cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Hanan Federalist

Focuses on Technology, Cryptocurrency, Policy, Political, and Current Affairs.

Більше
Рекламні дописи
5 765
Підписники
+1424 години
+1247 днів
+81230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#Updates #Hamster_Combat ቅድመ ግብይት (Pre Market) የሚጀመረው #በVaucher ሳይሆን በነጠላ ቁጥር ነው:: #በKucoin የተጋራው መረጃ እንደሚያመለክተው የሚጀመረው ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 1:00 ላይ ነው:: የአንድ #Hamster መሸጫ መነሻ ዋጋው 0.001 USD እንደሆነ ተጠቅሷል። ነገር ግን ዋጋውን የሚወስኑ በርካታ ጉዳዮች መኖራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ከተሰራጨው ብዛት አንጻር በግሌ በዚህ ዋጋ ይሸጣል የሚል እምነት የለኝም። የሆነው ሆኖ የመጨረሻ ወርዶ 0.00001 USD ቢሆን እንኳን የብዙ ሰው ህይወት እንደሚቀየር ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። (በዚህ አጋጣሚ ሲሳለቁና ሲያሸሙጡ ጊዜያቸውን አባክነው ግብይት በተጀመረ ቁጥር #በቁጭት ለሚቃጠሉ ወገኖቻችን ፈውሱን ያውርድላቸው) #pre_market (ቅድመ ግብይት) የሚጀመርበት #Kucoin ልክ #እንደBinance በዓለም የታወቀ #የዲጂታል_ፋይናንስ ገበያ ሲሆን እስከ አሁን ባለው ገና #ከHamster #Bot ጋር አልተያያዘም። ይህም ማለት ግብይቱ ሲጀመር መጀመሪያ ሽያጭ የሚያካሂደው ድርጅቱ ይሆናል። ከቀናት በኋላ ደግሞ ለሁላችንም ክፍት ይሆናል። ስለሆነም #Hamster የሰበሰባችሁ #የKucoin አካውንት #በEmail መክፈት ይጠበቅባችኋል:: #አካውንት መክፈት ብቻ ሳይሆን #Varified ማድረግም ግዴታ ነው:: ስለሆነም:- 👉 መጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ወደ Google play በመሄድ Appውን ስልካችሁ ላይ ጫኑ:: 👇👇👇👇 https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV 👉 ከጫናችሁ በኋላ በEmail አካውንት ክፈቱ 👉 #በPassport ወይም #በNational id #Verify አድርጉት 👉 #ከHamster_Bot ጋር እስኪገናኝ በትእግስት ጠብቁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ዛሬ ጀምሩና ትንሽም ቢሆን ተቋደሱ 👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5881095412 https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV
Показати все...
Crypto Exchange | Bitcoin Exchange | Bitcoin Trading | KuCoin

KuCoin is a secure cryptocurrency exchange that makes it easier to buy, sell, and store cryptocurrencies like BTC, ETH, KCS, SHIB, DOGE, Gari etc.

👍 7 3🔥 1
#Hamster_kombat የምስራች❗ ~~~ አንድ አንድ ማሰብ የተሳናቸው በተለይም #በTikTok የሚዘላብዱ Coin ለመሰብሰብ ሲሉ ብቻ #ለHamster_Combat የተጋነነ ዋጋ አውጥተው #Kucoin ላይ እየተሸጠ እንደሆነ ወሬ እየተረተሩ ነው። ነገር ግን እስከአሁን ባለው ሽያጭ አልተጀመረም፤ ዋጋውም አይታወቅም። ነገር ግን እውነታው ዛሬ June 17/2024 ሰዓት 10:00 UTC ላይ #pre_market (ቅድመ ግብይት) ለመጀመር መርሃ ግብር የወጣለት መሆኑ ነው። #Kucoin ልክ #እንደBinance በዓለም የታወቀ #የዲጂታል_ፋይናንስ ገበያ ሲሆን እስከ አሁን ባለው ገና #ከHamster #Bot ጋር አልተያያዘም። ይህም ማለት ግብይቱ ሲጀመር መጀመሪያ ሽያጭ የሚያካሂደው ድርጅቱ ይሆናል። ከቀናት በኋላ ደግሞ ለሁላችንም ክፍት ይሆናል። ስለሆነም #Hamster የሰበሰባችሁ #የKucoin አካውንት #በEmail መክፈት ይጠበቅባችኋል:: #አካውንት መክፈት ብቻ ሳይሆን #Varified ማድረግም ግዴታ ነው:: ስለሆነም:- 👉 መጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ወደ Google play በመሄድ Appውን ስልካችሁ ላይ ጫኑ:: https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV 👉 ከጫናችሁ በኋላ በEmail አካውንት ክፈቱ 👉 #በPassport ወይም #በNational id #Verify አድርጉት 👉 #ከHamster_Bot ጋር እስኪገናኝ በትእግስት ጠብቁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ዛሬ ጀምሩና ትንሽም ቢሆን ተቋደሱ 👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5881095412 ለተጨማሪ የክሪፕቶከረንሲ እና የዲጂታል ፋይናንስ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናል 👇👇 https://t.me/amole_hub ተቀላቀሉ👌
Показати все...
👍 10 2
Telegram Premium ያላችሁ ከታች ያለውን link ተጭናችሁ #Boost በማድረግ ተደራሽ የማድረግ ጥረታችንን እንድታግዙ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ❤❤❤👇👇 https://t.me/boost/amole_hub
Показати все...
Amole_Hub - አሞሌ ሀብ

Boost this channel to help it unlock additional features.

👍 4 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Hell . . . ማህበረሰብ #Stake ያልተደረገ Notcoin ወደዋሌት የሚወሰድበት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። Stake ያልተደረገ #Not @Notcoin_Bot ላይ ያስቀመጣችሁ ካላችሁ አሁንኑ ወደዋሌት ውሰዱ። #ትኩረት❗
Показати все...
👍 22
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል:: ❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው) ❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ የYoutube Channelን Subscriber አድርጓል ❤ የቴሌግራም ቻናሉን ከ36 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ #Join አድርጎ ይከታተላል እሺ እብዱ ከ150 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ነው ወይስ የአፋሯ ንግስት Ju Bara ❓ መልሱን ለ . . . ይልቅስ ከምንም ትንሽ ይሻላልና ተኝታችሁ የምትገላበጡ አሁንኑ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412
Показати все...
👍 13
የእለቱ አስቂኝ ገጠመኝ 😁😄😃 . . . የቴሌግራም ቻነል https://t.me/amole_hub ላይ የምፈልገው አይነት #active ማህበረሰብ እየተገነባ ነው:: የሚያውቁትን ሳይሰስቱ የሚያጋሩ፣ እርስ በእርስ የሚማማሩ፣ የሚጠይቁና የሚመልሱ፣ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ፣ የሚማማሩ . . . ትጋትና ለውጥ የታጠቁ አባላት የሚገኙበት ነው - ቻነሉ:: በእውነቱ በጣም የምጓጓለት ማህበረሰብ ነው:: ለዚህ ማህበረሰቡ ለተሳትፎው በቀጣይ ብዙ አጓጊ ሽልማቶችና ጠቃሚ መረጃዎች ይገባዋል:: ደግሞም አደርገዋለሁ:: ዛሬ እንደመነሻ ይሆን ዘንድ ከደቂቃዎች በፊት ሦስት ባለ100 ብር የአየር ሰዓት ካርዶችን አጋርቼ ነበር:: ከእያንዳንዱ ካርድ አንድ አንድ ቁጥሮችን በማጉደል እድለኞች የጎደለውን እንዲሞሉ ነበር ያጋራሁት:: ይሁንና ለካስ ሙሉ ቁጥሩ የተፃፈው ሁለት ጊዜ ነበር (በእኔ ቤት ደብቄ መሞቴ ነው):: እናላችሁ በዚህ መልኩ አስቂኝ የጅል ስሕተት ፈጽሜያለሁ:: ይበልጥ የሚያስቀው ግን ብዙዎች ፊት ለፊት በግልጽ ካለው ቁጥር ይልቅ የተደበቀውን ሲፈልጉ እስከ ስልካቸው መዘጋት የደረሱ መኖራቸው ነው::😁😄😃
Показати все...
😁 34👍 5🕊 1
Walletን ጨምሮ ከክሪፕቶከረንሲ እና ከዲጂታል ፋይናንስ ጋር በተያያዘ በዚህ Channel ለምታቀርቧቸው ጥያቄዎች መልስ አልሰጥም:: በእነዚህና ተያያዥ ጉዳዮች መጠየቅ ያለባችሁ እና እኔም መልስ የምሰጠው በ https://t.me/amole_hub ብቻ ነው:: ወደዛው ተቀላቀሉ❤👌 https://t.me/amole_hub
Показати все...
Amole_Hub - አሞሌ ሀብ

ይህ ቻናል የክሪፕቶከረንሲ፣ የዲጂታል ፋይናንስ እና የተያያዥ ቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች መረጃ የሚጋራበት ነው🙏

👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ለTap_Tap ነገስታት ማህበረሰብ❤ #Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) የምትችሉበት ማብራሪያ እንዲቀርብልችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁ ነበር:: ስለሆነም ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ የምታስተላልፉበት #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ በሦስት አጫጭር ክፍሎች https://t.me/amole_hub ላይ አጋርቻለሁ:: ፍላጎት ያላችሁ ወደቻናሉ መቀላቀልና መረጃውን ማግኘት/ማንበብ ትችላላችሁ:: https://t.me/amole_hub https://t.me/amole_hub https://t.me/amole_hub https://t.me/amole_hub
Показати все...
#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ https://t.me/amole_hub ላይ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃
Показати все...
Amole_Hub - አሞሌ ሀብ

ይህ ቻናል የክሪፕቶከረንሲ፣ የዲጂታል ፋይናንስ እና የተያያዥ ቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች መረጃ የሚጋራበት ነው🙏

👍 19