አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ግንቦት 27/2016 ዓ.ም የወጣ
ከታች በተጠቀሱስ የስራ ዘርፎች ስራ እናስቀጥራለን::
🔍:-Auto Mechanic
ከ0-2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 6,000-12,000
🔍:-Marketing Management
BA Degree/Diploma 0 year experience salary 6,000-8,000
🔍:- የእንስሳት ዶክተር
ዲግሪ 0 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት
🔍:- የእርባታ ባለሙያ
ዲግሪ 0 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Senior Accountant
2-5 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝከ12,000-20,000
🔍:-HR Manager
5 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ማራኪ
ጋርመንት
🔍:-General Manager
ረጅም ዓመት የስራ ልምድ ደሞዝ ማራኪ
ጋርመንት
🔍:-ጉዳይ አስፈፃሚ
2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ማራኪ
ጋርመንት
🔍:-Documentation Officer
5 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ማራኪ
ጋርመንት
🔍:- ካሸር
ሴኔት ላይ 1 ዓመት የሰራች የስራ ሰዓት የከሰዓት ፈረቃ የስራ ቦታ ወሎ ሰፈር ና ኤድና ሞል
🔍:- ሞተረኛ
የስራ ልምድ ያለው የስራ ቦታ CMC
🔍:-Nurse
BSC /Diploma 0-5 year experience salary 6,000-17,000
🔍:- Machinist
በማሽን ቴክኖሎጂ የተማሩ 0 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ6,000-8,000
🔍:-Mdwifery
BSC 2 years experience salary 10,000-15,000
🔍:-አስጠኚ
የስራ ልምድ ያላቸው ወይም መስራት የሚችሉ ደመወዝ ከ7,000-12,000
🔍:-Graphics Designer
በሙያው የተማሩ ከ0-1 ዓመት ልምድ
ደመወዝ ከ5,000-8,000
🔍:- ሹፌር
ህ-1 ደረቅ 1,2 ከ2-5 ልምድ ያለው ደመወዝ 5,500-10,500
🔍:-የልብስ ዲዛይነር
ዲግሪ 1 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ7,500-11,000
🔍:-አርክቴክት
ዲግሪ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ 7,000-12,000
🔍:-ፕሮግራመር
ዲግሪ IT 0 ዓመት ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Management /Economics
ዲግሪ 0 ዓመት ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Electrical Engineering
ዲግሪ 0 ዓመት ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Agricultural Engineering
ዲግሪ 0 ዓመት ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Druggist
Diploma 0-3 year experience salary 6,000-10,000
🔍:-HO
BSC 0-2 year experience salary 7,000-15,000
🔍:-Civil Engineer
በዲግሪ 0 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት
🔍:-ማሳጂስት
1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ደመወዝ ከ4500 ጀምሮ አዳማ
🔍:-ፀጉር አጣቢ
መስራት የምትችል ደመወዝ 4,000+ ቲፕ
ጀሞ
🔍አስተዳደር
ዲግሪ ፋብሪካ ላይ 5 ዓመት የስራ ልምድ ደሞዝ በስምምነት
🔍ፅዳት እና ተላላኪ
የመስራት ፍላጎት ያላቸው ደመወዝ 3500 ቦሌ
🔍:- የአፈርና ኮንስትራክሽን ማቴርያል
ሲኒየር ቴክኒሺያን
በዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ደሞዝ ማራኪ
🔍:-የአፈር ድሬኒግ ዋና እና ረዳት ኦፕሬተር
በሙያው ከ2-4 የስራ ልምድ ደሞዝ ማራኪ
🔍:-ሴልስ
(ለድርጅት,ፈርኒቸር,ቡቲክ ና ኢንተርኔት ቤት)
በ10/12 በማንኛውም ዲግሪ/ዲፕ ከ0-1 ዓመት ደመወዝ+ኮሚሽን ከ5,000-10,000
🔍:-Part-time Accountant (NGO)
2 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት ኮተቤ
🔍:-Part-time ሹፌር (NGO)
በሙያው ረጅም አመት ዓመት ልምድ ያለው ደመወዝ በስምምነት ኮተቤ
🔍:-ጀነራል መካኒክ
በሙያው 3 ዓመት ያለው ደመወዝ በስምምነት አዳማ
🔍:-Radiography Technologists
BSC 3 year experience salary 15,000-25,000 Adama
🔍:-Obstetrician
BSC 5 year experience salary 25,000-35,000 Adama
🔍:-ካሸር
ከ0-1 ዓመት ልምድ የስራ ሰዓት በሽፍት ደመወዝ በስምምነት
🔍:-የጥገና ባለሙያ
ሆቴል ውስጥ ቧንቧ ና ኤሌክትሪክ የስራ ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ5,000-8,000
🔍:- Supervisor
ከ2-5 ዓመት ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ7500-9000
🔍:-መስተንግዶ
ሰርተፍኬት 0-1 ዓመት የስራ ልምድ የስራ ሰዓት በሺፍት ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Junior Accountant
BA 0 year experience salary Attractive
🔍:-አናፂ
3 ዓመት ልምድ ያለው ደመወዝ ከ10,000-15,000
🔍:-ሴልስ
በሴልስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ7,000-10,000
🔍:-Social Work (NGO)
BA 1 year experience salary Attractive
🔍:-Animal Science
BSC 0 year experience salary offer attractive
🔍:-Any Degree (NGO)
0 year experience voluntary
🔍:-ዋና ሼፍ እና ረዳት
የስራ ልምድ 1 ዓመት ደመወዝ ከ7,000-10,000
🔍:- ፀሃፊ
Dip/12 ከ0-4 ዓመት ደመወዝ ከ5,000-10,000
🔍:-Mechanical Engineering
BSC Mechanical Design Stream 0 year experience salary Attractive
🔍:-ስቶር ኪፐር
1 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ7,000-10,000
🔍:-Doctor
BSC 3-5 years experience salary Attractive
🔍:-ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
በሙያው 1-3 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት
🔍:-Office manager
Diploma /Degree 0-5 year experience salary 5,000-10,000
🔍:-Reception
Diploma Hotel and tourism /12+
ከ0-2 ዓመት ጀምሮ ልምድ ያላቸው ደሞዝ ከ4,000-8,000
🔍:-ዴንታል ቴክኒሽያን
ዲግሪ 3 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ በስምምነት
🔍:-part time pharmacist
ከሰዓት 10:00-3:00 2 ዓመት ልምድ ደሞዝ በስምምነት ልደታ
🔍:-Head Waiter
1 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ8,000-12,000
🔍:-Marketing Manger
Import and export ላይ 3 ዓመት ልምድ ያላት ደመወዝ ከ15,000-20,000 ፒያሳ
🔍:-የፀጉር ባለሙያ
5 ዓመት ልምድ ያላት ደመወዝ 7,000-10,000 ቂሊንጦ
🔍:-ዋና ፀሃፊ
3 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ደመወዝ በስምምነት አዲሱ ገበያ
🔍:-ፖርተር
ከ0 ዓመት ጀምሮ የስራ ልምድ ደሞዝ በስምምነት ቶታል
🔍:-የፈሪኒቸር ባለሙያ
5 ዓመት የስራ ልምድ ደመወዝ ከ12,000-17,000 አስኮ
👉የስራዎቹን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች ያላችሁን ማስረጃዎች በአካል ይዛቹ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
አድራሻ :- ከጀሞ ሚካኤል ወደ ጀሞ 1 መሔጃ ከአንበሳ ጋራጅ አጠገብ ጀሞ ሞል 1ኛ ፎቅ 104
ልቀት Job solution
ለበለጠ መረጃ ☎️ 0929616512
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@liketjobs
Http:
t.me/liketjobs