cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሀበሻ ስፖርት👍⚽️⚽️⚽️ Habsha_sport

ሀበሻ ስፖርት ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች ____ ለማስታወቂያ ስራና ለአስተያየት ያናግሩን 👉 @nasri506 @Hamizzzzz ( ስልክ ቁጥር ) 0945125154

Більше
Рекламні дописи
468
Підписники
-124 години
-57 днів
-1630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርሰናል የክንፍ አጥቂ የሚያስፈርም ከሆነ የሚኬል አርቴታ ምርጫ ኒኮ ዊሊያምስ ነው። Sky sport @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤቨርተን ማንቸስተር ዩናይትድ ጃሬድ ብራንትዋይት ለማዘዋወር ያቀረቡትን ሁለተኛ ጥያቄ ውድቅ አደርገዋል። ኤቨርተኖች ቢያንስ 70 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋሉ። @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማንችስተር ዩናይትዶች ከባየር ሙኒኩ ተከላካይ ማቲያስ ዴሊት ጋር በግል ጥቅማጥቅም ዙሪያ ከስምምነት ላይ ደርሷል። @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ የሚደረግ የኮፓ አሜሪካ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !     ⏰ ለሊት 09:00 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ካዳና 🇨🇦 🏟️ ስታድየም - ሜትላይፍ ስታድየም @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ        ⏰ ማታ 04:00   🇪🇸 ስፔን ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🏟️ ስታድየም - አሊያንዝ አሬና @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአውሮፓ ዋንጫው የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል! በጥሎ ማለፍ ስፔን ከ ጆርጂያ ጀርመን ከ ዴንማርክ ፖርቹጋል ከ ስሎቬኒያ ፈረንሳይ ከ ቤልጂየም ሮማኒያ ከ ኔዘርላንድ ኦስትሪያ ከ ቱርክ እንግሊዝ ከ ስሎቫኪያ ተገናኝተዋል። - የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ቅዳሜ መደረግ ይጀምራሉ። @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ በመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ቤት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል። የ 38ዓመቱ የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ በኤቨርተን ቤት ለአንድ የውድድር አመት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ተገልጿል። @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአውሮፓ ዋንጫው ከምድባቸው በቀጥታ ያለፉ ፦ 1) ጀርመን 2) ስዊዘርላንድ 3) ስፔን 4) ጣሊያን እና 5) ፖርቹጋል ወደ ጥሎ ማለፉ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። እስካሁን ከውድድሩ የተሰናበቱ ፦ 1) ስኮትላንድ 2) አልባኒያ እና 3) ፖላንድ በምርጥ ሶስተኛነት ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ እድል ያላቸው ፦ 1) ሀንጋሪ 3) እና ክሮሺያ @Habsha_sport
Показати все...
1
🏆 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ! ⏰ ተጠናቀቀ " 🇦🇱 አልባኒያ 0-1 ስፔን 🇪🇸 #ፌራን ቶሬስ ⚽️ ⏰ ተጠናቀቀ " 🇭🇷 ከሮሽያ 1-1 ጣልያን 🇮🇹 #ሞድሪች ⚽️ #ዛካግኒ 90+8 ⚽ @Habsha_sport
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች ውጤት ! ስሎቫኪያ 1-2 ዩክሬን ፖላንድ 1-3 ኦስትሪያ ኔዘርላንድ 0-0 ፈረንሳይ @Habsha_sport
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.