cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ™️

ስለ አንጋፋው ክልባችን ማን ዩናይትድ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው! ------------------------ ☞︎| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች 📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @LICHA_6 or @Mr_Exodus_et

Більше
Рекламні дописи
3 045
Підписники
-824 години
-17 днів
+23030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጆሹዋ ዚርክዚ ከዩሮው በኋላ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ይሆናል ፤ ተጫዋቹ ከዩናይትድ ጋር በግል ከስምምነት ደርሷል። ማንችስተር ዩናይትድ እና ቦሎኛ አሁን ባለው የግዢ ምርጫ ላይ እየተደራደሩ ነው። 📰 Voetbal International ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
4👍 2🔥 2
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዳን አሽዎርዝ እና ኤሪክ ቴን ሀግ ሃሪ ማጓየርን ለመልቀቅ ተዘጋጅተዋል። 📰 Simon Malloch, The Mirror ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
👍 3 1
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሜሰን ግሪንውድ ወደ ማንችስተር ተመልሷል እናም አዲስ ክለብ እስኪያገኝ ድረስ ለብቻው ትሬይኒንግ የሚሰራ ይሆናል። 🇬🇧 Mirror Football ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
👍 3 2🔥 1
Фото недоступне
📰 AD nl ሩድ ቫን ስቴልሮይ ወደ እንግሊዝ ተጉዞ በማንችስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን የሁለት አመት ኮንትራት ይፈራረማል። 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
6🤝 1
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንችስተር ዩናይትድ ሰኞ የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ይመለሳል ፤ ክለቡ የኤሪክ ቴን ሃግ አሰልጣኝ ቡድንን ለመቀላቀል ለሩድ ቫን ኔስትሮይ እና ለሬኔ ሀኪ የስራ ፍቃድ እየጠበቀ ነው። 📰 Simon Stone, BBC ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
👍 2 1🔥 1
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዶኒ ቫን ዴ ቤክ በ€500,000 ወደ ጂሮና ይሄዳል። 📰 RELEVO ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
3👍 2💔 1
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ስቲቭ ማክላረን በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል ፤ ሚቸል ቫን ደርጋግ ደሞ ክለቡን ይለቃል። 📰 Laurie Whitwell, The Athletic ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
👍 4 1🔥 1👏 1
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንችስተር ዩናይትዶች ለ29 አመቱ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የሚያቀርቡትን ጥሩ ክፍያ ግምት ውስጥ ያስገባ ቢሆንም በኦልትራፎርድ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል። 🇬🇧Mirror Football ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
4🔥 3👏 2👍 1
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፒስጂ እና ማንችስተር ዩናይትድ ለጆአዎ ኔቭስ 70 ሚሊየን ዩሮ ቢያቀርቡም ቤንፊካ አማካያቸውን በ120 ሚሊየን ዩሮ ብቻ ለመሸጥ ወስነዋል። 📰 Correio da Manha ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
👍 2💔 2🤔 1😎 1
Фото недоступне
🆘 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ኤሪክ ቴን ሀግ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያለውን ውል እስከ ሰኔ 2026 አራዝሟል።🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS ⌨️@ETHIO_UNITED_FANS
Показати все...
👍 4 2🔥 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.