cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

🌷﷽🌷 📲በዚህ ቻናል ምንድነው ሚለቀቀው❓ ⛓አረብኛ ትምህርት📖 ⛓ጥያቄና መልሶች 📊 ⛓ የጀግኖች ታሪክ ⚔️📃 ⛓ቁርአን እና ዚክር🎙💡 ⛓ ፈገግታ ሱና ነው🌻👍 ⛓ነሲሃና ደርሶች 🎧 📚 ⛓አስተማሪ ፁሁፎች✍ ⛓ፈዋኢዶች ሌሎችም..... ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ 🙏 https:w//t.me/Arebick2Group ─────⊱◈🌟◈⊰─────

Більше
Рекламні дописи
1 870
Підписники
+224 години
+197 днів
+11530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በአላህ ስም *🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው* ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን *🍃 4 ነገሮችን ቀንስ* ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን *🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው* ① የቲም ላይ ② ሚስኪን ላይ ③ ድሃ ላይና ④ ህመምተኛ ላይ *🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው* ① ሙኽሊስ የሆነ ሰው ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝንና ④ ታማኝን *🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው* ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ባዶን *🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው ① ውሸታምን ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን *🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው* ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን *🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው* ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት *🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት *2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?* ®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡ 3, ጤና ትፈልጋለህ ? _®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_ _4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_ _እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_ _5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_ _ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_ _6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_ _®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_ _7, በረካ ትፈልጋለህ ?_ _®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_ _8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ? _®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_ _9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_ _®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_ ሼር አረጉት ለሙስሊም ጓደኛቹህ ቢያንስ ለ 50ሙስሊም ጓደኛቹህ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/demas577 ✍️ጁሀር ኡመር https://t.me/abdu2abdu
Показати все...
4👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ተሰቅሏል” ለሚሉት…… ተሰቅሎ ከሆነ   ጌታ በውዴታው በጠላቶቹ ላይ   ምንድን ነው ወቀሳው❓ ሳይፈልግ ከሆነ   ሰቅለው የገደሉት ጌታቸው በጉልበት  እንዴት አሸነፉት❓ 🫵እነርሱ እንደ ሚሉት "ጌታቸው ሲሰቀል" ✍ፈቅዶና ወዶ ከሆነ የተሰቀለው; ፈቅዶላቸው የሰቀሉት ጠላቶቹ በወንጀል መውቀስ የጌታን ፍትህ የሚቃረን ነው። [ፈቅዶና ወዶ ስለ ሰቀሉት ለምን ይወቀሳሉ❓] ✍መሰቀልና መገደል ሳይፈልግ ጠላቶቹ ሰቅለው የገደሉት እንደ ሆነ; የጠላቶቹ ጉልበት ከጌታ ጉልበት በልጦ ነው ማለት ነው። [በጠላቱ የሚሸነፍ አካል እንዴት ጌታ ሊሆን ይችላል❓] ✍እውነተው ግን 👇ይህ ነው 👇 👉የመርየም ልጅ ዒሳ ጌታ አይደለም። አላህ "ሁን" በሚለው የትእዛዝ ቃሉ ያስገኘው (የፈጠረው) የአላህ ባሪያ ነው። አላህም መርጦት መልእክተኛ አድርጎ ላከው። ጠላቶቹ ሊገሉት በፈለጉ ጊዜ አላህ ወደ ሰማይ ከፍ አደረገው። አላህ እንዲወርድ በፈለገው ጊዜ ወደ ምድር ይወርድና በእስለወምና ሀይማኖት ይፈርዳል። አለምን ብቻውን የፈጠረው ጌታ ግን  አምሳያም ይሁን ቢጤ የሌለው ብቸኛው ☝️አላህ ነው። የሚያሸንፈውም ይሁን የሚጋፈጠው ጠላት የለውም ነገሮች እንዲሆኑ በፈለገ ጊዜ "ሁን!" ብሎ ያዛቸዋል ይሆናሉም‼️ በዚህኛውም ይሁን በዘላለማዊው ዓለም መዳኛው መንገድ እስልምና ብቻ ነው‼️ https://t.me/joinchat/DgSbFBemLoeYR2tpUjFNPQ
Показати все...
👍 6 1
01:54
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🕋 ሀጅ ወንጀልን ያጥባል! 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13616
Показати все...
👍 5👌 2
Показати все...
👌 3
ሰላምታ እና ትውውቅ በአረብኛ ቋንቋ ለማርግ ሚረዳቹ ቪዲዮ 👇👇👇 https://youtu.be/TvSxJDBDwms?si=FUz_AKcCkor3cPAj
Показати все...
👍 3
Repost from N/a
✍ አስር የተለመዱ ቃላቶች በአረብኛ ١ دكان ሱቅ ዱካን ٢ سكر                 ስኳር             ሱከር ٣ مدرس            አስተማሪ       ሙደሪስ ٤ طَبِيْب              ሃኪም           ጠቢብ                               ٥ طَالِبٌ              ተማሪ           ጣሊብ ٦ تلميذ               ተማሪ           ቲልሚዝ                                        ٧ تَاجِر               ነጋዴ               ታጂር                      ٨ جبل               ተራራ               ጀበል ٩ جَمَل             ግመል              ጀመል                      ١٠ دِيْك አውራ ዶሮ ዲክ 📝 አረብኛ ትምህርት በ You Tube ቻናላችን በቅርብ ቀን መለቀቅ ይጀምራል እስከዛ Subscribe እያደረጋችሁ ጠብቁን። ↘️ https://youtube.com/@arabicandeenglish2?si=6ytKafhkvA76K7vv
Показати все...
👍 2
→የነብዩላህ ሱለይማን አለይሂ ሰላም ወታደሮች ከምን የተሰበሰቡ (የተውጣጡ)ናቸው?Anonymous voting
  • ከጂን
  • አጋንንት
  • ከአእዋፍ
  • ሁሉንም መልስ ናቸው
  • መልስ የለም
0 votes
🍓 8 3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌹ትንሿን ጉንዳን በጉድጓዷ ውስጥ የሚንከባከብ ጌታ የተከበረውን የሰው ልጅ የሚዘነጋ ይመስልሀልን ?!!
Показати все...
👍 18 3
ግጥም❗️ ርዕስ ጥምብ አንሳ አሞራ❗️ ዘረኝነትን የሚተች እና የሚያስተምር ግጥም። በተለይ ሙስሊም ነን እያሉ በዚህ በሽታ እየዋኙ ላሉ እና በአፅኖት ደግሞ ሰለፍይ ነኝ ሱንይ ነኝ እያሉ በየመንገዱና በየኮመንት መስጫው የእኔ ዘር እንዲህ ነው የናንተ ዘር ያንሳል ብለው ለሚሳደቡና ለሚያንቋሽሹ በጣም ትኩረት ይሰጣል። وَمِنْ آيَاتِهِ خَلْقُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافُ أَلْسِنَتِكُمْ وَأَلْوَانِكُمْ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّلْعَالِمِينَ ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡ ✍ግጥምና ቅንብር ጁሀር ኡመር https://t.me/OfficialDemas/4941
Показати все...
👍 3 2💯 2👌 1