cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Prophet Amanuel Bizunhe

Miracle service IN/Cherich

Більше
Рекламні дописи
203
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔥
Показати все...
#ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትን እና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው። #ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻል ንግግርም አለ። #ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታ ጌጥ፣ንግግርም ወርቅ ይሆናል @JESUSlovingly142
Показати все...
3
🦚Singer Bereket Tesifay 🦚Amazing songs 🦚sher 🦚Jon 🦚coment 🦚prophet's Chnall
Показати все...
ፀጋው ነው (Visit t.me_gospeltube123).mp34.93 MB
2
Фото недоступне
እግ/ር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል አስተር 6/1 አንብቡ የእናንተ መለዕክት ነው 🔥🔥🔥🔥🔥
Показати все...
4👍 2
"ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብለህ አትጨነቅ! ሊያስጨንቁህ ሚገቡ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ሰዎችን ሁሉ በእኩል ማገልገል እና ማስደሰት አትችልም፡፡ ሰዎችን ለማገልገልም ፣ለማስደሰትም ከማሰብህ በፊት የራስህ አቋም ሊኖርህ ይገባል፡፡ በመጀመሪያ ግን እራስህን ሁን! "       💞 #መልካም_ህይወት Share @JESUSlovingly142
Показати все...
🔥መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥 🦚ድንቅ መዝሙር 🦚ዘማርት አይዳ አብርሃም
Показати все...
መንፈስ ቅዱስ.m4a3.67 MB
3
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ኮይ ፈጨ የከሰዓት አገልግሎት
Показати все...
7
⚜️ ይቅርታን ተለማመዱ - ይቅርታ ሁሉም ሰው በህይወቱ ልለማመድበት የሚገባው ወሳኙ ነገር ነው። ይቅርታ ለራስ እና ለሰው ጥቅም የሚደረግ ትልቅ ጉዳይ ነው። ስለዚህ፦ - ይቅርታን ተለማመዱ፤ ከውስጣችሁም ደስታ ስፈልቅ ታያላችሁ፤ ቀናችሁ ያማሬ እና ደስ የሚልም ይሆናል። - ይቅርታን ተለማመዱ፤ እናንተም ሆነ ይቅርታ የምታደርጉለት ሰው እፎይታን ታገኛላችሁ። - ይቅርታን ተለማመዱ፤ ስትሰሩ ከቂም የፀዳ ህይወት ስለምትመሩ በስራችሁ ውጤታማ ትሆናላችሁ። - ይቅርታን ያልተለማመደ ሰው በጨለማ ውስጥ እንዳለ ሰው ነው፤ የሚታየውም እድገት ሳይሆን ያው ጨለማ ነው። ከልብ ይቅርታ ጠይቁ፤ አድርጉም። " በቁጣችሁ ላይ ፀሐይ አይግባ፥ ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት።" ኤፌሶን 4፥27።              ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Показати все...
2🔥 1
Фото недоступне
Показати все...
ኢሳይያስ 43 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። ² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.