አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚩 ለማስታወቂያ ስራ - @Ethreum_holder ★ እንኳን ወደ ውዱ አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ 🤗 እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ። 😂😂 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥
Канал አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥 (@amazing_factset) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 91 640 підписників, посідаючи 441 місце в категорії Гумор та розваги та 356 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 91 640 підписників.
За останніми даними від 02 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 5 415, а за останні 24 години на -125, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.13%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.25% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 116 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 228 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 10.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🚩 ለማስታወቂያ ስራ - @Ethreum_holder
★ እንኳን ወደ ውዱ አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ 🤗
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ። 😂😂
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 03 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Гумор та розваги.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 03 вересня | +305 | |||
| 02 вересня | 0 | |||
| 01 вересня | +80 |
| 2 | 1GB ስንት MB ነው? | 22 |
| 3 | 🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 | 27 |
| 4 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 22 |
| 5 | ኮከቦ ምንድ ነው? | 38 |
| 6 | 🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ | 86 |
| 7 | 🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ.... | 25 |
| 8 | 🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ
እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇 | 45 |
| 9 | ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና!
🔥ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹህ። | 17 |
| 10 | ሁሌም ሳቅ😂😂😂 | 39 |
| 11 | 1GB ስንት MB ነው? | 16 |
| 12 | 😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 | 23 |
| 13 | 7. በአሁኑ ጊዜ ሰዎች በእጽዋት እና በአትክልቶች ላይ ማዳበሪያን ስለመጠቀም ቅሬታ ያሰማሉ፤ ይህም አትክልቶች ጤናማ እንዳይሆኑ እና መርዛማ ያደርጋቸዋል። ከሰል ካለዎት ስለሱ መጨነቅ አያስፈልግህም። የሚያስፈልግዎ ነገር በምሽት ጊዜ አትክልቶችን ላይ ከሰል ማስቀመጥ ትልቁ መፍትሄ ነው። ከሰል መርዛማዎቹን በማጥፋት አትክልትን ይንከባከባል ውብ ያደርጋል።
8. አንድ ምግብ ጠረኑ መቀየሩን ከተጠራጠሩ ወይም በጣም ብዙ መርዛማ ኬሚካሎችን እንደያዘ ከተጠራጠሩ፣ ለጥቂት ሰዓታት በከሰል ውስጥ ማስቀመጥ ትልቁ የመፍትሄ አካል ይሁኑ።
9. ጥርሶችዎን ነጭ ማድረግ ከፈለጉ ለየኬሚካል እና የጽዳት ቴክኖሎጂ ማስታወቂያዎች ትኩረት አይስጡ፤ የከሰል ግንድን ተጠቅመው ጥርስዎን ጥዋት ጥዋት ይቦርሹ ውጤቱን በሳምንት ውስጥ ያዩታል።
10. የኦቾሎኒ ወይም የዘንባባ ሾርባዎ የቀዘቀዘ፣ የተበላሸ ከመሰልዎ? ስለ ሁሉም ነገር መጨነቅ አያስፈልግዎትም. በእሳት ላይ ብቻ ያድርጉት እና አንድ የከሰል ድንጋይ ይጣሉበት. መጥፎ ጣዕም እና ሽታ ያስወግዳል እና ሾርባውን ወደ ትኩስነት ይቀይራል።.
11. ምሽት ምሽት ከጓደኞችህ ጋር ሲጠጡ ጥዋት በመጠጥ hangover ከተቸገሩ? ከሰል ከእርስዎ ጋር ያኑሩ እና ያኝኩበት ፣ከሰልየhangover መፍትሄ ያድርጉት::
(ወዳጄ ልቤ፤ ይሄ ሁሉ ጥቅም ያለው ከሰል ታዲያ መርዛማ ጭስም ስላለው መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ እንዳትረሱ አደራ እላለሁ)
Source : Information, science and technology .
═════════════════════
•★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ | 122 |
| 14 | 7. በአሁኑ ጊዜ ሰዎች በእጽዋት እና በአትክልቶች ላይ ማዳበሪያን ስለመጠቀም ቅሬታ ያሰማሉ፤ ይህም አትክልቶች ጤናማ እንዳይሆኑ እና መርዛማ ያደርጋቸዋል። ከሰል ካለዎት ስለሱ መጨነቅ አያስፈልግህም። የሚያስፈልግዎ ነገር በምሽት ጊዜ አትክልቶችን ላይ ከሰል ማስቀመጥ ትልቁ መፍትሄ ነው። ከሰል መርዛማዎቹን በማጥፋት አትክልትን ይንከባከባል ውብ ያደርጋል።
8. አንድ ምግብ ጠረኑ መቀየሩን ከተጠራጠሩ ወይም በጣም ብዙ መርዛማ ኬሚካሎችን እንደያዘ ከተጠራጠሩ፣ ለጥቂት ሰዓታት በከሰል ውስጥ ማስቀመጥ ትልቁ የመፍትሄ አካል ይሁኑ።
9. ጥርሶችዎን ነጭ ማድረግ ከፈለጉ ለየኬሚካል እና የጽዳት ቴክኖሎጂ ማስታወቂያዎች ትኩረት አይስጡ፤ የከሰል ግንድን ተጠቅመው ጥርስዎን ጥዋት ጥዋት ይቦርሹ ውጤቱን በሳምንት ውስጥ ያዩታል።
10. የኦቾሎኒ ወይም የዘንባባ ሾርባዎ የቀዘቀዘ፣ የተበላሸ ከመሰልዎ? ስለ ሁሉም ነገር መጨነቅ አያስፈልግዎትም. በእሳት ላይ ብቻ ያድርጉት እና አንድ የከሰል ድንጋይ ይጣሉበት. መጥፎ ጣዕም እና ሽታ ያስወግዳል እና ሾርባውን ወደ ትኩስነት ይቀይራል።.
11. ምሽት ምሽት ከጓደኞችህ ጋር ሲጠጡ ጥዋት በመጠጥ hangover ከተቸገሩ? ከሰል ከእርስዎ ጋር ያኑሩ እና ያኝኩበት ፣ከሰልየhangover መፍትሄ ያድርጉት::
(ወዳጄ ልቤ፤ ይሄ ሁሉ ጥቅም ያለው ከሰል ታዲያ መርዛማ ጭስም ስላለው መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ እንዳትረሱ አደራ እላለሁ)
Source : Information, science and technology .
═════════════════════
•★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ | 1 |
| 15 | 🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ.... | 16 |
| 16 | ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀
😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎
ና ግባ 🤣😁👇👇 | 33 |
| 17 | OFFICIAL 💔🤍
🇦🇷• የአርጀንቲና እግር ኳስ ማህበር (AFA) ባስተላለፈው ይፋዊ ውሳኔ መሰረት፣ በሚቀጥለው ሳምንት የሚደረጉ ሁሉም የሀገሪቱ እግር ኳስ ጨዋታዎች በ 10ኛው ደቂቃ ላይ ጨዋታው ይቋረጥ እና በሜዳ ላይ የሚገኙ ተጫዋቾች፣ ዳኞች እና ስታዲየሙ ውስጥ ያሉ ደጋፊዎች በሙሉ በመነሳት ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን እና ለሊዮኔል መሲ ታላቅ አክብሮትና ድጋፍ ለመግለጽ ጭብጨባ ያደርጋሉ ።
The owner of the most complete international career in history 🐐🔥
•★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ | 169 |
| 18 | 😍😍😍[ ከሰልዬ ]😍😍😍
🟢|| የከሰል ሚስጥር ምንድነው? በቤታችን ሁል ጊዜ ሊኖር የሚገባው ነገር ኣንዱ ከሰል ነው። በከሰል ብዙም ትኩረት ሰጥተው የማያውቁት ? የማታውቁት የከሰል ጥቅሞች ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ጫማዎ መጥፎ ሽታ አለው? መልሱ አዎ ከሆነ ፣ ከሰል ገዝተህ ብቻ በጫማህ ላይ አስቀምጥ።
2. በክፍልዎ ውስጥ መጥፎ ሽታ አለ? መጥፎ ጠረን ወይም ሽታ አለ ብለህ የምታስበውን ቦታ ላይ ከሰል ጣል ኣድርግበት።
3. ማቀዝቀዣዎ ፍርጅ መጥፎ የሽታ ጠረን አለው? በውስጡ አንድ የድንጋይ ከሰል ያስቀምጡ። ውጤቱን ቆይተው ያዩታል።
4. ጠንካራ የሰውነት መጥፎ ሽታ አለህ ወይም አለሽ? የከሰል ዱቄት ብቻ ያዘጋጁ እና መጥፎ ጠረን ያለበት ቦታ ላይ ይታጠቡበት። መጥፎውን ጠረን ወይም ሽታ ለማስወገድ ከሰል በጣም ተመራጭ መፍትሔ ነው::
5. ወላጆችህ ሁል ጊዜ የከሰል ጥራጊ ወደ የከብት ማደርያ ወይም ዶሮ ቤት ወይም ሽንት ቤት ለምንድነው የሚያፈሱት? ለምንድነው ብለው አስበው ያውቃሉ? ባጭሩ ሽታውን ለማስወገድ ነው።
6. አትክልቶችዎ ሁል ጊዜ ለምለም እና ለዓይን ሳቢ እንዲሆኑ ከፈለጉ መፍትሄውን አትክልት ላይ ከሰል ጣልጣል ያድርጉበት ሌላውን ለአትክልቶችዎ ይተዉት ።
🟢| PART 2 ... ይቀጥላል ‼️ LIKE ❤️
═════════════════════
•★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ | 181 |
| 19 | Немає тексту... | 161 |
| 20 | Немає тексту... | 2 |
