cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ustaz Yasin Nuru_ኡስታዝ ያሲን ኑሩ _أستاذ ياسين نورو

Wel-come to the official TG channel of ustaz Yasin Nuru. 📹Do you help me with Islamic media and Dewa? 🇵🇸 Free Palestine 🇵🇸 My FB channel is ✅ ☟︎︎︎ https://www.facebook.com/ustazYassinNuru?mibextid=ZbWKwL

Більше
Рекламні дописи
3 896
Підписники
+724 години
+1047 днів
+24730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

1445ሒ_የጁሙዓ_ኹጥባ_በኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ_በነጃሺ_ኢንተርናሽናል_መስጅድ_አፍሪካ_ህብረት.m4a9.11 MB
👍 16 1
26:06
Відео недоступнеДивитись в Telegram
543.30 MB
👍 8 1
መጅሊሱንና ፕሬዝዳንቱን አድንቁልኝ‼ ========================= («መብታችንን ተቀማን ብለን እንደወትሮው አንገታችንን ደፍተን አንቀመጥም!» ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ) || ✍ የፌዴራሉ መጅሊስ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽነጀ ሙስሊሙን አግልሎ እየሄደበት ያለውን መንገድ ቀድሞ ነቅቶበታል። መንቃት ብቻ ሳይሆን እንዲያስተካክል ወትውቷል። በግል በማናገር ካደረገው ጥረት ባሻገር በይፋዊ ደብዳቤም ባለፈ አሳውቋል። እነሆ ዛሬም የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ከሃሩን ሚዲያ ጋር የነበራቸው ቆይታ ሃሩን ሚዲያ በዚህ ጽሑፍ አቅርቦታል። «ሀገራዊ ምክክሩን በተመለከተ  የኢትዮጵያ  እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሀጅ ኢብራሂም መልእክት  አስተላለፉ። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዘመናት የታሪክ ጠባሳ አለባቸው በዚሁ የተነሳ የሀገራዊ ምክክር ሲነሳ ቀድሞ የተደሰተው ሙስሊም ማህበረሰብ መሆኑን እንደተቋም ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም ቢሯቸው በመገኘት "የእንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት ያስተላለፈው በቀዳሚነት መጅሊሱ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ተናግረዋል።የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከተጀመረበት ባለፉት ሁለት አመታት ሙስሊምን ማህበረሰብ  በተመለከተ እንደ ተቋም ከኮሚሹኑ ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች ማድረጋቸውን አንስተዋል። ... የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ለምክክር ሒደት የሚቀርቡ የሀገሪቱን ሙስሊሞች አጀንዳዎች በተመለከተ ታላላቅ ምሁራንን ፤ኡለማኦች፣ የታሪክ ባለሙያዎች፣ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰውችና ሌሎች አካላት በማካተት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎች በ9 አጀንዳዎች ተካተው፣በ47 ጥያቄ ቀርቦ የካቲት ወር ላይ ለኮሚሽኑ ማቅረቡን ሼኽ ሀጂ ለሀሩን ሚዲያ ገልፀዋል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታ በሚያደርግበት ወቅት ሙስሊሙ በሚመጥን ልክ አለማካተቱን በፌዴራል መጅሊሱ ስር ካሉት የክልል እና ከተማ አስተዳደር መጅሊሶች ካቀረቡት ቅሬታ መረዳታቸውን አያይዘው ገልፀው ነገር ግን ቁጥሩን በትክክል የሚያስቀምጥ መረጃ እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። ... የሙስሊሙን አጀንዳዎች እና የተሳታፊ ልየታ ሂደቱን በተመለከተ መጅሊሱ ፕሬዚደንቱ የሚመራ የመጅሊሱን ስራ አስኪያጅ እና የህግ ክፍሉን ያካተተ ልዑክ ከኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ከሰሞኑ የፊትለፊት ውይይት ማድረጋቸውን አንስተው ተፈፃሚነቱን እየጠበቁ መሆኑን ተናግረዋል።ለመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቅሬታ ጆሮዳባ ብሎ የሚቀጥል ከሆነስ የመጅሊሱ አቋም ምን ይሆናል?በሚል ከሀሩን ሚዲያ ጋዜጠኛ ከማል ኑርዬ ለተነሳላቸው ጥያቄ "እንደዛ ይሆናል ብለን አናምንም ነገር ግን እኛ እንደትላንቱ መብታችንን ተቀማን ብለን አንገታችንን ደፍተን ዝም አንልም በሰላማዊ መንገድ በመወያየት ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።ሙስሊሙ ማህበረሰብ በያለበት በሰላማዊ  መንገድ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ሀገሩን እንድገነባ አንድነቱን እንድጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ ከፌዴራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ጋር ያደረገውን ቆይታ በነገው ዕለት ወደናንተ ያደርሳል!» ... ©ሀሩን ሚዲያ
Показати все...
👍 7

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

👍 10 1
25:23
Відео недоступнеДивитись в Telegram
115.72 MB
👍 12 2
01:02
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🟢هم رجال تربوا 🔫 🟢وكان بيوتهم المساجد 🟢مابين مصلي وراكع 🎯 هولاء هم جند الله في ارضه 💬
Показати все...
4.95 MB
👍 4💯 3
#Palistine🇵🇸 ⚫️የፈልስጢን ባንዲራ የጥቁሩ ቀለም ትርጉም  በፍልስጢን ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና በደል፣ ሀዘን፣ ወላጆቻቸው በሞት የተነጠቁ አይታም ህፃናት ፊት ላይ የሚታየውን መከፋት እና ልቅሶ፣ አድማሱን የሸፈነው ጨለማው  የታዳጊዎችን ሳቅ የሸፈነ ዝምታ እና ብዙ ህመም የሆኑ ነገሮችን ይገልፃል:: ⚪️ነጭ ቀለም ሰላምና ፍቅር ማለት ሲሆን ወደ ውዷ ፈልስጢን የተላኩት የነቢያት መልእክት ነው።ልባችን ምቀኝነትን እና ጥላቻን አትይዝም የሚለውን ይገልፃል። 🟢አረንጓዴ ደግሞ የፍልስጢን ምድር አረንጓዴ አካባቢዎችን እና ሜዳዎችን ሲያመለክት መልካምነት፣ እድገት፣ በረከት እና የወደፊት ተስፋ ማለት ነው። 🔴የቀዩ ትርጉም ደግሞ  የደም ቀለም ያመለክታል! ይህም ሸሂድ መሆን፣ መስዋዕትነት መክፈል እና መስጠት ማለት ነው:: #From_theriver_to_thesea_palitine_willbe_free #Do_not_stop_talking_about_palistine 🇵🇸 👤ikram ab
Показати все...
🫡 1