uk
Feedback
📘BATCH OF STUDENT

📘BATCH OF STUDENT

Відкрити в Telegram

📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil

Показати більше
1 772
Підписники
-124 години
-57 днів
-2230 день
Архів дописів

Applied maths 2 (begashaw maltot) (3).pdf145.72 MB

photo content

photo content

Dire Dawa American Corner Class Schedule 👉 Basic Web Development 3:00LT Tomorrow morning. October 4, 2025 ሁሉም ተማሪ እንዲገኝ በሰአት
Dire Dawa American Corner Class Schedule
👉  Basic Web Development
             3:00LT
Tomorrow morning.
October 4, 2025 ሁሉም ተማሪ እንዲገኝ በሰአት

ከዚህ ቀደም የተማሪዎች ህብረት ከ አሜሪካ ኮርነር ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የግራፊክስ እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠናዎችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል ። https://forms.gle/PHqhoL7iy8ULzaEWA በዚህ 👆👆👆ሊንክ በመግባት መመዝገብ ምትችሉ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። Duraan akka waliigaltee gamtaa barattootaa fi Ameerikaa Koornar gidduutti taasifameetti, leenjii giraafiksii fi viidiyoo editiingii kennuuf galmeen eegalameera. https://forms.gle/PHqhoL7iy8ULzaEWA Linkii kanaan 👆👆👆olitti argamu fayyadamuun galmaa'uu ni dandeessu. Isin beeksisuuf jaallanna.

☀️ Too hot to walk for lunch? HayeDelivery brings food from your favorite campus and nearby restaurants straight to your dorm or class! 🍔🚴‍♂️ 🛍 Ashewa Market (Coming Soon) — shop without leaving campus! Currently serving Dire Dawa University & Jigjiga University — and more campuses soon! 🎓🔥 15 BIRR ONLY 👉 Start now: @hayedeliverybot Order. Eat. Repeat. 😋 How to order watch these tiktok videos https://vm.tiktok.com/ZMAQKh5PM/ ☀️ የድሬ ፀሀይ ከብዶታል? እኛ አለንሎት፣ HayeDelivery ምግብን ከካምፓስ እና ከፈለጉበት ሬስቶራንቶች ወደ ዶርም እናደርሳለን ! 🍔🚴‍♂️ 🛍 Ashewa Market (በቅርቡ ይጀምራል) – ከካምፓስ አትውጡ፣ እኛ እናመጣለን! አሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ እየተሰራ ነው — እና በቅርቡ ሌሎች ካምፓሶችም ይገባሉ! 🎓🔥 15 ብር ብቻ 👉 ጀምር አሁን፡ @hayedeliverybot እዘዙ፣ ብሉ፣ እንደገና እዘዙ። 😋 አጠቃቀም ከፈለጉ የtiktok videos ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMAQKh5PM/ ☀️ Aduun Dirre Dhawa isinitti cimee?Nuti isiniif jirra. Egaa kana booda nyaata  barbaaduuf dhama'un isin hin barbaachisu— Hayye Delivery--nyaata kaampaasii keessa fi akkasuma kaampaasiin alaa iddo barbaaddan  irraa gara doormii keessaniitti isiniif geessina! 🍔🚴‍♂️ 🛍 Ashewa Market (Dhiyootti Ni Eegalaa) — osoo gadi  hin ba’in bitachuu dandeessu! Ammaaf Yuunivarsiitii Dirre Dhawa Fi Jigjigaatti tajaajila kenna jirra —dhiyootti kampasii birooti ni Eegalaa! 🎓🔥 qarshi 15 qofa 👉 Amma jalqabi: @hayedeliverybot Ajaja, nyaadha, irra deebi’a Ajajaa. 😋 Akkaataa itti ajajaan viidiyoo tiktok kana daawwadhaa. https://vm.tiktok.com/ZMAQKh5PM/

photo content

photo content

Repost from Tikvah-University
በ2018 ዓ. ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጥሪ አለማድረጉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ
በ2018 ዓ. ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጥሪ አለማድረጉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ መረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ እንደሚገኝ ለማወቅ መቻሉን ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል። ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምንም አይነት ጥሪ አለማድረጉን ያረጋገጠው ዩኒቨርሲቲው፤ ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበትን ጊዜ በቅርቡ የሚገልፅ መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity

🫵 This is why it’s better for you to stay in school... 🎓🫠😅 .
🫵 This is why it’s better for you to stay in school... 🎓🫠😅 .

Repost from Advanced Freshman
#Haramaya_university ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጉአል በ2018 በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017ዓ.ም.
#Haramaya_university ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጉአል በ2018 በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል (𝖱𝖾𝗆𝖾𝖽𝗂𝖺𝗅) ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተሰጠው ፈተና አማካይ ውጤት 50% እና በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ ጥቅምት 17 እና 18፣ 2018 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን። Haramaya freshman group👇👇 https://t.me/Haramaya2018fresh JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

photo content

አንዳንድ አስመሳይ እና አስጠሊ 🤢 ሰዎች አሉ በጣም የሚያናድዱ 🤬 ደም የሚያፈሉ 😤። እነሱ ለራሳቸው ብዙ ነገር አላቸው... በአጭሩ እራሳቸውን አቋቁመዋል ... stable ናቸው 🤷‍♂️። ነገርግን አንድ ሰው ምናልባትም በጣም እንደሚወዱት የነገሩት ጓደኛቸው ካለበት ችግር ለመውጣት የሆነ ነገር ሰርቶ ቢያንስ survive ለማድረግ ሲሞክር ሲጥር 😩 ሲፍጨረጨር ደስ የማይላቸው ☹️ እና በውስጥ 👣 ያንን ስራውን ለማደናቀፍ የራሳቸውን ስራ ትተው ሌተቀን የሚሰሩ 🫥 ፣ ገናለገና ይበልጠኛል በሚል ፍርሃት ምን አደረገ ምን ላይ ደረሰ ብለው እያንዳንዱን ነገር እግር በእግር የሚከታተሉ 👀🫣 ፣ በዚህ ጉዳይ እንቅልፍ የማይተኙ 😁... የሌለ የሰገጡ ሰገጤዎች 🤓... ያ እንደሚወዱት የነገሩት ሰው ሁሌ ከነሱ የበታች ብቻ እንዲሆን እና ሁሌም እሱ ሲቸገር እነሱ ከላይ ሆነው እሱን ወደታች ማየት የሚፈልጉ 🫤... ያ ሰው ሲሰራ insecurity የሚሰማቸው የሚጨንቃቸው የማይረቡ ... ሁሉንም ነገር ከጥቅም አንጻር ብቻ የሚመለከቱ ፣ በንጹህ ጓደኝነት የሚሸቅጡ ፣ ሁሌ ሸቀጥ እና ሸቀጥ ብቻ የሚታያቸው ፣ የመሸቀጥ ሀሳብ ብቻ ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ የሆኑ 😂 ከንቱ ሰዎች አሉ 😏። Guys ለምን አርፋችሁ የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም❓🤨🤷‍♂️😑 ቲሽ 👎 .

👍👍

📹 Which one is your favourite 😁 #fyp #reels #explore 👤 #Major_Boy @you_tube_save_bot: 📹 720p

which one is your favourite for fun Good night

Material Management courseoutline.pdf5.37 KB

+4
Fundamentals of Accounting II chapter 4.pptx5.73 KB