cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዲማስ DIMASE ديماس

ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ፤ሀዲሶች ታሪኮች እናንተን ማዝናናት ነው። በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና አደጋዎች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ያደርሳል። በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተጋረጠ ወቅታዊ አደጋም ካለ እየመረመረ ያደርሳል። ይህ ሁሉ የሚሆነው በአሏህ ፈቃድ ነው። ይግቡ ይቀመጡ ይዝናኑ ይማሩ የናንተ ሚድያ ነው። #ይህ #የዲማስ #ቴሌግራም #ነው

Більше
Рекламні дописи
4 448
Підписники
+524 години
+367 днів
+14830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በዛሬው ፕሮግራማችን በኡዝር ቢል ጀህል ኳስ ጨዋታው የተሳተፉትን እና አሰላለፋቸው እንገልፃለን። እንደሚታወቀው ጨዋታው ከተጀመረ በጣም ቢቆይም ወደ ፍፃሜ የተቃረበ አይመስልም። ወደ ዝርዝሩ👇 ⭕️አቶ ምቀኝነት በግራ መስመር ⭕️አቶ እልሁ መሀል ሜዳ ⭕️አቶ እጅ አይሰጤ ተከላካይ ⭕️አቶ ክብረቢስ አጥቂ ⭕️አቶ አቅሙ አያውቅ ተጠባባቂ ⭕️አቶ ወገኔ(ወገንተኝነት) የመሀል ዳኛ ⭕️አቶ በጥባጭ ባልታወቀ ምክንያት ከጨዋታው ባልታወቀ ምክንያት የታገዲ👇 ⭕️አቶ አንዳርጋየው ⭕️አቶ ፍትህ ⭕️አቶ ደሊል ⭕️አቶ ይታገሱ ⭕️አቶ አስማማየው ⭕️አቶ አስታርቃቸው ⭕️አቶ ሷቢር ከሴቶች👇 ⭕️ወይዘሪት ሂክማ(ቢል ሂክማህ) ⭕️ወይዘሪት ነሲሃ ቢሆኑም ጨዋታው እንደቀጠለ ነው። ከጨዋታው የታገዱት እስኪመለሱ ድረስ ጨዋታው እንደሚቀጥል አሰልጣኙ አቶ አትንኩኝ ወዮላችሁ ገልፀዋል።ድርጊታቸውም ይህንን አንቀፅ ይመስላል። ۚ وَإِنْ عُدتُّمْ عُدْنَا ۘ ዋ! ኢስላማ❗️
Показати все...
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 الفواكه الجنية من الآثار السلفية للشيخ الفاضل محمد بن مانع الآنسي شفاه الله 📚 የ ሸይኽ ሙሀመድ ማኒዕ ፈዋኪሁል ጀኒያ ኪታብ ደርስ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን ለመከታተል 👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/10320 💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️ @mesjid_Al_sunnahbot
Показати все...
👍 1
00:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ወፍራችሁ ቀለበት አላስገባ ላላችሁ👆 ከሰፋ ግን የምታጠቡት በድንጋይ እየወገራችሁ ይሆናል።
Показати все...
2.61 MB
👍 5
ፓስተሩ ሀቁን አፈረጠው❗️ሙሀመዱ ረሱሉሏህ ማለትን ብቻ ቀራቸው። ፈጣሪ አይወለድም ፈጣሪ አንድም ሶስትም ነው አይባልም።ፈጣሪ ስጋ አይለብስም ይለናል።
Показати все...
1.94 MB
2.06 MB
👍 7
00:57
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ፓስተሩ ሀቁን አፈረጠው❗️ሙሀመዱ ረሱሉሏህ ማለትን ብቻ ቀራቸው። ፈጣሪ አይወለድም ፈጣሪ አንድም ሶስትም ነው አይባልም።ፈጣሪ ስጋ አይለብስም ይለናል።
Показати все...
1.94 MB
00:53
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.06 MB
03:12
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.96 MB
👍 12 2❤‍🔥 1
00:57
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ቪድዮ❗️our bodies 👆ውስጣዊ አካላሎቻችን ማንም ቢሆን እንዲህ ነው። 💥 ከዳከረ ጃኬቱ መንገድ ላይ ተኝቶ የሚለምነውም ቢሆን 💥በቅንጡ ህይወት ከመኖሩ መሬት አይነካኝም የሚለውም ውስጣቸው እንዲህ ነው። ሀብታም ስለሆነ ተጨማሪ አካል ድሀ ስለሆነ ቅናሽ አካል የተሰጠው የለም። ጥቁር ስለሆነ ጎደሎ ነጭ ስለሆነ ሙሉ ውስጣዊ አካላት አይሰጠውም። ⭕️ባጭሩ ወደ ውስጣችን ከተገባ ሁላችንም እኩል ነን። ስለዚህ ሰው አትናቅ አንተ ማች የማች ልጅ ሆይ። https://t.me/OfficialDemas/5271
Показати все...
1.52 MB
👍 9
02:10
Відео недоступнеДивитись в Telegram
📮 በምድር ላይ የተንበጣረርክ ሆነህ አትሂድ ⭕️ ልክህን እወቅ📮 🎙 ኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ https://t.me/selefya https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
Показати все...
2.50 MB
👍 1 1
ማነው ይህን ህይወት ያልነካው❓ ልጅ እያለን እናቶቻችን በእንቅልፍ ቀስቅሰው ምግብ እንድንበላ ያደርጉንና በልተን እንተኛለን። በእንቅልፍ ልባችን ስለበላን ጥዋት ለቤተሰቦቻችን ማታ እራት አልበላሁም ብለን የምንዋሸው ነገርስ በትዝታው አልገጠማችሁም? ለማለት የፈለግኩት ሀቅ እንኳን ቢሆን ለማስተላለፍ ብትፈልግ ሰዎች የሚቀበሉበት ሁኔታ፣ቦታና ጊዜ ምረጥ። እመክራለሁ ብለህ ይባስ ልታጠማቸው ትችላለህ።
Показати все...
👍 15 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.