cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

▪️ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ . ቢጫ ካርድ/Yellow card ▪️ አዲስ ፖስፖርት /New Passport ▪️ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ▪️የተበላሸ/ Damaged Passport ▪️ለልጆች/ Applicant .የጠፋ/Stolen passport .ስም እና እድሜ/Correction Passport .ፓስፖርት ኮፒ እና ቁጥር .ብሔራዊ መታወቂያ/National ID

Більше
Рекламні дописи
1 182
Підписники
-124 години
-197 днів
-2030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጋምቤላ ሰኔ 21.pdf4.53 KB
ባህር ዳር ሰኔ 24.pdf1.23 MB
1
ሰኔ 25 2016.pdf2.94 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባህርዳር እና ጋምቤላ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሰኔ 26/2016 ዓ.ም  ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Показати все...
ሰኔ 22 2016.pdf3.49 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሰኔ 24/2016 ዓ.ም  ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Показати все...
✅ ሰኔ2️⃣2️⃣   🤝🤝🤝🤝 ✅Addis Ababa ICS☑️ 📌 @IcsAddisAbaba ✅Head Office ICS☑️ 📌 @IcsEthiopiaOfficial
Показати все...
ሰኔ 22 2016.pdf3.49 MB
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💬💬💬💬💬💬 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ እና ምቹ ለማድረግ የፓስፖርት ማመልከቻ እና ሂደት ለአመልካቹ የመኖሪያ ቦታ ወይም የስራ ቦታ ቅርብ በሆኑ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጽሕፈት ቤቶች ብቻ የተወሰነ ይሆናል። ለአመልካች የመኖሪያ ቦታ ወይም የስራ  ርቀው ላሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጽ/ቤቶች የሚቀርቡ ማመልከቻዎች እንደማይስተናገዱ ስናሳውቅ ከአክብሮት ጋር ነው። To make the services of the Immigration and Citizenship Service more accessible and convenient, passport application and processing will now be limited to the Immigration and Citizenship Offices closest to the applicant's residence or place of work. Please be advised that applications submitted to Immigration and Citizenship offices outside of an applicant's residence or designated area of work will not be processed. —— ⚡️Telegram channel https://t.me/IcsEthiopiaOfficial
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሰኔ 24/2016 ዓ.ም  ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— ✅ ሰኔ2️⃣2️⃣   🤝🤝🤝🤝 ✅Addis Ababa ICS☑️ 📌 @IcsAddisAbaba ✅Head Office ICS☑️ 📌 @IcsEthiopiaOfficial
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
➖ፓስፖርት ኦላይን መመዝገብ ለምትፈልጉ ፦ 1. አዲስ ፓስፖርት ለመሙላት፦ - የልደት ካርድ እና - ግዜው ያላለፈ የቀበሌ መታወቂያ 2. ፓስፖርት ለማሳደስ፦ - የፓስፖርት የመጀመሪያው ገጽ ፎቶ እና - አንድ ጉርድ ፎቶ 3. የጠፋ ወይም የተሰረቀ ፓስፖርት፦ - መጥፋቱን የሚያረጋግጥ የፖሊስ ጣቢያ ወረቀት፣ - ፓስፖርት ኮፒ/ የፓስፖርት መረጃ፣ - ጉርድ ፎቶ እና - ግዜው ያላለፈ የቀበሌመታወቂያ 4. የተበላሸ/ የተቀደደ ፓስፖርት፦ - የፓስፖርቱ የመጀመሪያ ገጽ ፎቶ፣ - አንድ ጉርድ ፎቶ እና - መታወቂያ ማሳሰቢያ፦ የየትኛውም አይነት አገልግሎት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ  ክፍያ ቅድሚያ ነው። ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን 📥 @Neba01 ✅Share and Join✅ https://t.me/Ethio_passport_onlin
Показати все...
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.