለእናንተም ኢስላምን ከሀይማኖት በኩል ወደድኩ። ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ እንደተገለፀውም ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ አንድ ከአይሁድ የሆነ ሰው በመምጣት እንዲህ አላቸው፦በመፅሀፋችሁ ውስጥ ምታነቧት አንዲት አንቀፅ አለች ይህ አንቀፅ በኛ በአይሁድ ህዝቦች ዘንድ ተወርዳ ቢሆን ኖሮ ያችን ቀን ዒድ(በዓል) አድርገን እንይዛት ነበር፤ የትኛዋ አንቀፅ ናት በሚሉት ግዜም { الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمْ الْإِسْلَامَ دِينًا } ይህችን አንቀፅ ነገራቸው በዚህ ግዜም ዑመር ይህን ቀንና ላይ የወረደችበትን ቦታ በእርግጥ አውቀናል ነብዩ ﷺ ላይ በጁምዓ ቀን በዐረፋህ ላይ ቆመው ነበር ብለው መልሰዋል። በዚህች ቀን ላይ ሙስሊም በዘገቡት ሰሂህ ሀዲስ ላይ እንደተጠቀሰው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ከዐረፋህ ቀን በበለጠ በብዛት አላህ ሡብሀነሁ ወተዓላ ባሮቹን ከዕሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም፤ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ይወርድ እና በመላእክት ላይ እነዚህ ምንድን ነው የፈለጉት በማለት ይፎክራል። በዚህች ቀን ላይ የሚደረገው ዱዓ በላጩ እና የተሻለው ነው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ከዱዓኦች ሁሉ በላጩ እና የተሻለው በዐረፋ ቀን ሚደረገው ነው እኔ እና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያት ጭምር ያሉት በላጩ ዱዓእ ደግሞ لا اله إلا الله وحده لا شريك له الملك وله الحمد وهو على" كل شيء قدير " "ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ብቸኛ ነው ተጋሪ የለውም ንግስና የእርሱ ነው ምስጋናም ለእርሱ የተገባ ነው እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው" ቲርሚዚይ ዘግበውታል በአጠቃላይ የዐረፋ ቀን በኢስላም ላይ ካሉ ውብ ከሆኑ ንገሮች በሙሉ የተዋበ እና የተመረጠ ነው ለዚህም በሀጅ ላይ ያለም ሰው በመልካም ስራዎች ሊጠቀምበት ሚገባ ሌላውም በቤቱ የሚገኝ ሙስሊም ለመልካም ስራ ሊሽቀዳደምበት የተገባ ነው።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዱዓ ከሚደረግባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን የዛሬዋ ቀን ናት፣ በዱዓ እንበርታ..! ይህ ሰፈር በበጎ ያስተዋወቀን ወዳጆች ሁሉ፣ በዛሬው መልካም ዱዓችሁ እንዳትረሱኝ ለማስታወስ ነው።
Показати все...
01:28
Відео недоступнеДивитись в Telegram
6.48 MB
«እድለኛ ሰው ብሎ ማለት በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ የሚጠነክርና የሚታገል ነው።» « እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показати все...
4_6001580084438240474.m4a1.87 MB
🔖በተከበሩት የዙል_ሒጃ 10 ቀናት ነፍሲያህን አሸንፈህ መልካም ስራዎችን መስራት እንኳ ቢያቅትህ በነዚህ ቀናት ወንጀልን ከመዳፈር ከመቼውም በላይ ተጠንቀቅ ! መልካም ስራ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚያሰጥበት ወቅት ላይ የሚሰራ ወንጀልም ቅጣቱ ከሌላ ጊዜው ቅጣት ይልቅ ከባድ ነው የሚሆነው! https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показати все...
  «ግዴታ ጥሩ ህይወት ሲባል   ጥሩ ቤት ፣ ጥሩ ልብስ ፣ ይህ አይደለም ፣ ጥሩ ህይወት የምትባለው በኢማን የምትኖረው ህይወት ነው!!   ጠባብ ቤት እራሱ ኖረህ ከቤተሰብህ ጋር በደስታ በኢማን ፣ በኢስላም ፣ በሱና የምትኖር ከሆነ ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ትልቅ ቤት እየኖርው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ፣ ትልቅ መኪና ይዘው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ! ትልቅ ስራ እያላቸው የቀልብ መረጋጋት አያገኙም።   ለምን? በአላህ ሱብሀነ ወተአላ አላምኑም!! እና በዚህ ዱንያ ላይ ጥሩ ህይወት ላግኝ ብለክ ትልቅ ቤት መኪና ብዙ ሚስቶች ምናምን እንዳትጠብቅ ፣ ባለክ ነገር ላይ መብቃቃት ካለ ደስተኛ ከሆንክ ኢማን ካለህ ቤተሰብህ በኢማን በደስታ የሚኖሩ ከሆነ ጥሩ ህይወት የምትባለው ይች ነች ዱንያ ላይ!!።
Показати все...
266የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_ከእሳት_መጠበቂያ_ጋሻችሁን_ያዙ_!_ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp36.58 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram