cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሀገሬ ስፖርት

Більше
Ефіопія11 732Амхарська8 382Ігри55 694
Рекламні дописи
527
Підписники
-324 години
+327 днів
+8630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዳግላስ ሉዊዝ እና አሊሺያ ሌህማን ለዩቬንቱስ መፈረማቸውን ተከትሎ በአውሮፓ እግር ኳስ ላይ በአንድ የዝውውር መስኮት ወደ አንድ ተመሳሳይ ክለብ ያመሩ የመጀመሪያ ፍቅረኛሞች ኳስ ተጫዋቾች መባል ችለዋል 😁 ዳግላስ ሉዊዝ ለወንዶቹ ዩቬንቱስ አሊሺያ ሌህማን ለሴቶቹ ዩቬንቱስ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
👍 2
💬🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤💬 🔵ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ እናሳድጋለን።🔵 1️⃣0️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 5️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 2️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 1️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 5️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 1️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 በስምምነት በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ Inbox  📥 @Mr_Exodus_et ✈️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፔፕ ጋርዲዮላ ወይስ አንቾሎቲ ? ሉዊስ ዴላፉንቴ ፦ " አንቾሎቲ እመርጣለሁ ፤ ምክንያቱም እሱ ከሁሉም አሰልጣኝ የተሻለ ነው።" ሲል መልሷል ። @Hagere_sport_et @Hager_sport_et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አትላንታ ኒኮሎ ዛኒየሎን በውሰት ከጋላታሳራይ አስፈርመዋል ያለፈውን ሲዝን በውሰት አስቶንቪላ @Hagere_sport_et @Hagere_sport_et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ቤተሰቦች ቻናላችን አዲስ እንደመሆኑ አድሚን እንፈልጋለን አድሚን መሆን የሚፈልግ 👉@Jr_Lion_10_11 በዚ ያናግረኝ! @Hagere_sport_et @Hagere_sport_et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫን በታሪኩ ለ 6ተኛ ጊዜ ማንሳቱን አረጋግጧል👏👏 እንኳን ደስ አላቹ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ❤️ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለሊት በብራዚል እና በዩራጓይ መካከል በተደረገው የኮፓ አሜሪካ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ የ 17 አመቱ አጥቂ ኤንድሪክ ሙሉ 90 ደቂቃ መጫወት የቻለ ቢሆንም የተሳካ ኳስ ማቀበል የቻለው 1 ግዜ ብቻ ሲሆን እሱንም ጨዋታውን ከመሀል ሜዳ ባስጀመረበት ወቅት ነበር 😳 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показати все...
😢 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፔድሪ ቶኒ ክሩስ ለሰራበት ከባድ ጥፋት ላቀረበለት የይቅርታ መልዕክት ምስጋናውን አቅርቧል ። ፔድሪ ሲናገር " ቶኒ ክሩስ ለመልዕክትህ አመሰግናለው። ይህ እግርኳስ ነው ሊፈጠር የሚችል ነገር ነው ፣ የአንተ የእግርኳስ ህይወት እና ስኬት ለዘለዓለም ይኖራል " በማለት ተናግሯል። ለስፔን ብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች መልዕክት ያስተላለፈው ወጣቱ አማካይ " ጀርመን የመጣሁት ለአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫው ነው ፣ መጫወት ባልችልም እስከመጨረሻው እዚህ እቆያለው ምክንያቱም ህልም አለን።"ሲልም ጨምሮ ተናግሯል።[ቤስት ስፖርት] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ውድ የቻናላችንን ተከታታዮች ከዚህ በኋላ በዚህ ቻናል የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤቶች እና ዳሳሳዎችን የምናስቃናቹ ይሆናል ። ➩ምንም የሚያልፋችሁ ስፖርታዊ መረጃ አይኖርም @Hagere_sport_et @Hagere_sport_et
Показати все...
❤‍🔥 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተወዳጁን ድራማ አፍላ ፍቅር ደስ ክፍል 52 ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።
Показати все...
JOin
አፍላ ፍቅር ድራማ 😍
ክፍል 52 ለማግኘት
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.