uk
Feedback
Assignment supporters

Assignment supporters

Відкрити в Telegram

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

Показати більше
362
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
📕FOR FRESHMAN STUDENTS 🔶 introduction to Logic 🔷 7th edition 🔶 እጅግ በጣም ጠቂሚ የሆኑ ኖቶች ና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚያደርግ ብቸኛው መፅሀፍ ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ════════════════════            🎲 JOIN AND SHARE                         Join ▮@assignment_supporter                         Join ▮@assignment_supporter           

+2
Freshman Course🙏 🔥 1st year students @assignment_supporter @assignment_supporter ▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
Freshman Course🙏 🔥 1st year students @assignment_supporter @assignment_supporter ▬▬▬▬▬▬▬▬

Freshman Course🙏 🔥 1st year students @assignment_supporter @assignment_supporter ▬▬▬▬▬▬▬▬

📚 For all Freshman first semester courses! በቀጣይ ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ አሁኑኑ መጀመር ነው Join at and share 👇👇👇👇 @assignment_supporter @assignment_supporter @assignment_supporter

+6
🇪🇹FOR FRESHMAN STUDENTS 🔗FIRST SEMESTER COURSE 📚COMMUNICATIVE ENGLISH ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                 ❇️𝐒𝐭𝐫𝐢𝐯𝐢𝐧𝐠 F𝐨𝐫 𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                 ❇️@assignment_supporter                 ❇️@assignment_supporter                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬               

📚አሁን ያለፋችሁ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን አስተካክሉ ⚜️ዩኒቨርሲቲ የምትመርጡት በፍላጎት ብቻ ሳይሆን የኔ ውጤት የት ያስገባኛል ብላችሁ ማሰብ ነው። ⚜️1st Generation, 2nd generation,3rd and 4th generation የተባሉ ዩኒቨርሲቲዎችን አይታችሁ በዛ መልኩ መሙላት ነው ። ⚜️ከናቹራል ወደ ሶሻል መቀየር ይቻላል ነገር ግን በናቹራል ያላለፉ ተማሪዎችን አይመለከትም። ⚜️ሌላው ምደባ በቅርቡ ተደርጎ ወደ ዩኒቨርሲቲ ልትሄዱ ስለምትችሉ ካሁኑ ዝግጅት ማድረግ እና የምትማሩትን ኮርሶች ማየት ያስፈልጋል። 📌 በመጀመሪያ አመት የምትወስዱአቸውን ኮርሶች መፅሐፍ (module) በሚቀጥለው የምንለቅ ይሆናል። እስከዛ ሼር ሼር ይደረግ 📌 @assignment_supporter #Share📌 🔖@assignment_supporter

#Repost የዩንቨርሲ ምርጫ ስታስተካክሉ እነዚህ መረጃዎች ሊጠቅሟቹህ ይችላል። 1) ሜዲስን የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር  ለጠየቃችሁኝ የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች👇 📌Arbamich Universitiy 📌Jigjiga Universitiy 📌 Addis Ababa University👌 📌Welikite University 📌Wolayta Sodo Universitiy 📌Wachamo Universitiy 📌Mizan Tepi Universitiy 📌Selale Universitiy 📌Arsi Universitiy👌 📌Wollega Universitiy 📌Jimma Universitiy👌 📌Hremaya Universitiy 📌Wollo University 📌Debre Tabor Universitiy 📌Bahirdar Universitiy 📌Gonder Universitiy👌 📌Adigrat Universitiy 📌Mekelle Universitiy 📌Ambo Universitiy 📌Debre-Birhan Universitiy 📌Debre-Markos Universitiy 📌Medda Wallabo Universitiy 📌Bulehora Universitiy 📌 Hawassa Universitiy 📌 Werabe University 📌Diredawa University 📌Dilla University SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️ https://t.me/assignment_supporter @assignment_supporter

✳️Applied Maths - LECTURE NOTES 📜 LIMIT AND CONTINUITY https://t.me/assignment_supporter             ═══◉❖◉════        🦁• @assignment_helper•🦁        🦁• @assignment_helper•🦁    ▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬

🔊 የ Common Courses አጭር ገለጻ !!😉 😐 ለ መሆኑ Global Trends ,  Anthropology ,Inclusiveness  ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? ☺️። 🔥  በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses  የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ። 🔑 They all are brief and concise descriptions.☺️ 📚 Global ! ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና። 📚 Entrepreneurship. 🔥 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል።  📚 Anthropology ! 🔥 Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው። 📚 Inclusiveness ! 🔥 ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe ካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው። የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው። 📚 Emerging technology ! 🔥 Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው። 👩‍💻Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል። መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች🙌🏾🏃🏾 ✅ ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን ! © Qesem academy SHARE SHARE ╔════════════╗ JOIN: @assignment_helper JOIN: @assignment_helper ╚════════════╝ ⇲