cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Fresh merja

2016 matric

Більше
Рекламні дописи
1 848
Підписники
+424 години
-87 днів
+23430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የናቹራሎች ፈተና ተሰርቆ ወጠቱአል በብር ግዙን ከሚሉ አጭበረባሪወች እራሳችሁን ጠብቁ ❗️ ትግራይ ክልል የተፈተኑት የሀምሌ 2016 የብሔራዊ ፈተና የተፈተኑት ነው ሚለቁት ስለዚህ አንድ አይነት አይሆንም ባይሆን ለመለማመድ ስሩት
Показати все...
Logic and CT Midterm Exam 16 (AAU).pdf3.69 KB
Logic and CT Midterm Exam 14 (DBU).pdf0.95 KB
Logic and CT Midterm Exam 13 (AMU).pdf2.09 KB
Logic and CT Midterm Exam 11 (HwU).pdf6.40 KB
Logic and CT Midterm Exam 12 (WkU).pdf3.28 KB
Logic and CT Midterm Exam 10 (AkU).pdf2.92 KB
Logic and CT Midterm Exam 9 (SmU).pdf3.71 KB
Logic and CT Midterm Exam 8 (AAU).pdf1.66 KB
Logic and CT Midterm Exam 7 (DiU).pdf2.98 KB
Logic and CT Midterm Exam 6 (JmU).pdf3.75 KB
Logic and CT Midterm Exam 1 (Chapter 1).pdf1.40 MB
👍 1
Logic midexam
Показати все...
Logic and CT Midterm Exam 28 (WcU).pdf2.28 KB
Logic and CT Midterm Exam 27 (AMU).pdf3.76 KB
Logic and CT Midterm Exam 26 (JmU).pdf2.51 KB
Logic and CT Midterm Exam 25 (BDU).pdf1.94 KB
Logic and CT Midterm Exam 24 (DTU).pdf1.10 MB
Logic and CT Midterm Exam 23 (DDU).pdf4.46 KB
Logic and CT Midterm Exam 22 (GdU).pdf2.62 KB
Logic and CT Midterm Exam 21 (JmU).pdf4.78 KB
Logic and CT Midterm Exam 20 (JkU).pdf3.35 KB
Logic and CT Midterm Exam 17 (AASTU).pdf9.39 KB
Different university midexam Economic
Показати все...
Economic mid Exam for Freshman student different university
Показати все...
Economics Midterm Exam 9 (MeU).pdf2.69 KB
Economics Midterm Exam 8 (WSU).pdf5.29 KB
Economics Midterm Exam 7 (GdU).pdf5.93 KB
Economics Midterm Exam 6 (StU).pdf3.38 KB
Economics Midterm Exam 5 (WkU).pdf8.38 KB
Economics Midterm Exam 4 (BDU).pdf3.59 KB
Economics Midterm Exam 3 (KMU).pdf4.36 KB
Economics Midterm Exam 2 (SlU).pdf7.54 KB
Economics Midterm Exam 1.pdf2.03 MB
👍 1
ማንኛውንም የfreshman course module እዚህ ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/freshmanmodule https://t.me/freshmanmodule
Показати все...
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ለማሻሻል የሚከተሉትን ምክሮች መሞከር ይችላሉ፡ 1. አዘውትረህ ተለማመድ፡ በመናገር፣ በመፃፍ፣ በማንበብ ወይም በማዳመጥ በዕለት ተዕለት ህይወትህ እንግሊዝኛ ለመጠቀም ጥረት አድርግ። 2. ኮርስ ይውሰዱ፡ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርስ ለመመዝገብ ወይም ችሎታዎትን ለማሻሻል የሚረዳ ሞግዚት ለማግኘት ያስቡበት። 3. የእንግሊዝኛ ቁሳቁሶችን ያንብቡ እና ያዳምጡ፡ መጽሃፎችን፣ መጣጥፎችን ያንብቡ እና ፖድካስቶችን ያዳምጡ ወይም የቃላት አጠቃቀምዎን እና ግንዛቤዎን ለማሻሻል በእንግሊዝኛ ፊልሞችን ይመልከቱ። 4. መናገርን ተለማመዱ፡ ከአፍ መፍቻ ቋንቋዎች ወይም ከቋንቋ ልውውጥ አጋሮች ጋር እንግሊዝኛ መናገርን ለመለማመድ እድሎችን ፈልግ። 5. የቋንቋ መማሪያ መተግበሪያዎችን ተጠቀም፡ በይነተገናኝ ልምምዶች እና ጨዋታዎች የእንግሊዝኛ ችሎታህን ለማሻሻል የሚረዱህ ብዙ መተግበሪያዎች አሉ። 6. ግቦችን አውጣ፡ በእንግሊዘኛ ችሎታህ ልታሳካው የምትፈልገውን ልዩ ግቦችን አውጣ እና እግረ መንገዳችሁን ይከታተሉ። 7. ግብረ መልስ ፈልጉ፡ መሻሻል ያለባቸውን ቦታዎች ለመለየት እንዲረዳችሁ ከአስተማሪዎች፣ አስጠኚዎች ወይም የቋንቋ ልውውጥ አጋሮች ግብረ መልስ ይጠይቁ። የቋንቋ ክህሎትን ማሻሻል ጊዜ እና ጥረት እንደሚጠይቅ አስታውስ፣ስለዚህ ለራስህ ታገስ እና በተግባርህ ወጥነት ያለው ሁን።
Показати все...
👍 1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሦስተኛ ቀን ፈተናዎች ዛሬ በወረቀትና በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል። በጠዋቱ መርሐግብር ከ3:00–5:30 የታሪክ ፈተና የሚሰጠ ሲሆን፤ ከሰዓት በኋላ ባለው የጊዜ ሰሌዳ ከ9፡00–11:30 የኢኮኖሚክስ  ትምህርት ፈተና ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሃ ግብር #ዛሬ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም መቋጫውን ያገኘል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል። ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ ከ 9-11/ 2016 ዓ/ም በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። ፈተናውን ለሚወስዱ የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ በድጋሚ መልካም እድልን እንመኛለን።   
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Guys ስልክ ተፈቀደ እንዴ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.