cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ማንበብ ህይወት ነው 🤼‍♂️📕

ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን በደህና መጡ!  📯 📯 በዚህ ቦት አማካኝነት https://t.me/hopereding ➡️.  ትረካዎችን 🎙 ➡️.  ልቦለዶችን 📖 ➡️.  ኢ-ልቦለዶችን 📕 ➡️.  መፅሐፍትን በpdf 📚 ➡️.  ግጥሞችን 📝 ➡️.  አጫጭር ትረካዎችን 🎙 ➡️.  የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ። አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች ▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

Більше
Рекламні дописи
219
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

https://t.me/hopereding /////////የፍቅሬ ጅማሬ///////// _ክፍል 3_ .......እነ ሀዊ እኔን በማሣመር ተጠምደዋል ውሥጤ በጣም ፈርቷል 6:00 ሆኗል አጭር ጥቁር ቀሚሥ አድርጌ ፀጉሬን ለቅቄዋለሁ በግድም ቢሆን የተቀባሁትሜካፕ ቢጤ ፊቴ ላይ ይታያል አሁን ሀኒ ካፌ ደርሻለሁ ፍርሀቴ ይበልጥ ጨምሯል ማቲን ከሩቁ አየሁት ዋው እንዴት እንዳማረበት አይኔን መንቀል አቅቶኛል ነጭ ቲሸርት በቃሪርያ ሡሪ ለብሷል መነፅሩን በቲሸርቱ አንገት ላይ ሰክቶት እዛ ሰፊ ደረቱ ላይ ወድቋል በቅፅበት መነፅሩን ባረገኝ ብዬ ተመኘሁ በእጁ ምልክት ሠጠኝ አጠገቡ ሥደር ስ አቅፎ በ ጆሮዬ ሥለመጣሽ ደሥ ብሎኛል ብሎ ይበልጥ ወደራሡ አሥጠግቶ አቀፈኝ         እንዲ እንዲ እያልን አንድ አመት ሞላን ማቲ ዘንድሮ ተመራቂ ነው መመረቂያ ፅሁፉን በማዘጋጀት ተጠምዷል ፍቅሩ በኔ ሣይጠነክር አይቀርም እሡን ሣላይ ማደር ዳገት እየሆነብኝ መትቷል በሥልኬ መልክት ገባ ማቲ ነበር ፍቅሬ ዛሬ አምሮብሽ ፏ ብለሽ 9:00 ሰዐት ላይ የተለመደው ቦታ እንገናኝ የሚል ነበር ምን አሥቦ እንደሆነ ባላውቅም ሰዐቱ እሥኪደርሥ ቸኮልኩ አይደርሥ ነገር የለ እንዳለኝ ፏ ብዬ ሄድኩ እሱ ብዙም አልዘነጠም ማማዬ በጣም አምሮብሻል ብሎ አንገቴን ሣመኝ እኔ በመገረም በሠላም ነው እንደዚ አይነት ቀጭን ትዛዝ ወሬዌን ሣልጨርሥ ባጃጅ አሥቁሞ ጉዞ ጀመርን እሥካሁን የት እንደምንሄድ አላወኩም ባጃጁ ኤግል ሆቴል በር ላይ ቆመ ወደውሥጥ ሥንዘልቅ የ ማቲ አባት ፊለፊት ቁጭ ብለው አየሓቸው በጣም መደንገጤ ማቲ ገብቶታል ወደራሡ ጠጋ አድርጎ አቀፈ ኝ ትንሽ እንዳወራን ጋሽ ተገኝ "በሉ ልጆች እኔ ነገ ጠዋት ክላሥ ሥላለኝ ሄጄ አረፍ ልበል እናንተ ዘና ብሉ ብለው ተነሡ በይ ቤዝዬ ልጄን አደራ በሉ ደህናሁኑ አባቱ እንደሄደ አሁን ፍራትሽ እንዲለቅሽ ክላስ ይዘን ትንሽ እንጠጣና ከዛ እሸኝሻለሁ ክላሥ ይዞ መጠጣቱን ሥለለመድኩት ምንም አልመሠለኝም የዛሬው ግን የተለየ ነበር........    ይቀጥላል   
Показати все...
ማንበብ ህይወት ነው 🤼‍♂️📕

ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን በደህና መጡ!  📯 📯 በዚህ ቦት አማካኝነት

https://t.me/hopereding

➡️.  ትረካዎችን 🎙 ➡️.  ልቦለዶችን 📖 ➡️.  ኢ-ልቦለዶችን 📕 ➡️.  መፅሐፍትን በpdf 📚 ➡️.  ግጥሞችን 📝 ➡️.  አጫጭር ትረካዎችን 🎙 ➡️.  የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ። አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች ▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

​​ https://t.me/hopereding የፍቅር ጅማሬ ////////ክፍል 2////////// .........ሄሎ ቤዛ ነሽ ድምፁን አወኩት የ ማቲ ድምፅ ነበር መላ አካላቴን ደስታ ሲወረው ይታወቀኛል ይኼን ደሥታ ግን ለነ ሀዊ ላለማሳየት ብሞክርን አልቻልኩም "አው ማን ልበል" አልኩት እንዳላወኩት ለማሥመሠል "ማቲ ነኝ"እንደዛ እንደዛ እያልን ሣናውቀው ብዙ ሰዓት አወራን ልክ ሥልኩን ሥዘጋው ነበር የነ ሀይሚን መተኛት ያሥተዋልኩት ሢገርም ይሄን ያህል ሌላ አለም ውስጥ ገብቼ ነበር ሀይሚ በመገረም "ቆይ እኛ ሣናቅ ሥልክ በ ውሀ መሥራት ጀመረ እንዴ ሆ "እኔ ግን የሀሚን ንግግር ትኩረት አልሠጠሁትም የልብ ምቴ ሲጨምር ይታወቀኛል በደረቴ ተኝቼ እያሠብኩ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ቅድም ማቲ ለምን ሀዊ ብሎ ተጣራ ይተዋወቃሉ ማለት ነው ? ሀዊ አንቺ ሀዊ ተነሽ አንዴ "ውይይይ ልተኛበት ተይኝ"ሀዊ ማቲን ታውቂዋለሽ እንዴ ሥላት ከተኛችበት ተነሥታ"እእእ አዎ አውቀዋለሁ ሀሙሥ ሀሙሥ ሚገቡልን መምህር ተገኝ የሣቸው ልጅ ነው አንቺን እንዳሥተዋውቀው ተይቆኝ እኔ ደሞ ያንቺን ፀባይ ሥለማውቀው እራሥክ ተዋወቃት እሷ ሠው ሚልክ ወንድ አይመቻትም አልኩት ከዛ"ቆይ አንድ ጊዜ ቅድም ያን ሁሉ ጥያቄ ምጠይቂኝ አውቀሽ ነበር ?ሀዊ በጣም ደንግጣለች ምታወራው ጠፍቷት መንተባተብ ጀመረች"...ይኸውልሽ ቤዚ ቀድሜ ብነግርሽ ኖሮ አታናግሪውም ነበር ቤዝ እሱ በጣም ነው ሚያፈቅርሽ ሁለት አመት ሙሉ ብቻውን በፍቅርሽ ሲሠቃይ ቆይቷል ቤዝ አሁን እራሡ እኔ አደፋፍሬው ነው ያናገረሽ በ ጌታ ፊት እንዳትነሽው እባክሽ ቤዚ"አይኗ እንባ አቅሮ ነበር ሀዊ ብትልቁ ተነፈሠች ቤዝ ይቅርታ አድርጊልኝ ብላ አቀፈችኝ ችግር የለም ግን ካሁን ቡሀላ እንዳትዋሺኝ ብዬ አቀፍኳት ሀይሚም መታ ተጠመጠመችን እንደተቃቀፍን ብዙ ቆየን ፀጥታ ክፍሉ ውሥጥ ነግሷል ድንገት ሀይሚ ኸረ ቺኮች ተነሡ እንተኛ     ዛሬ ደሥ ሚል ቀን ነው ሦስታችንም ላይብረሪ ውሥጥ እያነበብን ነበር ይቅርታ መቀመጥ ይቻላል ብሎ አዎ እንኳን ሳልለው ከጎኔ ተሠየመ ቤዝ እንዴት ነሽ አለኝ በሹክሹክታ ዛሬ ከተመቸሽ ለምን ምሣ አብረን አንበላም ቀና ብዬ እነ ሀዊን ሳያቸው እሺ እንድለው ይጠቅሱኛል በማህላችን ዝምታ ነገሠ ok በቃ ዝምታሽ እንደ እሺ ተወሥዷል ሥድሥት ሠዐት ላይ ሀኒ ካፌ እንገናኝ ብሎ ወጣ          ይቀጥላል  
Показати все...
ማንበብ ህይወት ነው 🤼‍♂️📕

ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን በደህና መጡ!  📯 📯 በዚህ ቦት አማካኝነት

https://t.me/hopereding

➡️.  ትረካዎችን 🎙 ➡️.  ልቦለዶችን 📖 ➡️.  ኢ-ልቦለዶችን 📕 ➡️.  መፅሐፍትን በpdf 📚 ➡️.  ግጥሞችን 📝 ➡️.  አጫጭር ትረካዎችን 🎙 ➡️.  የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ። አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች ▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

Фото недоступнеДивитись в Telegram
https://t.me/hopereding "አንድ ተማሪ ከፊቱ የተቀመጠዉ ልጅ ጀርባ ላይ "ደደብ" የሚል ፅሁፍ በወረቀት ላይ ፅፎ ይለጥፍበታል።ማንም እንዳይነግረዉ ሌሎች ተማሪዎችን ያስጠነቅቃቸዋል። ተማሪዎቹም ከጀርባው ላይ የተለጠፈዉን ወረቀት እየተመለከቱ ሲስቁበት ዋሉ።በመጨረሻም የሂሳብ መምህራቸው ክፍል በመግባት ከባድ ጥያቄ ቦርዱ ላይ በመፃፍ የሚመልስ አለ በማለት ይጠይቃል።ይህንን ከባድ ጥያቄ ለመመለስ እጁን ያወጣዉ ጀርባዉ ላይ ስድብ የተለጠፈበት ልጅ ብቻ ነበር።ተማሪዎቹ እሱን እያዩ ለምን እንደሚስቁ ባይገባዉም፣ ወደ ብላክ ቦርዱ በመዉጣት ጥያቄዉን በአግባቡ መለሰ።መምህሩም ተማሪዎቹን እንዲያጨበጭቡለት አዘዛቸዉና ጀርባዉ ላይ ያለዉንም የተለጠፈ ስድብ አስወገደለት። መምህሩም ተማሪዎቹን እንዲህ አላቸዉ"ሰዎች እድገታችሁን ለማቅጨጭ በጀርባችሁ ላይ ማንነታችሁን የማይገልፁ ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን ይለጥፉባችኋል።ይህ ከጀርባዉ ላይ ስድብ የለጠፋችሁበት ልጅ፣ የተለጠፈበትን ስድብ ተመልክቶት ቢሆን ኑሮ አሁን መልሱን ባልመለሰዉ ነበር። በህይወትም ዉስጥ ማድረግ ያለባችሁ ይህን ነዉ ሰዎች ብዙ እንዳትጓዙ የተለያዩ መጥፎ ስሞችን ሊሰጧችሁና ከጉዟችሁ ሊገቷችሁ ይሞክራሉ።ስለዚህም ንቃችሁ እለፏቸዉና እያንዳንዷን አጋጣሚ ወደ ስኬት ለዉጧት።የሌሎችን ህይወት በማበላሸት የእኛን ህይወት መገንባት አንችልም።" ሰዎች ላይ ማንነታቸዉን በማይገልፁ ተለጣፊ ስሞች ተሰጥቷቸው ስንቶች መንገዳቸዉን ስተዉ ይሆን... 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
Показати все...
✍️ ህርፋነይ…! ኣደይ! ማማይ https://t.me/hopereding ስምዕኒ 'ማ ሓንሳብ!ስለምንታይ 'የ ኣብ ዕረፍቲ ግዜይ ድያረይ ክሕዝ ከለኩ፡ኣብ ኣእምሮይ ቅድሚት ቅጅል 'ትብልኒ! ህዋሳተይ፣ሓሳበይ ቀልበይ ኩሎም ስለ-ንስኪ ገለ ክብል ዓው ኢሎም ዝጭድሩ! ንኩሉ ሰብ ኣብ ህይወተይ ከከም ዝግቦኦ ቦታ ይህብ'የ፡፡ምናልባት እቲ ዝዓበየ ቦታ ናትኪ ስለ ዝኮነ ደ ይኮን! ምናልባት እታ መተካእታ ኣልቦ ልዕሊ ኩሉ ፈቃር ኣደይ ስለ-ዝኮንኪ ዶ ይኮን! ምናልባት እታ ኣብ ሕማመይ ትቅንዘ ኣብ ድካመይ ፀግዒ ትኮነኒ ሓቦ ተስነቅኒ ስለ-ዝኮንኪ ዶ ይኮን! እወ ካምኡ ስለ-ዝኮንኪ እዩ። ስለ-ንስኪ፣ብዛዕባኪ ነዊሕ ክሓስብ ሕልፊ ክፈትወኪ ካብ ልበይ ዕቁር ፍቅርኪ ፈንዲኡ ክወፅእ ክብል ከሎ ሕግብ-ግብ ይብል ጥበበኛ ስለ-ዘይኮንኩ ኣምዕዝ ኣቢለ ከይገልፀኪ! ቃላት ፍሕ ብጭር ይብሉኒ ውሽጠይ ብእጉዱ ይሓፅሩኒ።ግን ካዓ ፋሓት-ሓት ናበልኩ ክገልፀኪ ይፍትን… ህርፋነይ ይሃርፈኪ እምበር" ከመይ ዘይ-ሃርፈኪ ሃረር ይብል ኣዕይንቲኪ እንዳራኣኩ ዝካፈልክለይ መስዋእቲ እንዳዘከርኩ፡ ገለ ኣብ ገፀይ ፃዊዕታት ክተንብቢ ኣብ ቅድሚ ዓይነይ ክትህልዊ 'ወ ይሃርፈኪ፡፡ እምበር ኪኒኡ 'ኳ ካበይ ክመፅኦም ናዓኪ ዝገልፁ ቃላት ካምዘይ ብለይ ነጊረኪ እንድየ። ባዕልኪ ክተንብብዮ ውሽጠይ ማዕረ ክንደይ ካም-ዝፈትወኪ'ሲ ይሃርፈኪ ክረክበኪ!! ይሃርፈኪ ግን ካዓ ክረክበኪ፣ይደልየኪ'የ ህርፍ የብለኪ፡፡ኪኖ 'ቲ ብመስመር ንዕልሎ ዕላል ኣብ ሕቅፎኪ ተሸጉጠ ክነብዕ ከለኩ ክትእብድኒ፡ ክሕጎስ ከለኩ ድማ ክትሕጎሲ ምሳይ ይሃርፈኪ'የ።ህርፋነይ ህርፍ-ሩፎት ልበይ ኣደዋይ መዋዳድርቲ ኣልቦ። 'ታ እንኮ ውሽጥካ ኣንቢባ ስሚዒታትካ ትርደአልካ ኣዴካ ጥራይ'ያ።✍️
Показати все...
ማንበብ ህይወት ነው 🤼‍♂️📕

ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን በደህና መጡ!  📯 📯 በዚህ ቦት አማካኝነት

https://t.me/hopereding

➡️.  ትረካዎችን 🎙 ➡️.  ልቦለዶችን 📖 ➡️.  ኢ-ልቦለዶችን 📕 ➡️.  መፅሐፍትን በpdf 📚 ➡️.  ግጥሞችን 📝 ➡️.  አጫጭር ትረካዎችን 🎙 ➡️.  የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ። አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች ▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

🙏#ሠላም_ለዕናንተ_ይሁን__ቀዳሜ📖🙏 • …"በሰፊው መስታውት ወደፊት እያየን ከመጓዝ ይልቅ በጠባቧ የኋላ መስታውት አብዝተን እያየን ከኋላ ታሪካችን ጋር ግብግብ ገጥመን ከፊት ለፊት ያለውን ተስፋችንን ለማጨለም እንዳክራለን። ትንሽ የሄድን ሲመስለን ተንገራግጨን እንቆማለን ወይ ወደ ኋላ እንመለሳለን። የሠራነውን እናፈርሳለን፣ የገነባነውን እንንዳለን፣ ቁመን ያጨበጨብንለትን ቁጭ ብለን ለማየት እንጠየፋለን። በጭፍን እንደግፋለን፣ በደምሳሳው እንቃወማለን፣ ሰውን ወይ መልኣክ አለበለዚያ ሠይጣን እናደርጋለን። ሚዛናችንን ስተን እንገዳገዳለን። ከአንድ ሙሉ ሰው ብልቶች ውስጥ ከዐይን ጆሮን አቅርበን፣ ከእግር እጅን አስበልጠን አድልዎ እንፈጽማለን። ከተወለድንበት መንደር ማዶ ካለው ጋራ ወዲያ ያለውን ሰፊ ሐገርና ወገን መዋጀት አቅቶን ድክ ድክ እንላለን።…" • #ምንጭ:- "ዝጎራ" በዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ (ዶ/ር) ገጽ-41 • #ፍቅር_ያሸንፋል! #እውቀት_ነፃ_ያወጣል! • 📚#በማንበባችን_እጥፍ_ብናተርፍ_እንጂ_ከቶ_አንከስርበትም!📚 • 🙏#መልካም_ሠናይ_ምሽት 🌃!🙏 https://t.me/hopereding
Показати все...
ማንበብ ህይወት ነው 🤼‍♂️📕

ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን በደህና መጡ!  📯 📯 በዚህ ቦት አማካኝነት

https://t.me/hopereding

➡️.  ትረካዎችን 🎙 ➡️.  ልቦለዶችን 📖 ➡️.  ኢ-ልቦለዶችን 📕 ➡️.  መፅሐፍትን በpdf 📚 ➡️.  ግጥሞችን 📝 ➡️.  አጫጭር ትረካዎችን 🎙 ➡️.  የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ። አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች ▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

የፍቅሬ ጅማሬ 1 ክፍል     ጊዜው ጠዋት ነው ገና በማለዳ ፀሐዩ ቀኑን ቀትር አሥመስሎታል ሀይ ስሜ ቤዛ ይባላል የ አዳማ ዩንቨርስቲ የ ሁለተኛ አመት የ ኢንጅነሪንግ ተማሪ ነኝ                   ቤዚ....ቤዚ ተነሽ በጌታ ዛሬኮ የሀይሚ ልደት ነው አንቺ ቤዛ የሚል ጥሪ ነበር ከእንቅልፌ ያነቃኝ ሀዊን ተዋወቋት እሷም እንደኔ የ ሁለተኛ አመት ተማሪ ናት  እኔ ሀይሚ እና ሀዊ ከጓደኛም በላይ እህታሞች ሆነናል እና ዛሬ ለ ሀይሚ ልደት ሥጦታ ልንገዛ ልንወጣ ነው   "ስሚ ቤዚ ያለን ብር አራት መቶ ብቻ ነው እሽ በዚ ብር ምን እንደምንገዛ እናያለን"የብሩ ትንሽነት ያሣሠባት ሀዊ በንዴት ጦፋ ነበር ያለችው ስጦታውን ለመግዛት ፍራክኮ በሚል ታክሲ ውሥጥ ገብተናል ሀዊ ጥሎባት ጋቢና መቀመጥ ትወዳለች እኔ ደሞ በተቃራኒው በዛ ብር ምን እንደምንገዛ እያሠብኩ ነበር"ይቅርታ ትንሽ ጠጋ ቲ"የሚል ድምፅ የሰማሁት ጠይም እና የደሥ ደሥ ያለው ልጅ ፈገግ ብሎ በድጋሚ "sorry"አይ ችግር የለውም ብዬ ተጠጋሁ ፊቱ ግን አዲሥ አልሆነብኝም "ግን አቅሻለሁ ልበል "አው እኔም የሆነ ቦታ ማቅህ ይመሥለኛል "ይሆናል ማቲዎስ እባላለሁ ግን ማቲ ብለሽ ብጠሪኝ ደስ ይለኛል"ቤዛዊት "እሺ ቤዛ የት እንደማውቅሽ አስታወሥኩ የጊቢ ተማሪ ነሽ አይደል "አው አንተሥ "እኔም የጊቢ ተማሪ ነኝ እዛ ነው ማለት ነው የምንተዋወቀው "አይኔን ከጥርሱ ላይ ማንሳት አቃተኝ ፈገግታው ልብ ይማርካል ሳላውቀው ፍራንኮ ደርሠናል ወርደን ከሀዊ ጋ መንገድ ሥንጀምር "ሀዊ "የሚል ድምፅ ሠማሁ "አቤት"ብላ ሀዊ ዞረች ማለት ቤዚ ስልክችን አልሠጠሽኝም ገና ተናግሮ ሣይጨርሥ ሀዊ"09........" የሷ ነው ደውልላት ብላው ተለያየን የሆነ የደሥታ ሥሜት እየተሠማኝ ነው "አንቺ የማን ሸበላ ነው"አንቺን አይደል እንዴ ማናግረው የት ነው ምታውቂው የሀዊ ተከታታይ ጥያቄዎች ነበሩ ጊዜው መሽቷል ሁላችንም ዶርም ውስጥ ተሰባስበናል ሀይሚ ሥጦታዋን በመክፈት ላይ እያለች ነበር ድንገት ሥልኬ የጮኸው ሄሎ "ሄሎ ቤዛ ነሽ"........             ይቀጥላl   https://t.me/hopereding
Показати все...

👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህ የምታዩት የቤልጂየምና የኔዘርላንድ ድንበር ነው! ከመስመሮቹ ወደዚህ ቤልጂየም ከመስመሮቸቹ ወደዛ ደግሞ ኔዘርላንድ! ወታደር የለም! ታንክ የለም! መትረየስ የለም! ... የሰው ልጅ እንዲህ ሰልጥኖ ድንበሩን በነጭ ቀለም ብቻ በሚያሰምርበት በዚህ ዘመን አንተ እገሌ ከክለሌ ይውጣልኝ እያልክ ከገዛ ወንድምህ ጋር በገጀራ ስትከታከት ትውላለህ! ዓለም ጥሎህ ሄዷል ወዳጄ!! በ 👉 https://t.me/hopereding
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የጭን qus ሙሉ በሙሉ እውነተኛታሪክ የብዙዎቹን ጓዳ የሚፈትሸ፣ በቀላሉ የማይረሳ፣ አሳዛኝና ልብ ሰቃይ ታሪክ በተክሉ ጥላሁን
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
'''የፍቅሬ ጀማሬ ''''ምርጥ በጣም ደስ የሚል ... ኣጥር ያለ  ኣሰተማሬ ዛሬ የጀምራል..
Показати все...
​​መቀራረብ ጀመርን ጓደኝነታችን እየጠበቀ መጣ  ብዙ ምክሮችን ትመክረኝ ነበር እያለ ናዲ ታሪኩን በሰፊው አጫወተኝ እንዴት ሰሙ እሱን እየመከረች እንዳስተካከላችው ምናምን ሁሉንም ታሪክ አንድም ሳይቀር አጫወተኝ ለሰአታትት ሳይደክመው አወራኝ እኔም በጣም ተመስጬ ሳልሰለች እየሰማሁት ነበር። እንዴት የተበላሸ ማንነቱን አስተካክሎ ከቀድሞ የበላጠ ጠንካራ እንደሆነ እንዴት በሁለት ዲግሪ  ትምህርቱን በማእረግ እንደጨረሰና ከነሰሙና ኤቤጊያ ጋር አንድላይ እንደተመረቁ እንዴት ቤተክርስቲያ ቀለብት እንዳሰረላት እና እንደተጋቡ  በቅርቡ እፁዬን እንደወለዱ በሰፊው አጫወተኝ  በጣም ደስ አለኝ ታሪኩ ከጠበቅኩት በላይ አስተምሮኛል ናዲ እውነት ፍቅርን፣ የራስ ማንነት ጥንካሬን፣ ከምንም በላይ ደግሞ ይቅርታንና መልካምነት አስተማርከኝ አልኩት። ደስ ብሎኛል ስላስተማረክ ህይወት እንዲህ ናት እንግዲ  ብዙ ውጣ ውረድ ቢኖራትም ፈተናዋን ስታልፍ ሽልማቷ ብዙ ነው አለኝ ከውጪ በር ተንኳኳ.... ናዲ እጁ ላይ ያለውን ሰአት አየት አደረገና ኦ.... ምሳ ሰአት ደርሷል ሰሙ ናት መሰለኝ አለና ከመቀመጫው ተነስቶ በር ሊከፍት ሄደ። የሳሎኑ መጋረጃ ስስ ስለነበር ውጪ ያለውን ክዋኔ በደምብ ያሳያል ናኦል በሩን ሲከፍተው አንዲት ዝንጥ ያለች ሴት ወደውስጥ ገብታ ጥምጥም አለችበት ፍቅር.... ብላ ከንፈሩን ሳመችው ሰምሃል እንደሆነች አልተጠራጠርኩም ነበር ከውስጥ ሆኜ ሁኔታቸውን አይቼ ፈገግ አልኩና ወደኮርኒሱ አንጋጥጬ አምላክ አንድ ቀን እንዲህ ለኔም..... አልኩና ተመለስኩ ሰምሃልና ናኦድ እንደተቃቀፉ ወደ ቤት ገቡ ልክ ሳሎኑ ጋር ጫማዋን አውልቃ ስትገባ ከሰሙ ጋር አይን ለአይን ተገጣጠምን ረሙ ያገሬ... ልጅ አለችኝ ሰሙዬ ብዬ ተነሳውና ተቃቀፍን። ሰምሃል ማለት ናዝሬት ሃይስኩል እማቃት በእድሜና በክፍል ትንሽ እምትበልጠኝ ጓደኛዬ ናት ቤተሰቦቿ ወደ አዲስ አበባ ጠቅልለው እስኪገቡ ድረስ የቅርብ ጒደኛሞች ነበርን እዚ ከገቡ በኃላ ግን ለረጅም ግዜ ተራረቀን በናኦድ ምክንያት ዳግም ተገናኘን የአጋጣሚ ነገር ይገርማል። እንዴት ነሽ ባክሽ ሰሙ ወፍረሻል ይሄ ትዳር ተመችቶሻል አይደል አልኳት እየሳቀች ኣው ባክህ ምን እናድርግ ብለህ ነው አላችኝ። እፁ ከእንቅልፏ ተነሳች መሰለኝ ማልቀስ ጀመረች ሰሙ የእናት አንጀት ሆኖባት እኔን ልጄ እኔን ልጄ መጥቼልሻለው መጥቼልሻለው እያለች በፍጥነት ወደመኝታ ክፍል ገባች። ኤቤጊያም የእፁን ድምፅ ሰምታ ነው መሰል እየሮጠች መጥታ መኝታ ክፍል ገባች። ሰሙና አቢጊ ለሁለት እፁን እያባበሏት ይዘዋት ወደሳሎን መጡ ሰሙ አቢጊን እያየቻት እጡዬ ኔኔ ማል አክትሽ አቢጊ በደም ተንተባተበትሻ አለቻት ጥፍጥ ባለ በኮልታፋ የህፃን አንደበት። አቢጊ እኔ የክርስትና እናቷ እያለውማ ምን ትሆናለች በደምብ አድርጌ ነው የምይዛት አለች የእፁን እጅ እየሳመች። ሁኔታቸውን ሳይ አስቀናኝ ያንን ሁሉ ግዜ አልፈው አሁን ላይ ለዚ በቅተዋል ደስ ይላል። ናዲ ከሰሙ እጅ ላይ እፁን ተቀበላትና ፍቅር ታጣጥበሽ ነይና ምሳ እንብላ አላትና ወደ አቢጊ ዞሮ አክስት ተብዬዋ ምሳ ደርሷል አይደል አላት አው ላቀራርብ እንደውም ብላ ሄደች። ናዲ እኔን ፍፁም እረስቶኝ ከእፁ ጋር ጨዋታ ጀመረ.... አይ የልጅ ፍቅር! አልኩ በልቤ። ምሳ  ቀራርቦ ከበላን በኃላ ሰሙ ቡና አፍልታ መጨዋወት ጀመርን በመሃል ናዲ ስልኩላይ ያለውን ሰአት አየና እንዴ ኪያር አይመጣም እንዴ ቆየ አለና ደወለለት ስልኩን ስፒከር ላይ አድርጎት ነበር። ምናባክ ነው ምትጨቀጭቀኝ በር ላይ ደርሻለው ክፈት አለው ናኦድ እየሳቀ ሄዶ ከፈተለት ተያይዘው ገቡ ኪያር መጥቶ በአንዴ ቤቱን ሞቅ አደረገው! ከሰአቱን ከነሰሙና ናዲ ጋር ስጫወት አመሸው አራቱም በእድሜም ሆነ በሌላም ነገር ከኔ ይበልጣሉ ታላላቆቼ ናቸው በዛች እለት ናዲ በነገረኝ ታሪክ እና እኔም ባየሁት እውነታ ብዙ ነገር ተማርኩ! ሁሉም ያላቸው ወዳጅነትና ፍቅር በጣም ያስቀናል እኔም እንደነሱ ብሆን ብዬ ተመኘው። ግዜው እየመሸ ደንገዝገዝ ብሎ ለአይን ያዝ ማድረግ ሲጀምር እኔ ለመሄድ ተነሳው ሰሙ ቅር እያላት ልትሄድ ነው አታድርም አለችኝ አይ መሄድ አለብኝ ይቅርታ ሰሙ ባይሆን ሌላ ግዜ አድራለው አልኳት እሺ በቃ ካልክ ምን ይደረጋል አለችኝና ተሰናበትኳት ኪያርና ኤቤጊያንም ተሰናበትኳቸው እነሱ ትንሽ ይቆዩ ነበር። ከናኦድ ጋር ትንሽ ሊሸኘኝ አብረን ወጣን ከቤት እንደወጣን ወደ ታክሲ መያዣው ቦታ እየሸኘኝ እያለ ናኦድ ዛሬ ቤትህ ስለጠራኀኝ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ነገር ነው ያስተማራችሁኝ አልኩ። አው ቅድም እኮ ያው በደምብ ሳልመክርህ  ሁሉም ተሰባሰበ ደስ ስላለህ እኔም ደስ ብሎኛል አየህ አይደል ፈተናህን ታግለህ ስታሸንፍ ደስታህን ትሰጥሃለች ሁሌም ጠንካራ ማንነት እና ቅን ልቦና ይኑርህ ሁሉን ታሸንፋለህ የሚበድሉህን ይቅር በላቸው ባለማወቅ በድለውህ ሊሆን ይችላል ግን ሰው ይቀየራል ሁሌም አንድ ቦታ ላይ አታገኘውም መልካምነትና ይቅርታን በልብህ ሁሌም አኑራቸው ጥለው ኣይጥሉህም እህቴ ናሆሚ ስላንተ ብዙ ነገር ነግራኛላች ለሷ ያደረክላትን ነገር በሙሉ አውቃለው ለዛም አመሰግንሃለው አስተዋይ ልጅ ነህ ብዙ ምክር አላብዛብህ አለኝ እየሳቅኩ አረ ናዲ እንደውም ብትጨምርልኝ ደስ ይለኛል እንዲ ስለህይወር እሚያስተምረኝና እሚመክረኝ ሰው ነው እምፈልገው አልኩት እሺ ብዙ እምናውራቸው ነገሮች ይኖራሉ ወደፊት አለኝ። ቦሌ... ቦሌ ቦሌ ቦሌ አለ አንድ ወያላ የታክሲውን በር እየከፈተ። ከናዲ ጋር መሰነባባት ጀመርን ስለመከረኝና ስላስተማረኝ ነገር ሁሉ ከልብ ኣመስግኜው እና ሌላም ግዜ እንዲጨምርልኝ ነግሬው ቻው ተባብለን ታክሲው ውስጥ ገባው። ጋቢናው ውስጥ ከሹፌሩ ጋር ብቻዬን ስለነበርኩ በሃሳብ ማእበል እየተናጥኩ ናኦድ የነገረኝን ታሪክ አሰብኩና ተገረምኩ ይገርማል የሰው ልጅ እንደመፅሃፍ ገልጠው እስካላነበቡት ድረስ ማወቅ አይቻልም ምን ቀን ከናኦድ ጋር እንደተዋወቅን ለማስታወስ ሞከርኩ...። ናኦድ ግቢ እያለው ከአርክ ውጪ ሌላ  ትምህርትም እድማር  መንፈሳዊ ቅናት ያሳደረብኝ  ልጅ ነው እኔም እሱ በአንዴ ሁለት ዲግሪ ስይዝ አቀናኝ እኔም በሱ ፈለግ ተከተልኩ።  ይሄ ታሪክ መፃፍ አለበት እኔ እንደተማርኩበት ብዙ ሰው ይማርበታል  አልኩ በልቤ  እፅፈዋለው! ስልኬን ኣወጣው አዲስ ኖት ከፈትኩና ትንሽ ማሰላሰል ጀመርኩ ...መጣልኝ!!!! ከላይ ርእሱን "ሞሮ" አልኩት ክፍል አንድ ......ታክሲው እየሄደ መፃፌን ቀጠልኩ። እነሆ አንድ ብልህ አስተዋይ ወዳጄ የነገረኝ የግል ታሪኩን እኔ እንደተማርኩበት እናንተም ትማሩበት ዘንድ ፃፍኩላችው ሞሮ ተፈፀመ ፍቅር ከበቀልና ጥላቻ በላይ ናት የፅድቅ ሁሉ ፍፃሜም ፍቅር ናት ፍቅር ለዘልአለም ትኑር በመፅሃፍ መልክ ታትሞ በሰፊው ተስተካክሎና ሌሎች ያልተፃፉ ታሪኮችም ተፅፈውበት ዳግም በመፅሃፉ እንገናኝ    ┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•˚•✿•┈ ✥┈┈┈┈┈••◉ተፈፀመ◉●••┈┈┈┈┈✥ እንግዲ ሞሮ እዚ ላይ ቢያልቅም በመፅሃፍነት ታትሞ ሲወጣ ብዙ ያልተፃፉ ታሪኮች ተጨምረውበት ይመለሳል። https://t.me/hopereding
Показати все...
ማንበብ ህይወት ነው 🤼‍♂️📕

ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን በደህና መጡ!  📯 📯 በዚህ ቦት አማካኝነት

https://t.me/hopereding

➡️.  ትረካዎችን 🎙 ➡️.  ልቦለዶችን 📖 ➡️.  ኢ-ልቦለዶችን 📕 ➡️.  መፅሐፍትን በpdf 📚 ➡️.  ግጥሞችን 📝 ➡️.  አጫጭር ትረካዎችን 🎙 ➡️.  የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ። አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች ▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ