cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሐመረ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አስኮ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል

Рекламні дописи
357
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
+530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

New Media....coming soon...
Показати все...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንደሚታወቀው ሰንበት ት/ቤተችን የተለያዩ የቴሎግራም አማራጮች ያሉት እና በነዚህም አማራጮች የሰንበት ት/ቤቱን መልዕክት፣ ማስታወቂያ እና ትምህርታዊ ይዘት ያላቸው ፅሑፉችን ሲያስተላልፍ ቆይቶል ሆኖም እነዚህን አማራጮች ሰ/ት/ቤታችሁ ወደ አንድ አማራጭ ለመሰብሰብ እና አገልግሎቱን በስፋት ለማስኬድ ወደ አንድ አማራጭ ለመሰብሰብ ወስኖል። ስለዚህም ሁላችሁም አባሎቻችን ወደ https://t.me/hamerebirhansundayschool እንድትቀላቀሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናስታውቃለን። ሰ/ት/ቤቱ
Показати все...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንደሚታወቀው ሰንበት ት/ቤተችን የተለያዩ የቴሎግራም አማራጮች ያሉት እና በነዚህም አማራጮች የሰንበት ት/ቤቱን መልዕክት፣ ማስታወቂያ እና ትምህርታዊ ይዘት ያላቸው ፅሑፉችን ሲያስተላልፍ ቆይቶል ሆኖም እነዚህን አማራጮች ሰ/ት/ቤታችሁ ወደ አንድ አማራጭ ለመሰብሰብ እና አገልግሎቱን በስፋት ለማስኬድ ወደ አንድ አማራጭ ለመሰብሰብ ወስኖል። ስለዚህም ሁላችሁም አባሎቻችን ወደ https://t.me/Hamere_Berhan እንድትቀላቀሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናስታውቃለን። ሰ/ት/ቤቱ
Показати все...
ሐመረ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አስኮ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል

ይህ የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል እና የቅድስት ኪዳነምህረት ሐመረ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ገጽ ነው። ከሐመረ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ጋር በመሆን:- ☞ ዘወትር ሐሙስ ከ12:00-1:30-የሕይወት ተሞክሮ ወይይት ☞ ዘወትር ዓርብ ከ12:00 - 1:30- የጸሎት መርሐ-ግብር በሰ/ት/ቤት አዳራሽ ☞ ዘወትር እሁድ ከቅዳሴ በኋላ የሰ/ተማሪዎች ጉባኤ ለማንኛውም ጥያቄ፦ @HamereBrhanbot

Показати все...
ሐመረ ብርሃን ንዋያተ ቅዱሳን መሸጫ

ይህ የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ሰንበት ት/ት ቤት የንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ነው ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የተከተሉ = መፅሐፍት = ቅዱሳን ስዕላት = የፀሎት መፅሐፍት እንዲሁም እጣን እና ዘቢብ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ለማዘዝም ሆነ ለአስተያየት @philietu ወይም +251946608175 ይደውሉ

Показати все...
ሐመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት - ፳፻፲፮ ዓ.ም — የቀዳማይ ክፍል — መሠረተ ሃይማኖት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ኮርስ ግሩፕ

jø invites you to join this group on Telegram.

Показати все...
ሐመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት - ፳፻፲፮ ዓ.ም — የቀዳማይ ክፍል — መሠረተ ሃይማኖት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ኮርስ ግሩፕ

jø invites you to join this group on Telegram.

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዜና እረፍት “ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል።” ዮሐንስ 11፥25 በሰንበት ትምህርት ቤታችን ውስጥ በተለያዩ የአገልግሎት ክፍላት ውስጥ ስታገለግል የነበረችው እህታችን ወ/ሮ ማህሌት ሮሪሳ ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች፡፡ የቀብር ሥርአቷም በነገው ዕለት - 25/02/2016 ዓ.ም በብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ይፈጸማል። ሰንበት ትምህርት ቤቱ በእህታችን ኅልፈተ ሕይወት ምክንያት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቿ፣ለወዳጅ ዘመዶቿና ለሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ፍጹም መጽናናትን ይመኛል። ነፍስሽን ከደጋግ አባቶቻችን ከነአብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ ጎን ያሳርፍልን። ቤት አድራሻ፦ ኪዳነምህረት ሾላው አካባቢ
Показати все...
👍 1
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በደብራችን የተፈጠረው ወቅታዊ ችግር ከቀን ወደቀን እየተባባሰ እየሔደ ነው። ዛሬ ከአካባቢው ምዕመናን እና ወጣቶች እንዲሁም የሰንበት ት/ቤታችን አመራር ጋር በነበረው ውይይት መሰረት ነገ ማለትም 21/02/2016 ዓ.ም አቤቱታ ለማሰማት ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለመሄድ ስለተወሰነ የምትችሉ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ጠዋት 1:00 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ እንድንገናኝ ይሁን። #ትራንስፖርት ስለተዘጋጀ አታስቡ #ያያችሁ ላላያችሁ አስተላልፉ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.